አንገት ማስገቢያ ያሳጣው ፍራቻ

አቶ ፍቅሬ ኮይራ ይባላሉ። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካጠናቀቁ በኋላ፤ ራሺያ በመሔድ የሁለተኛ ዲግሪያቸውን ሰርተዋል። ወደ አገራቸው እንደተመለሱም በግብርና ሚኒስቴር በተለያዩ ቦታዎች ሃላፊ በመሆን አገልግለዋል። ቀደም ሲል በተማሪነት ጊዜያቸው ከወላይታ ሶዶ... Read more »

ወደ ከተማ የሚያንደረድሩ ገፊና ሳቢ ፍልሰቶችን ለማረቅ

በአሁን ወቅት የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር ከ110 ሚሊዮን በላይ እንደሚሆን ይገመታል። የህዝብ ቁጥር በሚጨምርበት ወቅት ደግሞ ያንን ህዝብ መሸከም የሚያስችል ኢኮኖሚ ሊያድግ የግድ ይላል። ይሁን እንጂ እየመነጨ ያለው ኢኮኖሚም ሆነ ኢኮኖሚውን ይበልጥ ሊያሳድግ... Read more »

የመጭበርበር ጣጣ በቤት ግዢ

ለስምንት ዓመታት በዱባይ በቤት ሠራተኝነት ትሠራ የነበረችዋ አዳነች ወርቁ፣ ወርሐዊ ደመወዟን ለዓመታት ለቤተሰቦቿ ስትልክ ቆይታለች። ቤተሰቦቿ ድካሟን ስለሚረዱ ላቧን መና አላስቀሩባትም። ‹‹ለእኛ›› ብለው ያማራቸውን ለብሰውና አሸብርቀው፤ የፈለጉትን ዕቃ ገዝተው እና ቤታቸውን አሳድሰው፤... Read more »

ለከተማነት ኑሮ ተገቢ ሥልጣኔ

ሰዎች በከተማ ለመኖር የሚያስችላቸውን ሥነ ልቦና ሰንቀው የሚንቀሳቀሱ ከሆነ ፋይዳው በርካታ ነው። አኗኗራቸው የግብር ውጣ እንዳይሆን ተጠንቅቀውና የሚኖሩበት ከተማ የሚጠይቀውን ሥርዓት ተከትለው የሚወጡና የሚገቡም ከሆነ ለከተማው ውበት ከመሆኑም በላይ ለራሳቸው ለነዋሪዎቹ ጤና... Read more »

አንጋፋው ዩኒቨርሲቲ

መገኛው የኢትዮጵያና የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ ከተማ ነው፤ ስሙንም ከከተማዋ መጠሪያ የወሰደ ሲሆን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመባል ይታወቃል። በሀገሪቱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ታሪክም ውስጥም በአንጋፋነቱ ይታወቃል፤ ትልቁ የመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም... Read more »

የህንፃ እንደ አሸን መፍላት የሚያሳየው የኢኮኖሚ ጥመት ወይስ ሌላ?

በዋናነት አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ትልልቅ ከተሞች የሚታየው ህንፃ ከቀን ወደቀን በቁጥርም በቁመትም እየጨመረ ስለመሆኑ ይነገራል። በተለይ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ እየተገነቡ ያሉ ህንፃዎች ብዛታቸው ብቻ ሳይሆን ፍጥነታቸውም ‹‹በቅለው ነው... Read more »

የከተማዋ መለጠጥ ያስከተለው ቀውስ

አርክቴከት ቁምነገር ታዬ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአርክቴክቸርና አርበን ፕላኒንግ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በአድቫንስድ አርክቴክቸራል ዲዛይን አግኝተዋል። ስለ አዲስ አበባ ከተማና ዙሪያዋ እንዲሁም ከከተማዋ ፕላንና እቅድ ጋር በተያያዘ ከመጠን በላይ በመስፋቷና... Read more »

ከ15 ዓመታት ግንባታ በኋላ የተመረቀው ማዘጋጃ ቤት

በአፄ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ህዳር 1879 ዓ.ም እንደተቆረቆረች የሚነገርላት የአዲስ አበባ ከተማ የሥልጣኔ አጀማመሯ ከ1886 እስከ 1931 ዓ.ም እንደሆነ የታሪክ ድርሳን ያመለክታል:: የዘመናዊ ከተማነት መልክና ቅርጽ መያዝ እና የትልልቅ ህንጻዎች መገንባት ከተማዋን... Read more »

ማጤን የሚጠይቀው መልሶ ልማት

መንግስት በአዲስ አበባ ወደ ከተማ መልሶ ልማቱ የመጣበት አንዱ ምክንያት የመሬት ጥበት እየተከሰተ እንደሆነ ይነገራል:: መሬት ደግሞ ስለማይፈበረክ ያለውን በጥበብ መጠቀምን የሚጠይቅ ሆኖ አግኝቶታል:: በመሆኑም ችግሩን መፍታትና ሰውንም ኑሮው እንዲሻሻል ለማድረግ በማሰብ... Read more »