የሰላምን መንገድ በሰላማዊ ተግባቦት እናጽና

ሰላም ቀዳሚ መገኛዋ ቀና ሃሳብ ላይ የተመሰረተ ሰላማዊ ተግባቦት ነው። ከሰላማዊ ተግባቦት ውጪ የተሟላ ሰላምን ሊያመጣ የሚችል ነገር ስለመኖሩ እርግጠኛ መሆንም አይቻልም። ምክንያቱም ሰላማዊ ተግባቦት ሰላምን ማዕከል በማድረግ አገርና ህዝብን አስቀድሞ ፖለቲካዊ... Read more »

አገር የሚተዋወቅባቸው አጋጣሚዎች

‹‹ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች አገር ናት›› የሚለው አገላለጽ በጣም ስለተደጋገመ ምናልባትም አሰልቺ ይመስል ይሆናል። ምናልባትም ለአንዳንዶች ራሳችንን ለማካበድ የምንጠቀመው ወይም የተለመደ ተረት ተረት ይመስላቸው ይሆናል። ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች መሆኗን ለማሳየት ግን የሳይንስ ጥናትም... Read more »

ከብርሀነ ልደቱ አድማስ ባሻገር

 ገና ወይም በዓለ ልደት አልያም ብርሀነ ልደት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየአመቱ ታህሳስ 29 ፣ በየአራት አመቱ ደግሞ ታህሳስ 28 ቀን የሚከበር ሀይማኖታዊና ባህላዊ በዓል ነው ። ገና እየሱስ ክርስቶስ የአዳምን ዘር... Read more »

በዲፕሎማሲ መስክ የተገኘውን ድል ለማስቀጠል

የፈረንጆቹ አዲስ አመት ሰሞኑን ተከብሯል።መቼም አዲስ አመት ሀገሩ ቢለያይም ወጉ አንድ ነውና ባለ አዲስ አመቶቹ ሀገራትም የየራሳቸውን አዲስ እቅድ ያቅዳሉ።በአዲሱ አመት ሊጓዙበት የሚፈልጉትን መንገድም ከአሁኑ ያስተዋውቃሉ። ታዲያ እኛ ምን አገባን የሚል ሰው... Read more »

ከጦርነት ጥፋት – ከሠላም ጥቅም

 ሁሉም ነገር ሰላም ሲሆን እጅግ መደሰት አይቀርም። ስለጦርነት ማሰላሰልና ማሰብ ቀርቶ ስለመልካም ስራ ስለዕድገት እያሰቡ ጊዜ ማሳለፍ ትልቅ መታደል ነው። መታደል ብቻ አይደለም ፤ መታደስ ነው። አሁን ኢትዮጵያ ለእንዲህ ዓይነት ዕድል እየቀረበች... Read more »

የጠየሙብን ባህሎችና ወጎች የጽንሰ ሃሳብ ብያኔ፤

“ባህል” ለየትኛውም ዜጋ ቤትኛና “የእኔ” የሚለው ዋና ጉዳዩ ቢሆንም፤ ነገር ግን “ጽንሰ ሃሳቡና ትርጉሙ “እንዲህና እንዲያ ብቻ” እየተባለ ቁርጥ ያለ ብያኔ የሚሰጥበት የእውቀት ዘርፍ ከመሆን ደረጃ ላይ አልደረሰም፡፡ በራሳችንም ሆነ በባዕዳና ቋንቋዎች... Read more »

የአዲስ ታሪክ ምእራፍ ጀማሪ

 ፊት ለፊት መተያየት ትርጉሙ ብዙ ነው፤ አንድን ወገን ፊት ለፊት ማየት ደስታውንም ሀዘኑንም ለመረዳትም ሆነ ለመጋራት እድል ይሰጣል፡፡ ፊት ደግሞ ብዙ ይናገራል፤ መናፈቁን፣ መከፋቱን፣ መራራቱን ሆነ መጨነቁንም አይደብቅም፡፡ ፊት ለፊት መተያየት የውስጥን... Read more »

ሀገሬን ያቆሸሹ እድፋም እጆች

 የማዋዣ ወግ፤ ኳታር ተጠባና ተጠብባ ዓለምን ጉድ ያሰኘችበት የ22ኛው የዓለም ዋንጫ ውድድር ዝግጅት ከተጠናቀቀ ቀናትን አስቆጥሯል። የቤት ሥራዋን በአግባቡና በአስደናቂ ስኬት ተውጥታ ዋንጫውን ለአርጀንቲና ቡድን ባለ ወርቃማ እግሮች ላስረከበችው ለዚያች “የበረሃ ገነት”... Read more »

የፀረ-ሙስና ትግሉ በስኬት እንዲጠናቀቅ

ከጥቂት ዓመታት በፊት አንድ ጽሑፍ ሳነብ ጽሑፉ ውስጥ እንዲህ የሚል ሃሳብ ተመለከትኩ። ‹‹ … ሙስና በኢትዮጵያ የየዕለት ሕይወት አካል ሆኗል …›› … ሃሳቡ ሙስና በሀገሪቱ ውስጥ የደረሰበትን ደረጃ ቀላልና ግልጽ በሆነ (አስደንጋጭ... Read more »

ዘላቂ እልባት የሚሻው የሲሚንቶ ጉዳይ

በኢትዮጵያ በየዓመቱ ስለ ሲሚንቶ ችግርና እጥረት እንዲሁም የዋጋ መወደድ ይወራል። ይመከርበታል። ዛቻ የተቀላቀለበት አቅጣጫም ይሰጥበታል። ይሑንና ችግሩ ዘላቂ መፍትሄ ሲያገኝ ሳይሆን፤ የምርት ስርጭት ሒደቱ ሲተረማመስ እና የባሰ ምስቅልቅል ውስጥ ሲገባ የሚስተዋል፤ ይልቁንም... Read more »