የተወለዱት ደሴ ከተማ ዳውዶ የሚባል ሰፈር ነው። አባታቸው ፖሊስ ነበሩ። ሁለት እህቶችና አንድ ወንድም አላቸው። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታውን ጦሳ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ 7ኛ እና 8ኛ ክፍልን ደግሞ በቅዳሜ ገበያ ትምህርት ቤት... Read more »
በግብርና ልማት ውስጥ የአርሶ አደሩ ድርሻ ሰፊ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ከአርሶአደሩ ጀርባ ሆነው ምርጥ ዘር፣ ማዳበሪያ በማቅረብ፣ የግብርና ሜካናይዜሽን እንዲስፋፋ፣ ለግብርና ምርቶች ገበያ በማፈላለግ፣ አርሶአደሩ እሴት እየተጨመረበት አገልግሎት በማቅረብ ተጠቃሚነቱ እንዲጎለብት በማድረግ ከፍተኛ... Read more »
‹‹ገንዘብ በ30 ፣ ልብ በ40 ›› ሲባል ደጋግመን እንሰማለን:: አንዳንዶች በወጣትነት እድሜያቸው የገንዘብ ባለቤት ይሆኑና ልጅነት ይዟቸው፣ማስተዋል አጥሯቸው ገንዘብ ያባክናሉ፤ በአንጻሩ እነዚህ በወጣትነታቸው በገንዘብ የተንበሸበሹ በጉልምስና እድሜያቸው ማስተዋሉን ያገኙና ገንዘብ ሲያጥራቸው ይስተዋላሉ::... Read more »
ብዙዎች የስኬትን ትርጉም በራሳቸው መስፈርት ለክተው ያስቀምጡታል። አንዳንዶች ደግሞ የወል ትርጉም ሰጥተውት በዚያ መለኪያ ስኬታማ ሰዎችን ይበይኑበታል፤ አድናቆትና ከመስጠት ባሻገር ስኬታማውን ሰው አሊያም ተቋም እንደ በጎ ምሳሌና አርአያ ይመለከቱታል። ሁለቱም አካሄዶች መስፈርቱን... Read more »
የተወለዱት በደቡብ ጎንደር ነው። አባታቸው ሊቀ ካህናት መኮንን ታዬ በኃይለሳሴ ዘመነ መንግሥት በጎንደር ጠቅላይ ግዛት በከፍተኛ ኃላፊነት ደረጃ ይሰሩ ነበር። እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን ትምህርታቸውን በደቡብ ጎንደር መካነ እየሱስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት... Read more »
የንግድ ሥራን ከተቀላቀሉ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ ሆኗቸዋል። ለሥራው ያላቸው ከፍተኛ ፍላጎት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አቋርጠው ንግዱን እንዲቀላቀሉ አድርጓቸዋል። ‹‹ወጣትነት ትኩስ ኃይል ነው›› እንደሚባለው በድፍረትና በይቻላል ስሜት የ9ኛ ክፍል ትምህርታቸውን አቋርጠው የንግድ... Read more »
ትናንት በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ደሳሳ ጎጆ ውስጥ በየጥጋ ጥጉ ተጎሳቁለው ስናያቸው የነበሩ ባህላዊ ቁሳቁሶች ዛሬ አምረውና ደምቀው በአደባባይ መታየት ጀምረዋል። ለወትሮው በዘመናዊ የመኖሪያ ህንጻዎች የውስጥና የውጭ ግድግዳዎች ላይ የምናስተውላቸው ዘመናዊ ጌጣጌጦችም ኢትዮጵያዊ ባህል... Read more »
ችግሮች ሁሉ የራሳቸው መፍትሔ አላቸው ብለው ያምናሉ። በተመሳሳይ የተለያዩ ፈተናዎች በርካታ መልካም ዕድሎችም ይዘው የሚመጡ ስለመሆናቸውም ይናገራሉ። ለሚገጥማቸው ማንኛውም ችግር እርሳቸው መፍትሔ ከማፈላለግ ቦዝነው አያውቁም። ‹‹ከነገ ዛሬ የተሻለ ነው›› የሚል የሕይወት መርሆም... Read more »
ተወልደው ያደጉት በቀድሞው ወለጋ ክፍለ ሐገር ሆሮ ጉድሩ ነው፡፡ ወላጅ አባታቸው የቄስ ትምህርት አጠናክረው እንዲቀጥሉና ፣ ግዕዝ ተምረው፣ ዳዊት ደግመው፣ ቄስ እንዲሆኑ ጽኑ ፍላጎት ነበራቸው፡፡ እርሳቸው ግን ለንግድ ጥልቅ ፍላጎት ያላቸው በመሆኑ... Read more »
ተወልደው ባደጉበት በምዕራብ ጉጂ ዞን ቀርጫ ወረዳ ጉራቹ ጀልዶ ቀበሌ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። በወቅቱ በትውልድ አካባቢያቸው የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ተደራሽ ባለመሆኑ ከትውልድ አካባቢያቸው 150 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ተጉዘው ዲላ ከተማ... Read more »