የንግድን ጣዕም ያወቁት ገና ተማሪ እያሉ ነው። ከልጅነት ዕድሜያቸው ጀምረው ነብሳቸው ለንግድ አድልታለች። እሳቸውም ይህን ለመረዳት ጊዜ አላባከኑም፤ ከትምህርት የተረፈ ጊዜያቸውን ሁሉ ትናንሽ በሚባሉ የንግድ ሥራዎች አሟጠው ተጠቅመዋል። ይህ ብቻ አይደለም፤ የሚያገኟትን... Read more »
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ሆኖ የኖረው የግብርናው ዘርፍ አሁንም ኢኮኖሚያዊ ፋይዳው ከፍተኛ መሆኑ ቀጥሏል። ከአገሪቱ ህዝብ አብዛኛው የሚተዳደረው በግብርና ስራ መሆኑ እንዳለ ሆኖ የአገሪቱን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ እየተደረገ ባለው ጥረት ዘርፉ ከፍተኛ... Read more »
የሰው ልጅ በሕይወት መቆየት እንዲችል ምግብ፣ ውሃ፣ መጠለያና ልብስ የግድ ቢሆኑም፣ በተሻለ ሁኔታ ለማምረት፣ ኑሮን ቀላልና የተቀላጠፈ ለማድረግ ደግሞ የኤሌክትሪክ ኃይል ያስፈልጋል ።ኢነርጂ ወይም የኤሌክትሪክ ኃይል ለሰው ልጆች ብርሃን ከመስጠት ባሻገር ዘርፈ... Read more »
ኢትዮጵያ ቡና ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በአሁን ወቅት የኢኮኖሚ ዋልታነቱን እያስመሰከረ ይገኛል። ቡናን ከሚያለሙ አርሶ አደሮች ጀምሮ እሴት ጨምረው ለአገር ውስጥና ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ ባለሙያዎች የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳሉ። በተለይም በዘርፉ ጉልህ ድርሻ ያላቸው... Read more »
በምልክት በተነገረን አቅጣጫ ከአስፓልቱ ወጥተን ጎርበጥባጣውን መንገድ ይዘን መድረሻችንን እየፈለግን ነው:: በቆርቆሮ አጥር በታጠሩ አንዳንድ ቤቶች ደጃፍ ያገለገሉ የታሸገ ውሃ ኮዳዎች ተከማችተዋል:: የኮዳዎቹ ምልክት አካባቢው ከመኖሪያ መንደርነት ይልቅ የሥራ አካባቢ እንደሆነ ይጠቁማል::... Read more »
ከትንሽ ደረጃ ተነስቶ፤ በፈተናዎች ውስጥ አልፎ እውን የሆነ የስኬት ተሞክሮ፣ ከአስደናቂነቱ ባሻገር ለሌሎች ሰዎች የሚፈጥረው መነሳሳትና ሞራል ከፍ ያለ ዋጋ አለው። እንዲህ ዓይነቶቹ የስኬት ታሪኮች ፅናትን፣ ተስፋ አለመቁረጥንና የታላቅ ዓላማ ባለቤትነትን አጉልተው... Read more »
የአፈር ሳይንስና ጂኦግራፊክ ኢንፎርሜሽን ሲስተም ባለሙያና የሀወሳ ዩኒቨርስቲ መምህር ናቸው ። የዛሬ የስኬት አምድ እንግዳችን። ለስኬት አምድ ስናስባቸው የዩኒቨርስቲ መምህርነት ወይም አካዳሚክ ህይወታቸው አይደለም የሰባን። በሀዋሳ ከተማ በመኖሪያ ቤታቸው ግቢ በሚያካሂዱት የከተማ... Read more »
ሀገራችን ያለፉትን ዓመታት በፈታኝ ሁኔታ ውስጥ አሳልፋለች:: ሉዓላዊነቷን የተፈታተኑ ሁለት ታላላቅ ጦርነቶች በአሸባሪው ሕወሓት ተከፍተውበታል፤ የአሸባሪው ተላላኪዎች በተለያዩ አካባቢዎች ያደረሷቸው ውድመቶች እና ጦርነቶቹን ተከትለው የመጡ ዓለም አቀፍ ጫናዎች፣ የኮቪድ ወረርሽኝና የኑሮ ውድነት... Read more »
ከወጣትነት ዕድሜ አለፍ ያለ ቢሆንም ገና አፍላ ወጣት ይመስላል። መልከመልካምና ትሁት ነው። ለቤተሰቡ የመጨረሻ ልጅ እንደመሆኑ በልዩ እንክብካቤ አድጓል። በልዩ እንክብካቤ ማደጉ ታድያ ከስኬት ጎዳና አላስቀረውም። በለጋነት ዕድሜው ስለ ሥራ ክቡርነት እና... Read more »
ኢትዮጵያ የቱባ ባህሎችና የአኩሪ ታሪኮች አገር ስለመሆኗ ዓለም መስክሯል:: ከቱባ ባህሎቿ መካከልም ባህላዊ ምግቦቿ ይጠቀሳሉ:: የባህላዊ ምግብ አይነቶቹ፣ አዘገጃጀታቸውና የአመጋገብ ሥርዓታቸው ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ነው:: የየዘመኑ ትውልድም ይህንኑ አኩሪ... Read more »