
ኢትዮጵያ በቴሌኮም አገልግሎቶች ተደራሽነት ላይ በስፋት እየሰራች ትገኛለች፡፡ ኢትዮቴሌኮም እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ይህን ስራ ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ በዚህም የቴሌኮም መሰረተ ልማቶችን በመላ ሀገሪቱ በመገንባት ሀገሪቱና ዜጎች ከዘርፉ ማግኘት ያለባቸውን አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል፡፡... Read more »

በአፍሪካ የመጀመሪያው የሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርተፊሻል ኢንተለጀንስ) የተማሪዎች ውድድር በቅርቡ በአብርሆት ቤተመጻሕፍት ተካሄዷል:: ውድድሩን አብርሆት ቤተመጻሕፍት አፍሪካ ቱ ሲሊከን ቫሊ ኤ2ኤስቪ (A2SV) ከተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመሆን ነው ያዘጋጀው:: በውድድሩ ኢትዮጵያን... Read more »
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሳይበር ደህንነት ስጋት ከዓለማችን ቀዳሚ ስጋቶች መካከል አንዱ እየሆነ መምጣቱ ይገለጻል:: በተለይ የዲጅታላይዜሽን መስፋፋትን ተከትሎ የሳይበር ደህንነት ስጋት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሳይበር ጥቃቶች የሚያስከትሉት ኪሳራም... Read more »

ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ረገድ ዘመኑ የደረሰበት የቴክኖሎጂ ደረጃ ላይ ለመድረስ የሚያግዙ ቴክኖሎጂዎችን ማስተዋወቅና ማስፋፋትን ይጠይቃል። ይህም የመንግሥትንና የግሉን ዘርፍ ቅንጅትና ትብብር የሚጠይቅ ሲሆን የግሉ ዘርፍ ቴክኖሎጂ በመፍጠር፣ በማስፋፋት ረገድ ያለው ሚና... Read more »

ወጣት አዲሱ ባዬ ይባላል። የጎንደር ከተማ ነዋሪ ነው። የውሃ መስመር ዝርጋታ ባለሙያ ሲሆን በሥራው ከውሃ ጋር ከሚገናኙ ማቴሪያል (ቁሳቁስ) ጋር የቀረበ ግንኙነት አለው። የውሃ መስመሮች ዝርጋታ ሲዘረጋ በአብዛኛው ከሚገጥሙት ችግሮች ውስጥ አንዱ... Read more »
ኢትዮጵያ በዲጂታል ኢኮኖሚው ዘርፍ የጀመረችውን እንቅስቃሴ ይበልጥ ለማጎልብት የሚያግዙ የተለያዩ ዓለም አቀፍ ሁነቶችን እያስተናገደች ትገኛለች። እየተጠናቀቀ ባለው 2015 ዓመት 17ኛውን ዓለም አቀፍ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ ሁነቶችን ማስተናገዷ... Read more »

ጎይቶም ገብረዮሐንስ ይባላል። የሁለት ፈጠራ ሥራዎች ባለቤት ነው። እነዚህም ተሽከርካሪዎች ላይ የሚገጠም አደጋን መከላከል የሚያስችል አውቶማቲክ ጠቋሚ መሣሪያ እና የጫማ ሶልን በኬሚካል የሚያጸዳ ማሽን ናቸው። በፈጠራ ውጤቶቹ በ2012ዓ.ም ከአእምሯዊ ንብረት ጽሕፈት ቤት... Read more »

አሁን ያለንበት ዲጅታላይዜሽን ዓለም በየዕለቱ ተለዋዋጭ ክስተቶችን እያስተናገደች ትገኛለች። በየጊዜው አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እየተፈጠሩና ትግበራ ላይ እየዋሉ ይገኛሉ። እነዚህን ቴክኖሎጂዎች አውቆና ተረድቶ ወደ ተግባር ለመተርጎም ዘመኑን የዋጀ ክህሎት እና እውቀት ባለቤት መሆንና ራስን... Read more »

የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ዘርፍ ለአጠቃላይ ሀገራዊ የብልጽግና ጉዞ የላቀ አበርክቶ እንዳለው ይታወቃል። ዘርፉ ለሀገር ኢኮኖሚ ግንባታ ያለውን አበርክቶ ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ እንዲቻል በየክልሉ የሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጆች የድርሻቸውን... Read more »

የሰው ልጅ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ሁሉ ወደ ዲጅታላይዜሽን እየተቀየረ ባለበት በዚህ ዘመን ከዲጅታል ቴክኖሎጂ ውጭ መሆን እጅግ ከባድ ነው። ስለዚህም ወደን ብቻ ሳይሆን ተገደንም የዲጅታሉን ዓለም እንቀላቀላለን። አሁን ጊዜን፣ ወጪንና ጉልበትን ለመቆጠብ... Read more »