
ቴክኖሎጂ እያንዳንዱን የዓለምን እንቅስቃሴ በተቆጣጠረበት እና ምቹና ቀልጣፋ ኑሮንም ሆነ ዘላቂ የምጣኔ ሀብት እድገትን ከቴክኖሎጂው ዘርፍ እድገት ውጪ ማሰብ በማይቻልበት በአሁኑ ወቅት፣ ኢትዮጵያም ከቴክኖሎጂ ዘርፍ እድገት ተቋዳሽ ለመሆን ትልልቅ ተግባራትን እያከናወነች ትገኛለች።... Read more »

ኢትዮጵያ ከ900 ሺህ በላይ ዓለም አቀፍ ስደተኞችን ተጠልለው የሚኖሩባት ሀገር ናት:: እነዚህ በርካታ ቁጥር ያላቸው ስደተኞች በሀገሪቱ ድንበር አካባቢዎች ይኖራሉ:: የሚኖሩባቸው አካባቢዎች መሠረተ ልማት ያልተሟሉባቸው በመሆናቸው ለበርካታ ችግሮች መዳረጋቸውን ይነገራል:: በዓለም አቀፍ... Read more »

ዲጅታል ኢትዮጵያ እውን የማድረጉ ጉዞ ከተጀመረ ቅርብ ጊዜ ቢሆንም፣ ጉዞውን የሚያፋጥኑ በርካታ ሥራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፤ ይህን ተከትሎም ለውጦች እየታዩ ናቸው። በተለይ ተቋማትን በማዘመን የአሰራር ሥርዓቶችን ወደ ዲጅታል የመቀየር ሥራው ተጠናክሮ ቀጥሏል። ከኢኖቬሽንና... Read more »
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ መተግበር ከተጀመረ አጭር ጊዜ ቢሆንም፣ የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተደራሽነትን በማስፋፋት ረገድ ብዙ ሥራዎች እየተሰሩ ናቸው፤ ይህን ተከትሎም ለውጦች መመዝገብ ጀምረዋል። የዲጂታል ፋይናንስን በማሳደግ ረገድ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተከናወኑ ያሉ... Read more »

አሁን ባለንበት ‹‹ዘመነ ቴክኖሎጂ ›› የረቀቀ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (Artificial intelligence) በብዙ መልኩ ጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል፤ ይህም የሰው ልጆችን ሥራ እያቀለለው ነው፡፡ በተለይ ያደጉት ሀገራት ይህን ሰው ሠራሽ አስተውሎት በብዙ መልኩ... Read more »

ኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂን ሙሉ በሙሉ ለመተግበር በቁርጠኝነት በመሥራት ላይ ትገኛለች። ይህንንም እውን ለማድረግ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ቀርጻ ተግባራዊ እያደረገች ትገኛለች። ስትራቴጂው ተግባራዊ መደረግ ከጀመረ ሦስት ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን በዲጂታል ትራንስፎርሜሽን... Read more »

ዲጅታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ረገድ በርካታ ሥራዎች እየተሠሩ ናቸው፤ ይህን ተከትሎም ለውጦችም እየተመዘገቡ ይገኛሉ:: ለዚህም የመብራትና የመሳሰሉት የአገልግሎቶች፣ የነዳጅ ግዥ ፣ የግብር ክፍያዎች በዲጂታል ቴክኖሎጂ እየተፈጸሙ ያሉበትን ሁኔታ በማሳያነት መጥቀስ ይቻላል:: ይህን... Read more »

በዚህ የዲጂታል ዘመን የሀገሮች ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች የሚከወኑት በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ነው፡፡ የመረጃ ልውውጡ፣ ክፍያው፣ ሕክምናው፣ ትምህርቱ፣ ግብርናው፣ ግንባታው፣ ኢንዱስትሪው፣ ወዘተ… ከእዚህ ቴክኖሎጂ ውጭ ሊሆን አይችልም፡፡ ኢትዮጵያም የዲጂታል ቴክኖሎጂ አስፈላጊነትን በማመን... Read more »

ኢትዮጵያ በቴሌኮም አገልግሎቶች ተደራሽነት ላይ በስፋት እየሰራች ትገኛለች፡፡ ኢትዮቴሌኮም እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ይህን ስራ ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ በዚህም የቴሌኮም መሰረተ ልማቶችን በመላ ሀገሪቱ በመገንባት ሀገሪቱና ዜጎች ከዘርፉ ማግኘት ያለባቸውን አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል፡፡... Read more »

በአፍሪካ የመጀመሪያው የሰው ሠራሽ አስተውሎት (አርተፊሻል ኢንተለጀንስ) የተማሪዎች ውድድር በቅርቡ በአብርሆት ቤተመጻሕፍት ተካሄዷል:: ውድድሩን አብርሆት ቤተመጻሕፍት አፍሪካ ቱ ሲሊከን ቫሊ ኤ2ኤስቪ (A2SV) ከተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመሆን ነው ያዘጋጀው:: በውድድሩ ኢትዮጵያን... Read more »