የጊዜን ጥቅም የተረዳው የጊዜሽወርቅ የስኬት መንገድ

ነገሮችን የምታስተውልበት አንዳች ልዩ ተሰጥኦ አይሉት ችሎታን ታድላለች። በቅርብ የሚያውቋት ወዳጆቿ እንዲያውም «ምትሀተኛ ነች» ይሏታል። እርሷ ባለችበት ሥራ፤ ሥራ ባለበት ሁሉ እርሷ አለች። ሌት ተቀን ለለውጥ ትተጋለች። ሥራ ነብሷ ነው። አዳዲስ የተባሉ... Read more »

‹‹ውሎዬ ከማሳ፣ አዳሬም ከአይሱዙ ላይ ነው›› ቃልኪዳን ጠብቀው

 ምዕራብ ጎጃም፣ ደምበጫ ከተማ ተወልዳ ያደገችበት አካባቢ ነው።ከትውልድ አካባቢዋ አክስቷ ወዳሉበት አዲስ አበባ ያቀናቸው ገና በጠዋቱ ነበር።ትምህርቷንም በደምበጫ እና አዲስ አበባ ተከታትላ የ10ኛ ክፍል ትምህርቷን አጠናቅቃለች።በትምህርቷ ከ10ኛ ክፍል በላይ ባትዘልቅም በግብርና ሥራ... Read more »

የካበተ ልምድ፣ እወቅትና ፍላጎት ያስገኙት ከፍታ

የማስታወቂያ ሥራዎች አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በክልል ከተሞች ሳይቀር የከተሞችን ገጽታ በማበላሸት እንዲሁም በማቆሸሽ ስማቸው በእጅጉ ይነሳል:: ማስታወቂያዎቹ ወቅት ሲያልፍባቸው የሚያስወግዳቸው ካለመኖሩና በሥርዓት የሚመሩ ካለመሆናቸው ጋር ተያይዞ ከትንሹ ማስታወቂያ አንስቶ እስከ ትላልቆቹ... Read more »

ስኬትን ያጎናፀፈ የነፍስ ጥሪ

በደቡብ ጎንደር ደብረ ታቦር ከተማ ነው ተወልዳ ያደገችው። የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷንም በዚያው አካባቢ ተከታትላለች። ወደ አዲስ አበባ አቅንታም በቀድሞው ኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በአሁኑ ሜትሮ ፖሊቲያን ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ድግሪዋን አግኝታለች። የቢዝነስ... Read more »

ለሥራ ተፈጥረው በሥራ ያደጉ

 ከስር መሠረታቸው ጀምረው በሥራ ላይ ብቻ አተኩረው አድገዋል። ገና የሦሥተኛ ክፍል ተማሪ እያሉ በንግድ ሥራ ተጠምደው ነበርና አፍላ የልጅነት ጊዜያቸውን ጭምር ለንግድ ሥራ የሰጡ በመሆናቸው በቂ የልጅነት ጨዋታ ተጫውተው አድገዋል ለማለት አያስደፍርም።... Read more »

ከማህበረሰቡ ወጥቶ ማህበረሰብን ማገልገል ያስገኘው እርካታ

የህክምና አገልግሎት ወሳኝ እና አስፈላጊ ስለመሆኑ አያጠያይቅም። በተለይም ተሽከርካሪ በማይገባበት፣ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት በማይገኝበት፣ የኤሌክትሪክ አገልግሎትም ቅንጦት በሆነበት በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ህክምናን በቅርበት ማግኘት አስቸጋሪ ነው። አስቸጋሪነቱ የሚሰማው ደግሞ በህክምና እጦት የተቸገረው... Read more »

“ሀገሬ ላይ ሠርቼ እለወጣለሁ፤ ሀገሬንም እለውጣለሁ”ወይዘሮ በረከት ወርቁ

 ተወልዳ ያደገችው በሀዋሳ ከተማ ነው።መምህር ከሆኑት ወላጅ አባቷ ሰርቶ ማደርን ራስን ማሸነፍና በራስ መተማመንን ተምራለች። ለቤተሰቧ ሶስተኛ ሴት ልጅ ስትሆን ወላጅ አባቷ ቤተሰቡን ለማኖር ከመምህርነት በተጨማሪ የሥዕል ሥራዎችን ጨምሮ የገቢ ምንጭ የሚሆናቸውን... Read more »

የቡናው ዘርፍ ደጀን- ለአራት አስርት ዓመታት የዘለቀ ሙያ

ቡና በአገሪቷ ካሉ የግብርና ምርቶች መካከል ቀዳሚው የኢኮኖሚ ምንጭ ነው። ባለፉት ዓመታትም ይሁን በአሁን ወቅት ለአገሪቱ የኢኮኖሚ ዋልታና ማገር በመሆን የላቀ ድርሻ እያበረከተ ይገኛል። በተለይም አገሪቷ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በውጭ ምንዛሪ እጥረት... Read more »

በጭፈራ ዓለምን ያስደመመው – አርቲስት መላኩ በላይ

ለየት ባለው ውዝዋዜና በፈጠራ ሥራዎቹ መድረክን መቆጣጠር ችሏል። ታዳሚውን በማስደመም አንቱታን አትርፏል ። ዳንስ ማለት ለእሱ አንድ እና አንድ ሁለት የሚል ፎርሙላ አይደለም። መደበኛ ከሆነው አካሄድ ወጣ በማለት በማንኛውም ድምጽ የተለያዩ ውዝዋዜዎች... Read more »

ከመቀጠር ብዙዎችን ወደመቅጠር

ትውልድና እድገቷ የሽመና ባለሙያዎች ጥበባቸውን ከሚያፈሱበት ሰፈር፤ እጹብ ድንቅ የሆነው የእጅ ሥራዎቻቸው ሞልቶ ከተትረፈረበት ከጥበበኞቹ ደጃፍ ሽሮ ሜዳ ነው። የአገር ባህል አልባሳቱ በአይነት በአይነቱ በሚመረትበት አካባቢ ተወልዳ አድጋለች። ባህር በሆነው የሽመና መንደር... Read more »