“የውጪው ኃይል ደሃና ሀብታም አገር በሚል በፈረጀው አካሄድ ሁልጊዜ ኢ-ፍትሃዊ ዓለም ውስጥ መኖራችን የሚያበሳጭ ነገር ነው” አቶ አባተ ኪሾየእርቀ ሰላም ኮሚሽን የስራ አስፈጻሚ አባል

ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ ማህበረሰባዊና ፖለቲካዊ ግጭቶች ምክንያት በህዝብ እንዲሁም በመንግስትና ህዝብ መካከል የቁርሾ ስሜቶች ተንጸባርቀው መቆየታቸው የሚታወስ ነው፤ ይህን የቁርሾ ስሜት ለማስወገድ እውነትና ፍትህ ላይ መሰረት ያደረገ እርቅ ማውረድ ተገቢ ነው በሚል... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽና ማብራሪያ

 (ክፍል ሁለት) እንደምን አደራችሁ ውድ የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች፤ በትላንትናው የወቅታዊ አምድ ዝግጅታችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ ልዩ ስብሰባ በ2014 ረቂቅ በጀትና በወቅታዊ... Read more »

‹‹ሰው ለኑሮው የሚጠቅመውን ዕቃ ብቻ እንደሚገዛ ሁሉ፤ ሀገሩን የሚገነባ ሀሳብ መግዛት አለበት›› -አቶ በፍርዴ ጥላሁን የህግ ባለሙያ

ክፍለዮሐንስ አንበርብር አቶ በፍርዴ ጥላሁን ይባላሉ። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በህግ ትምህርት ከዲላ ዩኒቨርሲቲ ተመርቀዋል። ከዚያም በተለያዩ አካባቢዎች ተመድበው ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋል። በተለይም ደግሞ ግጭቶች ሲከሰቱ በነበሩባቸው አካባቢዎች ሁኔታዎችን ተመልክተው በህግ ዓይን እልባት እንዲያገኙ ሠርተዋል።... Read more »

“ሐዋሳ ወደ ቀድሞ ሰላሟ መመለስ ብቻ ሳይሆን ከነበረበው ሁኔታ በብዙ እጥፍ ተሽላ ርቃ ሄዳለች”ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ የሐዋሳ ከተማ ምክትል ከንቲባ

የሐዋሣ ከተማ በ1952 ዓ.ም በቀዳማዊ ንጉሠ ነግሥት አፄ ኃይለሥላሴ ዘመን የተመሠረተች ሲሆን አመሠራረቷም ከአካባቢው ልምላሜ ጋር ተያይዞ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እና የአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪ ልማት ለመዘርጋት ታሣቢ ያደረገ እንደነበረ የተለያዩ የታሪክ ድርሳናት... Read more »

‹‹ህብረተሰብ አንድ ልጅ ወልዶ ማሳደግ የራሱ ተግባር እንደሆነ ሁሉ በችግኝ ላይም ያለው ግንዛቤ የዚያን ያህል ነው››አቶ ባይነሳኝ ዘሪሁንየአዊ ብሄረሰብ ዞን አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ

አዊ ዞን በአማራ ክልል ከሚገኙ ዞኖች አንዱ ሲሆን፣ በስሩም 12 ወረዳዎች አሉ። ዞኑ ሶስቱንም የአየር ጸባይ ያካተተ እንደመሆኑ የትኛውም አካባቢ ይበቅላል የተባለውን ሁሉ ሊያበቅል የሚችል ነው። በተለይ አማራ ክልል ቡና አይበቅልም የሚለውን... Read more »

“የኢትዮጵያ ጥንካሬ የእያንዳንዱ ብሔር ጥንካሬ ውጤት ነው። የኢትዮጵያ ጥንካሬ የእያንዳንዱ ዜጋ ጥንካሬ ውጤት ነው”ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ

በትናንት እትማችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከፋና ብሮድካስር ኮርፖሬት ጋር በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳች ዙሪያ ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ የመጀመሪያ ክፍል ማቅረባችን ይታወሳል። በዛሬው እትማችን የቃለመጠይቁን ሁለተኛ ክፍል ይዘን ቀርበናል ።  ጥያቄ፡– ወደ ታላቁ... Read more »

”በምርጫ ሂደቱ የሚሳተፉ ሁሉ ራሳቸውን ከህግ በታች አድርገው መንቀሳቀስ አለባቸው‘ አቶ ሰመረ አሰፋ የህግ ባለሙያና ጠበቃ

በኢትዮጵያ ህገ መንግሥት መሰረት ምርጫ በየ5 ዓመቱ የሚካሄድ ነው ። 6ኛ አገራዊ ምርጫም በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ለአንድ ዓመት ተራዝሞ በመጪው ሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓም ይካሄዳል ፡፡ በዚህ የምርጫ ውድድር ላይ... Read more »

“ግብጾች ከአስዋን ግድብ በዓመት የሚያተኑት ውሃ ቢጠራቀም ግድቡን ከአራት እስከ ስድስት ዓመት መሙላት ያስችላል”አቶ ፈቅአህመድ ነጋሽ የውሃ ሀብት አስተዳደር ባለሙያ

  አስቴር ኤልያስ  ብዙዎች ኢትዮጵያ ላይ እንዳሟረቱባትና እነርሱ በፈለጉት መንገድ እንደሚገፏት ሆና ባለመገኘቷ አግራሞታቸው ከቀን ወደቀን እየበረታ ስለመምጣቱ የማይታበል ነው። እርሷ በነደፈችው ትክክለኛ ጎዳና ላይ ናት። የትኛውም አካል ጠልፎ ሊጥላት ቢያሴርም ጉርብጥብጡን መንገድ... Read more »

‹‹የውጭ ጫናውን በመከራ ውስጥ የመጣ በረከት አድርገን ልንጠቀምበት ይገባል›› – አቶ አዱኛ ሂርጳ የለምን ኢትዮጵያ እንቅስቃሴ መስራች

  በአስተሳሰብና ማህበራዊ ለውጥ ላይ በስፋት የሚሰሩ ናቸው። አሁን ደግሞ ሰዎች በራሳቸው፣ በቤተሰባቸው፣ በተቋማቸው ይሁን በሀገራቸው ጉዳይ ላይ ለምን ብለው እንዲጠይቁ እና መልካም ለውጥ እንዲያመጡ ለማበረታታት የሚያስችል “ለምን ኢትዮጵያ” የሚል እንቅስቃሴን መስርተው እየሰሩ... Read more »

‹‹ኢትዮጵያውያን በጠነከርን ቁጥር ግብጾች እየተረበሹ ይመጣሉ›› – ዶክተር በለጠ ብርሃኑ በህዳሴ ግድቡ የቴክኒክ ባለሙያ ቡድን አባል

ዶክተር በለጠ ብርሃኑ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሲቪል ምህንድስና ትምህርት ክፍል መምህር ናቸው። ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጋር ተያይዞ በተመሰረተው ብሄራዊ ገለልተኛ የሳይንቲፊክ ቡድን እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የኢትዮጵያ ቡድን አስተባባሪ ነበሩ፣... Read more »