በሀላፊነት ስሜት እንምረጥ

ሀገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ውስጥ ትገኛለች። እነዚህ ለውጦች መሬትን በነኩ ትላልቅ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች የተደገፉ ናቸው። ለምሳሌ ሀገሪቱ በአፍሪካ በግዙፍነቱ ተወዳዳሪ የሌለውንና የብዙዎችን ቀልብ እየሳበ ያለውን የህዳሴ የሀይል ማመንጫ ግድብ እየገነባች ነው። የምርምርና... Read more »

ያገባኛል….

ሀገር በመልካም ሀሳብ የምትፈጠር የመልካም አንደበቶች ነጸብራቅ ናት። ትውልድ በመልካም አስተሳሰብ የሚፈጠር የመልካም እይታ ውጤት ነው። አሁን ላይ ብዙዎቻችን ምን አገባኝ፣ አይመለከተኝም በሚሉ አፍራሽ አመለካከቶች ተከበን የምንኖርበት ጊዜ ላይ ነን። በራሳችን ላይ... Read more »

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲየቁልቁለት ጉዞ

(ክፍል ሁለት) በክፍል አንድ መጣጥፍ በጠቀስሁት “ WELCOME Back To Kissenger’s World” በሚል ርዕስ በፎሪን ፓሊሲ መጽሔት ባስነበበን ማለፊያ መጣጥፍ ፤ ደግነቱ ይላል ማይክል ሒሽ በ2ኛው የዓለም ጦርነት ማግስት የተመሠረተው ነጻው ዓለምአቀፍ... Read more »

የኢትዮጵያዊነት አንድነት ቀለም

ኢትዮጵያ ሰማንያ በላይ ብሄረሰቦች የሳሏት የጋራ ምስላቸው ናት።ብዙ ሃሳቦች፣ ብዙ ታሪኮች የተዋሀዱባት የተዋጡባትም ድብልቅ እውነት ናት።ብዙ ዓይነት ባህሎች፣ ብዙ ዓይነት ስርዐቶች በአንድነት ያቆሟት የሰውነት ስጋና ደም እንዲህም ናት።በእያንዳንዳችን ልብ ውስጥ አለች።የእውነት ጥጋችንም... Read more »

ለአስቸኳይ ጥሪው የተሰጠ አስቸኳይ ምላሽ

የዛሬ ወር አካባቢ የትግራይ ክልል የግብርና ቢሮ ኃላፊ በቅርቡ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የክልሉ ቀጣይ የእርሻ ስራ የሁሉንም አካላት ትልቅ ትኩረትና አስቸኳይ እገዛ እንደሚፈልግ መጥቀሳቸውን አስታውሳለሁ። አርሶ አደሩ በአሁኑ... Read more »

የኢትዮጵያን ወቅታዊ መልክ እየሣሉ ያሉ እጆች

በዕለተ ትንሳኤ ዋዜማ ከአንድ የሚዲያ ተቋም ጋር ቆይታ አድርጌ ነበር። በውይይታችን ጣልቃ ጋባዤ ጋዜጠኛ “የኢትዮጵያ ወቅታዊ መልክ ምን ይመስላል?” በማለት ያልተዘጋጀሁበትን ጥያቄ በመወርወር ፈተና ውስጥ ዘፈቀኝ። የአገሬ ቀደምትና ወቅታዊ መልክ ምን ይመስል... Read more »

ሰላማችንን በመጠበቅ ነገን የተስፋ ቀን እናድርግ

 የኢትዮጵያን የኋላ ታሪክ ስንመለከት ከገናና የአሸናፊነት ገድል ጀምሮ የድርቅ ተምሳሌት እስከመሆን፣ ከሰው ዘር መገኛነት እስከ ጥንታዊ ስልጣኔ፣ ከአልገዛም ባይነት እስከ የሌሎች አገራት አርአያነት ወዘተ የዘለቁ ጉራማይሌ ታሪኮችን እናገኛለን። እነዚህ ታሪኮቻችን አሁን አገራችን... Read more »

በአዲስ አበባና በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

በደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ  በአዲስ አበባና በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች ሁከት፣ ሽብርና ትርምስ በመፍጠር ድብቅ የፖለቲካ አጀንዳቸውን ለማሳካት በሚንቀሳቀሱ የውጭ እና የውስጥ ፀረ-ሰላም ኃይሎች የሚደገፉ የሽብርተኞቹ የህወሓትና የሸኔ ቡድን አባላት... Read more »

“ተፎካካሪዎችም ሆኑ ገዢው ፓርቲ ተወዳደሩም፣ አሸነፉም በመጨረሻ እናስተዳድረዋለን ብለው የሚያስቡት ህዝብ ያስፈልጋቸዋል”-ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ የኢትዮጵያ የአገር ሽማግሌዎች መድረክ ሰብሳቢ

ሽምግልና ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን አብሮ የኖረ ከባህል ሁሉ ተወዳጅና ተሰሚ የሆነ የአብሮነታችን መገለጫ ነው። ባልና ሚስት መካከል ችግር ሲገባ፣ ልጆች ከወላጆቻቸው አልስማማ ሲሉ፣ ወጣቶች እርስ በእርሳቸው ግጭት ውስጥ ሲገቡ ሰዎች ከማህበረሰቡ ባህልና ወግ... Read more »

ሴራ ያጠላባቸው 3 ዓመታት

ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ፣ ባለስልጣናት አልያም የተወሰኑ የፖለቲካ ፣ የአይዶሎጂና የኢኮኖሚ ቡድኖች ሚስጥራዊ ዕቅድ ውጤት የሆነ ሁነት ወይም ክስተት የሴራ ኀልዮት Conspiracy Theory ሲል ይበይነዋል።የእንግሊዘኛው መዝገበ ቃላት ሜሪያም ዌቢስተር ።( A theory... Read more »