‹‹እየታየ ያለው በኢትዮጵያዊ አንድነት የደመቀ ህዝባዊ ማዕበል እንኳን ለአሸባሪዎች ውድቀቷን ለሚመኙ ምዕራባውያን ትልቅ መልስ ነው››አቶ ባዩ በዛብህ የሀገር ሽማግሌ፣ የኢትዮ- ሱዳን የድንበር ኮሚቴና የወሰንና ማንነት ኮሚሽን አባል

ከአፄ ኃይለሥላሴ ጀምሮ የህዝብ እንደራሴ ሆነው ህዝባቸውን አገልግለዋል። በደርግ ደግሞ የጠቅላይ ፍርድቤት ዳኛ ሆነው በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ሰርተዋል። ከ20 አመት በላይ በዳኝነት ቢያገለግሉም ህወሓት በዘረጋው ሀገር አፍራሽ የአስተዳደር መዋቅር ባደረጉት የሰላ ትችት... Read more »

«የኢትዮጵያ ህዝብ በአረመኔዎች እየተፈተነና የጭካኔን ጥግ እያየ በመሆኑ እያንዳንዳችን ስለራሳችን ስንል ለመሰዋት ዝግጁ መሆን አለብን» አቶ ተስፋዬ አለማየሁ የትዴፓ የፖለቲካ ጉዳዮች ምክትል ሀላፊ

ህወሓት ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ እታገልልሃለሁ ያለውን ህዝብ በመርሳት ወደዘረፋና የራሱን ቡድኖች ወደማደራጀት ነው የገባው፡፡ ከዛን ጊዜ ጀምሮም የህዝቡን ዴሞክራሲያዊ መብት መጠበቅ ጉዳዩም አልነበረም፡፡ ይህ መጥፎ ሀሳቡ ደግሞ ለ27 ዓመታት አብሮት ኖሮ... Read more »

“27 ዓመት ሙሉ ቁጭ ያሉበት ስልጣን በቂ አይደለም ብለው አገርን ወደሌላ ቀውስ ማስገባታቸው የታሪክ ተወቃሽ ያደርጋቸዋል”አርቲስት ሰናይት ሀይለማርያም

የአገር ፍቅር ስሜት ከሚገለጽባቸው መንገዶች አንዱ የጥበብ ስራ ነው። የጥበብ ስራዎች ሀይላቸው ትልቅ ከመሆኑ ጋርም ተያይዞ በርካታ መልዕክቶችን በአንድ ጊዜ በማስተላለፍ እንዲሁም በሰዎች ልቦና ውስጥ ቶሎ ብሎ በመስረጽ በአይረሴነታቸው የሚታወቁም ናቸው። አገራችን... Read more »

“ኢትዮጵያ ካደገች የአፍሪካ ሞዴል ትሆናለች በሚል ዓለምአቀፉ ኃይል ኢትዮጵያ ላይ ጫና እንዲፈጥር አድርጓል” መምህር ታዬ ቦጋለ የማህበረሰብ አንቂ፣ ደራሲ እና የታሪክ መምህር

በተለያዩ መድረኮች እና በማህበራዊ ሚድያዎች የሚሰማቸውን ስሜት በግልጽ በመናገር ይታወቃሉ፡፡ `መራራ እውነት በኢትዮጵያ ታሪክ` በሚል ርዕስ በ2011 ዓ.ም ያሳተሙት መጽሀፍ ከ80ሺ ኮፒ በላይ ተሰራጭቷል፡፡ በኢትዮጵያ ባህል እና ታሪክ ላይ የሚያጠነጥኑ ሁለት መጽሀፎችን... Read more »

‹‹የአገራችንን ገጽታ ከፍ ሊያደርግ የሚችል ሥራ ለመሥራት ተዘጋጅተናል›› አቶ ዳዊት ገለሶ አላምቦ የአሜሪካ የዳያስፖራ የሰላም ጓድ የፕሬስና ኮሙኒኬሽን ኃላፊ

