በቅሎ ግዙ ግዙ ብቻ !

ኃይሉ ሣህለድንግል ሰላምና ደህንነት ለሰው ልጅ መሰረታዊ ጉዳዮች ናቸው። የዜጎችም የሀገርም ህልውና የሚቆመው ሰላምና ደህንነት ሲጠበቅ ብቻ ነው። ይህ እንዲሆን ሁላችንም እንፈልጋልን። ትክክል ነን። በተለይ እኛ በሰላምና ደህንነት እጦት ብዙ እንደማጣታችን ጥያቄው... Read more »

የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ብርሃናማ ነገዎች

 ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ብርሃን ከጨለማ ቀጥሎ የሚመጣ የተስፋ ምልክት ነው።የብዙ ራዕዮች፣ የብዙ ህልሞች መፍለቂያም ነው።ብርሃን የነፍሶች ደስታ፣ የስጋ ሀሴት ፌስታም ነው።ከማታነት መውጫ፣ ከፍርሀት ከድንጋጤ ማገገሚያ የሰው ልጅ ሁሉ የአርነት... Read more »

ሰው ከመሆን ሰውሩኝ

ብስለት ሰው የመሆኔ ልክ ከእንስሶች አልቆ ካላሳየኝ፤ ሰው መሆኔ ዝርያውን ከማይበላው አውሬ በጥቂቱ ከፍ ከላደረገኝ ሰው ከመሆን ሰውሩኝ። መሰወር ያሰኘኝ ሰው በመሆን ውስጥ ሰው ለሰው መተዛዘን ያጣበት፤ ሰውነቱ ተረስቶ እገሌ ከዚህ ብሔር... Read more »

አገር፣ ባለአገር እና ባዕድ ባለአገር

(ጌታቸው በለጠ – ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com “ሀገር ማለት…” ብሎ ንግግርን መጀመር እንደ ቀዳሚ ዘመናት ከአኩሪነቱ ይልቅ አሸማቃቂ ደረጃ ላይ ለመድረስ ማኮብኮቡ የሀገራዊ ግራ መጋባታችንን ከፍታ በግልጽነት የሚያመለክት ተቀዳሚ ማስረጃ ነው ።“ሀገር” ብሎ... Read more »

ፍቅርን የሚያውቅ ከጠቢብ ይበልጣል….

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ከብዙ ዓመታት በፊት የዓለም እውቅ ሳይንቲስቶች የሰው ልጅ እዚህ ምድር ላይ በህይወት ሲኖር እጅግ የሚያስፈልገው ምንድነው የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ተሰባስበው ነበር። የጥያቄያቸውን መልስ ለማግኘት ሲሉም ለሰባ... Read more »

በ2013 በምርጫ የሚሳተፉ የተፎካካሪ ፓርቲዎች ችግራችንን የሚነግሩን ሳይሆን መልካም እድሎችን (Opportunities) የሚያሳዩን ሊሆኑ ይገባል

እንዳለ ሀይሌ (PhD) በግንቦት 2013 የሚካሄደው 6ኛው ብሔራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ሀገራችንን አንድ እርምጃ ወደፊት ሊያራምድ ይችላል ብለው ከሚያስቡት (Optimist) አንዱ ስሆን፤ የተፎካካሪ ፓርቲዎቻችን ስለ ድህነታችን ወይንም ስለ ኋላ ቀር ዴሞክራሲያችን የሚነግሩን... Read more »

ሐሰተኛ መረጃን እንደ ጦር መሣሪያ !?

በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com  (ክፍል ሁለት) መቼም በዚች ምድር እንደ ከሐዲውና እፉኝቱ ትህነግ ያለ መሠሪና አሪዎስ እግር እስኪቀጥን ዓለምን ቢዞሩ፤ በጉግል እርዝ ምድርን ቢያስሱ አይገኝም። ጠላት በደካማ ጎንህ ያጠቃሀል። አረመኔው... Read more »

በ2013 ምርጫ የሚሳተፉ የተፎካካሪ ፓርቲዎች ችግራችንን የሚነግሩን ሳይሆን መልካም ዕድሎችን የሚያሳዩን ሊሆኑ ይገባል!

እንዳለ ሀይሌ (ዶ/ር)  በግንቦት 2013 የሚካሄደው 6ኛው ብሔራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ሀገራችንን አንድ እርምጃ ወደፊት ሊያራምድ ይችላል ብለው ከሚያሰቡት (Optimist) አንዱ ሲሆን የተፎካካሪ ፓርቲዎቻችን ስለ ድህነታችን ወይንም ስለ ኋላ ቀር ዴሞክራሲያችን የሚነግሩን... Read more »

ሀሰተኛ መረጃን እንደ ጦር መሣሪያ!?

  በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com  (ክፍል አንድ) የከሀዲው ትህነግ ርዝራዥና ዲያስፖራ ጭፍራ እንደ ቆሰለ አውሬ ደሙን እያዘራ ያገኘውን ለመንከስ እየዛከረ ነው። ባልጠበቀውና ባላሰበው መንገድ የበላይነት፣ የዘረፋ፣ የአፈና፣ የጥላቻና ሀገር የማፍረስ... Read more »

የነጻነት ተምሳሌት

 በላንዱዘር አሥራት ጋዜጠኛና ከፍተኛ የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያ  ግራዝማች ዮሴፍ ንጉሤ የውጫሌ ውልን ወደ አማርኛ የተረጎሙና በውሉ ላይ በአማርኛና በጣሊያንኛ በተጻፈው መካከል ያለውን መሰረታዊ ልዩነት ያጋለጡና ለንጉሰ ነገስቱ በጥልቀት ያስረዱ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ሊቅ ነበሩ፡፡... Read more »