አባቷን በልጅነቷ ያጣችው ዝናሽ ተሾመ ተወልዳ ያደገችው ጅማ ነው። ልጅነቷን ያሳለፈችው በእናቷ ቤት በተንጣለለ ግቢ እንደፈለጋት ቦርቃ ነበር። ከእናቷ ጋር ያላት ግንኙነት እንደ እናት፣ ጓደኛ፣ እህትም ጭምር ጠንካራ ስለነበር በዚህ ሂደት ሆና... Read more »
እንጦጦ ሃመረኖህ ኪዳነ – ምህረት ገዳም የተቆረቆረችው በ484 ዓ.ም እንደሆነ ይነገራል። በ500 ዓ.ም ደግሞ አባ ሊባኖስ በተባሉ ጻዲቅ መነኩሴ ገዳም ሆና ተቋቋመች። በአጼ ምኒልክ ዘመን እቴጌ ጣይቱ ወደ ገዳሟ በመምጣት እድሳት እንዲደረግላት... Read more »
ሰዎች ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ መንቀሳቀስን ይሻሉ። ይህ እንቅስቃሴያቸው ደግሞ የቅንጦት ብቻ ሳይሆን የግድም ጭምር ነው። በእንቅስቃሴያቸው ወቅት ሊጠቀሙ የሚችሉት የተለያዩ የትራንስፖርት አገልግሎቶችን ሊሆን ይችላል። ለዚህ ደግሞ በተፈለገው ጊዜ እና ወደተፈለገው... Read more »
ከድንቅዬ የኢትዮጵያ ቅርሶች መካከል አንዱ የአክሱም ሐውልት ነው።ሐውልቱ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት በዓለም ቅርስነት የተመዘገበ ሲሆን፣ የመመዝገቡ ምሥ ጢርም አክሱም ቅርስንና ታሪክን አስተባብራ መያዝ በመቻሏም ጭምር ነው። በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ... Read more »
በአገሪቱ እየታየ ያለው የከተሞች መስፋፋት ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ ስለመምጣቱ አይካድም። ይሁንና ክተማው ተገቢውን መስፈርትና አስፈላጊውን ግብዓት በማሟላት እየተከናወነ ስለመሆኑ እርግጠኛ መሆን አይቻልም። ከዚህ አንጻር ደግሞ መሰራት የተገባቸው በርካታ ተግባራ እንዳሉ ይስተዋላልና በዚህ... Read more »
‹‹ከምንም በላይ ምን ጊዜም ቢሆን ህግ መከበር አለበት›› የሚል ፅኑ እምነት እንዳላቸው ይናገራሉ። ‹‹ህግ በመከበሩ የሚታጣ ነገር ካለም ቢታጣ አያስከፋም›› ብለውም ያስባሉ፤ አሁን አሁን ግን በህግ አክባሪነታቸው ቤት ማግኘት አለመቻላቸውን ሲያስተውሉ መፀፀት... Read more »
ከአዲስ አበባ ደቡብ ምስራቅ በአምስት መቶ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ የሐረሪ ክልል ዋና ከተማ ናት። ከተማዋ ለዘመናት በከፍተኛ የንግድ ማዕከልነትም ትታወቃለች። ከመሀል አገር፣ ከአፍሪካ ቀንድና ከአረብ አገራት ጋር እንዲሁም ከቀሪው አለም... Read more »
የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ባለሥልጣን ትንበያ እንደሚያመለክተው፤ በ2013 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የከተማ ህዝብ ዓመታዊ ዕድገት ምጣኔ 3 ነጥብ 7 ከመቶ ሲሆን፣ የከተሜነት ደረጃው ደግሞ በ2013 ዓ.ም 22 ነጥብ 0 በመቶ እንደሚሆን ይጠበቃል። ይህ ቁጥር... Read more »
‹‹ያለ አገር ክብርና ነጻነት አለመኖሩን ተረድተው የጠላት መሳሪያ ከመሆን መከራና ስደትን መርጠው አምስት ዓመት ሙሉ ተስፋ ባለመቁረጥ ሲንገላቱና ሲንከራተቱ ለኖሩ ስድተኞች የቆመ መታሰቢያ›› ሲል በነጻነት ሐውልት በአንደኛው አምድ ላይ ተፅፏል:: በሌላኛው አምድ... Read more »
አንድን ከተማ ከተማ ነው ሊያስብለው የሚችል የራሱ መስፈርት አለው:: መስፈርቱ ከአገር አገር ሊለያይ ይችላል:: አገሮች እንደ የሁኔታውና እንደህጋቸው መሰረት ከተማ ነው አይደለም የሚለውን ያስቀምጣሉ:: በዚህ መልኩ የሚሰጠው ውሳኔ የሚገለጸው በአገራቱ ማዕከላዊ ስታቲስቲክ... Read more »