የአሜሪካ ዳያስፖራ የሰላም ጓድ 13 ድርጅቶችና ታዋቂ ግለሰቦች ያዋቀሩት ድርጅት ነው። በዚህ ውስጥ ደግሞ አቶ ዳዊት ገለሶ አላምቦ የወከሉት ድርጅት ‹‹ኦሞ ኢትዮጵያ አንድነትና ፍትህ ማዕከልን ሲሆን፣ እርሳቸው የድርጅቱ መስራችና ፕሬዚዳንት ናቸው። በአገር... Read more »

“አሸባሪውን ህወሓት ከራሳችን ላይ መንግለን ለመጣል ከእኛ የሚፈለገው መተባበርና አንድ መሆን ብቻ ነው”ዶክተር አረጋዊ በርሄ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

የህወሓት የትግል አጀማማር በተደጋጋሚ ጊዜ እንደተገለፀውና ዶክተር አረጋዊ በርሄም “የህወሓት የፖለቲካ ታሪክ” በሚል መፅሀፋቸው እንዳሰፈሩት ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ ኖራ የብሔሮች እኩልነት እንዲረጋገጥ ህዝቡ አጥቶት የነበረው ፍትህ እንዲሰፍን በጠቅላላው በአገሪቱ ውስጥ ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ... Read more »

“የኢኮኖሚ አሻጥሩ ፊት ለፊት ከሚደረገው ጦርነት በላይ አገርን የሚያፈርስ ነው”አቶ ሙሉጌታ ተመስገን በፋይናንስና ደህንነት መረጃ ማዕከል የተግባርና ክትትል ቡድን መሪ

በሀገራችን ላይ የተለያዩ ሴራዎችን ሲያካሂድ የቆየው የአሸባሪው የህወሓት ቡድንና ተላላኪዎቹ፤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ፊት ለፊት ከሚያካሄዱት ጦርነትጋር ተያያዥ ሴራዎቻቸው ጎን ለጎን፤ የአገርን ኢኮኖሚ ለማዳከም በሰፊው ሲሰሩ ቆይተዋል፤ እየሰሩም ይገኛል። በዚህ ተግባራቸው መካከል የውጭ... Read more »

‟የኢትዮጵያ የአሸናፊነት ታሪክ ተረት አይደለም”ፕሮፌሰር ላጲሶ ጌዴሌቦ የታሪክ ተመራማሪ

በሐሰት የቱንም ያህል ትርክት መደርደር ቢቻል መቼም ቢሆን እውነት ሊሆን አይችልም፡፡ ለተወሰነ ጊዜ ውሎ ቢያድር እንጂ እውነቱ ራሱ ውሸቱን ይገልጠዋል፡፡ ባዶነቱንም በአደባባይም ያስጣጣዋል፡፡ የአሸባሪው ትርክት፣ የአይጥ ምስክር ድምቢጥ እንዲሉ በምዕራባውያኑም ጭምር የታገዘ... Read more »

“በልጅነት የተያዘ እውቀት ድንጋይ ላይ እንደተቀረፀ ፅሁፍ ነው”አቶ አህመዲን መሀመድ ናስር በጎ ፈቃደኛ ዲያስፖራ

በተለያዩ ጊዜያት ስለንባብ ሲነገሩ የተለያዩ አባባሎች እንሰማለን። የማያነብ እንደ እንስሳ ነው ከሚለው አንስቶ ማንበብ የነፍስ ምግብ ነው፣ መጻፍ ግን የነፍስ ትግል፤ እስከሚሉት ድረስ ማለት ነው፡፡ ሰው በንባብ የብርሃንና የጨለማ፣ የሞትና የሕይወት ያህል... Read more »

“ ኢትዮጵያ እንድትበታተን ያለአንዳች እረፍት የተጋ ሃይል ትግራይን ሊመራ አይችልም” ኮማንደር ገ/ መስቀል ወ/ሚካኤል በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ዞን የሀገረ ሰላም ከተማ ሚሊሻ ፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ

ተወልደው ያደጉት በቀድሞ አጠራር ትግራይ ክፍለሃገር ራያቆቦ አውራጃ አላማጣ ከተማ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው አላማጣ ከተማ በሚገኘው ታዳጊዋ ኢትዮጵያ በተባለ ትምህርት ቤት ነው የተማሩት። ዘጠነኛ ክፍል ሲደርሱ ግን ሃይቅ ከተማ እንዲሁም... Read more »