ሴራ ያጠላባቸው 3 ዓመታት

ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ፣ ባለስልጣናት አልያም የተወሰኑ የፖለቲካ ፣ የአይዶሎጂና የኢኮኖሚ ቡድኖች ሚስጥራዊ ዕቅድ ውጤት የሆነ ሁነት ወይም ክስተት የሴራ ኀልዮት Conspiracy Theory ሲል ይበይነዋል።የእንግሊዘኛው መዝገበ ቃላት ሜሪያም ዌቢስተር ።( A theory... Read more »

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔተኞች ጸሎትና ምህላ

ሀገሬ ሆይ ይማርሽ! ሀገርምን እንደ ሰው ልጆች ትታመማለች? አዎን ትታመማለች። ዳሩ ማን የማይታመም አለ? የሰው ልጅ በተለያዩ ደዌዎች ተጠቅቶ እያቃሰተ አልጋ ላይ ይውላል። ለምን የሰው ልጅ ብቻ? ተፈጥሮም እንዲሁ ልምላሜዋ ጠውልጎና ወይቦ... Read more »

ብርሃናማ ነገ በብርሃናማ ዛሬ ይፈጠራል

ብርሃን የመልካም ነገር መገኛ ነው:: በተቃራኒው ጨለማ ደግሞ የክፉ ነገር አብራክ:: በምድር ላይ ያሉ ዓይኖች ሁሉ ብርሃን ይናፍቃሉ..የሁሉም ልቦች ብሩህ ቀንን ይሻሉ:: ምክንያቱም መልካም ነገሮች ሁሉ በነሱ ውስጥ ስለተቀመጠ ነው:: ሕይወት በብርሃን... Read more »

ሀገር የምትፈልጋቸው ወጣቶች

 ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት)  ዛሬ ለሀገር ስለሚጠቅሙ አስፈላጊ ወጣቶች እናወራለን። ሀገር የምትፈልጋቸው ወጣቶች ምን አይነት እንደሆኑ እናወጋለን። እስኪ ልጠይቃችሁ ሀገራችን ናት ያልተመቸችን ወይስ እኛ ናት ያልተመቸናት? ይሄን ጥያቄ በመመለስ ቀጣዩን... Read more »

ቤተሰብ ሀገርና ትውልድ …

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) እስኪ ልጠይቃችሁ ሀገር ማለት ምን ማለት ነው? ህዝብ መንግስት ምንድነው? ባህል፣ ወግ፣ ስርዓት ይሄስ ከየት መጣ? ሀገር የቤተሰብ ነጸብራቅ ናት። ቤተሰብ የሀገር መሰረት ነው። ኢትዮጵያን እኔና... Read more »

አገር የሚያፈርሱ የውሸታሞች የውሸት ወሬዎች…

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) በውሸት፣ በማስመሰል ያልተማረረ እዚች አገር ላይ ማን አለ? እኔ በበኩሌ ምርር ብሎኛል። መሽቶ በነጋ ቁጥር የምሰማው፣ የማነበው ሁሉ ውሸት ነው። በየማህበራዊ ሚዲያው ላይ የህዝቦችን አንድነት የሚያላላ... Read more »

ምርጫ በሀሳብ ብልጫ …ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ምርጫ በአንድ ሀገር ላይ የዘመናዊነትና የስልጣኔ ምልክት ነው:: በተለይ በሀሳብ ብልጫ ሲሆን በዛች ሀገር ላይ ያሉ ማህበረሰቦች ይበልጥ ተጠቃሚ የመሆን እድላቸው የሰፋ ይሆናል:: ምርጫ የራስንም የሀገርንም... Read more »

ጊዜ … በካርዶቻችን ለመቅጣትና ለማጽደቅ

መልካምስራ አፈወርቅ አንድ ቤት ሲገነባ ጥብቅ መሰረት እንደሚያሻው ሁሉ ታላቅ ጉዳይ ሲወጠንም አስቀድሞ ማሰብ የግድ ይላል:: አንዳንዴ ነገሮችን በቸልተኝነት እናልፋለን:: አንዳንዴ ደግሞ በ ‹‹ይደርሳል›› ልማድ ተዘናግተን ከእጃችን የገባውን መልካም ዕድል እንበትናለን ፤... Read more »

ዋጋ እያስከፈለን ያለው የኮሮና ወረርሽኝ

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) በተለያየ ጽሑፌ ላይ ስለ ህይወትና ሰውነት አውርቻችኋለሁ። ወደዚህ ዓለም ለአንድ ጊዜ መጥተናል..በማይደገም ህላዊ ውስጥ ነን ስል ነግሬአችኋለው። በማስተዋልና በጥበብ እንጂ በዘልማድ የሚመራ የህይወት ቅንጣት እንደሌለ ይሄንንም... Read more »

ነገረምርጫ 2013…!?

 በቁምላቸው አበበ ይማም(ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com  (ክፍል ሁለት) በሀገራችን በመጭው ግንቦት ማብቂያ ለሚካሄድ ምርጫ ቢያግዝ በሚል ዕምነት በአለማችን ከ1980ዎች ጀምሮ ከተካሄዱ ምርጫዎች ከተቀመሩ ዋና ዋና ስትራቴጂካዊ ትምዕርቶች ሁለቱን እንመልከት ። የመጀመሪያውን “ዝቅተኛ መስፈርቶች፤”ማለትም... Read more »