የሰብዓዊ እርዳታ ጭንብል ሲገለጥ

የሰብዓዊ እርዳታ ድርጅቶች የተቋቋሙበት ዋነኛ ዓላማ ከፖለቲካ ነጻና ገለልተኛ ሆነው በችግር ላይ ላሉ ተጎጂዎች ፈጥኖ በመድረስ የዕለት ሰብዓዊ እርዳታ ተደራሽ ለማድረግ ታስቦ ነው:: አሁን ላይ ያለው ነባራዊ እውነታ ግን በተቃራኒው እየሆነ ይገኛል::... Read more »

የአሸባሪው ሕወሓት የደም እጆች

አሸባሪው ሕወሓት ጫካ በገባ ማግስት የትግል አጋሮቼ እና የአለም ህዝብ ይወቅልኝ ባለው ማንፌስቶው በክፍል (ሀ) “የአብዮታዊው ትግል አላማ የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ማቋቋም ይሆናል” በማለት እንቅጩን ይናገራል። ከዚህ ጋር አያይዞ የትግራይ ህዝብ የደኸየውና... Read more »

ዘር አጥፊው ማነው !?አሸባሪው ሕወሓት

አሸባሪው ሕወሓት የትግራይን ሕዝብ ሲያሻው በሰብዓዊ ጋሻነት ፤ ለመደራደሪያነት በማገት፤ ሌላ ጊዜ ነፍስ የማያውቁ ብላቴናዎቹን ከጉያው እየነጠለ በሕዝባዊ ማዕበል በጦርነት በመማገድ፤ በስሙ የሚላክለትን እርዳታ በመሸጥና ለፖለቲካዊ ጥቅም ሲል እንዳይደርሰው መንገድ በመዝጋትና ድልድይ... Read more »

አዲስ ዘመን፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ መንግሥት

የይሁንልን ትርክት፤ ጠቢቡ ሰለሞን “እንዲህ ብሏል” በማለት ቅዱስ መጽሐፍ መዝግቦልናል። “የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፤ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይ በታች አዲስ ነገር የለም። ‹እነሆ፣ ይህ አዲስ ነው› ሊባል ይቻላል? እርሱ... Read more »

የዓለም አቀፍ ጉልበተኞች ጭፈራ

 “ክፈቱልን በሉት በሩን – ኮሪዶሩን!” ልክ በዛሬው ዕለት “ሀ” ብለን የምንጀምረው ወርሃ ነሐሴ በብዙ የሀገራችን ክፍሎች የሚታወቀው “የልጆች ወር” በመባል ነው፡፡ ምክንያቱ ደግሞ ግልጽ ነው፡፡ በዚህ በነሐሴ ወር ውስጥ የሚውሉት አብዛኞቹ የብሔረሰቦቻችን... Read more »

ወቅቱ እንደ ብረት የምንጠነክርበት ነው!

በተለያዩ ጊዜያት አገርን ችግር ውስጥ በማስገባት እንድትፈራርስ የሚጥሩ ሀይሎች ይነሳሉ። በእነዚህ ወቅቶች ደግሞ ህዝብ በአንድነትና በትብብር መንፈስ መቆሙ እንደ ብረት መጠንከሩና እንደ አንድ ማሰቡ የመጣውን ሁሉ እንደ አመጣጡ ለመመከት መዘጋጃ መንገዱ ነው።... Read more »

ዲያስፖራ – ወዳ’ገር ቤት . . . ፍጠን!!!

ከማልመሰጥባቸው ቃላት አንዱ ነው – ዲያስፖራ። ዲያስፖራ ከመጠሪያ ድምፁ ጀምሮ እስከነ ትርጉሙ ለጆሮዬም አይመቸኝም። ምን እንደሆነ አላውቅም ብቻ ቃሉን ከእኛ ከኢትዮጵያዊያን አንፃር ሳብላላው ካብ አይገባ ድንጋይ ይሆንብኛል። በተለይ አንዳንዴ እንደ መመፃደቂያ ተደርጎ... Read more »

የአባይ ትውልዶች

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) በዘመናት የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ብዙ ትውልዶች መተው ሄደዋል። ወደ ፊትም አዳዲስ ትውልዶች ይፈጠራሉ። ይሄ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። በዚህ የትውልድ ሽግግር ውስጥ ግን የሚፈጠሩ... Read more »

ኢትዮጵያን ማዳከም – ትርፉ ድካም

 ቅድስት ሰለሞን  አንድን አገር ለማቆርቆዝ የሚከፈለው ዋጋ አንዳንዴ ግርም ይለኛል፤ አግራሞቱ ደግሞ ባስ የሚለው አቆርቋዡ አካል ሥራዬ በማለት ጉዳዩን በረጅም እቀድ ይዞ ለዓመታት ሲንከላወስ በማስተዋሌም ጭምር ነው። በተለይ ደግሞ በአንዲት ሉዓላዊት በሆነች፤... Read more »

ሽብር እስከ መቃብር

አቤል ባለፈው ሳምንት ከህወሓት መንደር አፈትልከው የወጡ መረጃዎች ህወሓት በኢትዮጵያ እና በኢትዮጵያውያን ላይ አዲስ የክፋት ሴራ እየሸረቡ መሆኑን ያመላከቱ ሆነዋል።በእርግጥ ይህ መላው ኢትዮጵያውያን ከሚያውቁት የህወሓት ባህሪ አንጻር አዲስ አስገራሚ ግኝት ነው ባይባልም... Read more »