የቀጣይ ክተማ ትልም

በአገሪቱ እየታየ ያለው የከተሞች መስፋፋት ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ ስለመምጣቱ አይካድም። ይሁንና ክተማው ተገቢውን መስፈርትና አስፈላጊውን ግብዓት በማሟላት እየተከናወነ ስለመሆኑ እርግጠኛ መሆን አይቻልም። ከዚህ አንጻር ደግሞ መሰራት የተገባቸው በርካታ ተግባራ እንዳሉ ይስተዋላልና በዚህ... Read more »

‹‹ለግንባታ የሚያገለግሉ መገጣጠሚያዎች ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል›› – ኢንጂነር ዳዊት እምሩ

ኢንጂነር ዳዊት እምሩ ካባ ከአዲስ አበባ ሕንጻ ኮሌጅ በኮንስትራክሽን ቴክኒዮሎጂ ማኔጅመንት እና በቢውልዲንግ ኢንጂነሪግ ተመርቀዋል።የራሳቸው የኮንስትራክሽን ደርጅት ያላቸው ሲሆን፤ የሕንጻ ስራ ተቋራጭም ናቸው።ብዙ ችግር ባለበት በኮንስትራክሽኑ ዘርፍ መሰረታዊ ችግሮችና መፍትሄዎቻቸው ዙሪያ በተለይ... Read more »

አሁንም እንጠንቀቅ

አውሮፓውያኑ ኮሮና ቫይረስ ገና ወደ አፍሪካ እየገባ ነውና ከዚህ በኋላ አደጋው ይከፋል እያሉ ነው። በእነሱም ዘንድ ገና አላባራም። የዓለም ሳይንቲስቶች ክትባትም ሆነ መድኃኒት ፍለጋ እየባዘኑ ነው። ለሙከራ እያዘጋጇቸውም እንዳሉ ይነገራል። ስለፈውሱ እርግጠኛ... Read more »

ሥራው በትጋት የተጠናከረው የማስታወቂያ ኩባንያ

ተወልደው ያደጉት እዚሁ አዲስ አበባ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በፍሬሕይወት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ደግሞ በአዲስ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። በመቀጠልም በምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ... Read more »

ድፍረት ከሞት ጋር ያላትማል

የኖቭል ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ 19) ከቀላል እስከ ከባድ የመተንፈሻ አካል ሕመም የሚያስከትል የቫይረስ ዝርያ ነው። በበሽታው የተያዙ ሰዎች ትኩሳት፣ ሳል፣ የትንፋሽ መቆራረጥና የመተንፈስ ችግር ምልክቶች ይታይባቸዋል። በዓለም ጤና ድርጅት አገላለጽ፣ ኮሮና ቫይረስ... Read more »

የበረሃዋ ገነት – አቡዳቢ

አቡዳቢ አንደኛዋ በአረብ ኢምሬቶች ውስጥ የምትገኝ ከተማ ስትሆን፣ ቀደም ብሎ ትሩሲዓል ኦማን ተብላ ትታወቅ ነበር። በወቅቱ ለነበረው ፌዴሬሽንም ዋና ከተማ ሆና አገልግላም ነበር። ከተማዋ በተመሳሳይ ስም የሚጠሩ አነስተኛ ደሴቶች የያዘች ሲሆን፣ ደሴቶቹም... Read more »

ውጣ ውረዶች የፈተኑት የመንገድ ፕሮጀክት

ከግብፅ ካይሮ ተነስቶ ደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን የሚደርሰውና ከ10 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የሚሸፍነው የትራንስ አፍሪካን አውራ ጎዳና ፕሮጀክት አካል ነው። ከሞጆ ሃዋሳ ከሚዘልቀው የፍጥነት መንገድ ጋርም ይገናኛል። በልዩ ልዩ ውጣ ውረዶች በመፈተኑም... Read more »

ህግ አክባሪነት ቤት ያሳጣቸው ጎልማሳ

‹‹ከምንም በላይ ምን ጊዜም ቢሆን ህግ መከበር አለበት›› የሚል ፅኑ እምነት እንዳላቸው ይናገራሉ። ‹‹ህግ በመከበሩ የሚታጣ ነገር ካለም ቢታጣ አያስከፋም›› ብለውም ያስባሉ፤ አሁን አሁን ግን በህግ አክባሪነታቸው ቤት ማግኘት አለመቻላቸውን ሲያስተውሉ መፀፀት... Read more »

ጀጎል – የጥበብ መዘክር

ከአዲስ አበባ ደቡብ ምስራቅ በአምስት መቶ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ የሐረሪ ክልል ዋና ከተማ ናት። ከተማዋ ለዘመናት በከፍተኛ የንግድ ማዕከልነትም ትታወቃለች። ከመሀል አገር፣ ከአፍሪካ ቀንድና ከአረብ አገራት ጋር እንዲሁም ከቀሪው አለም... Read more »

ከተሜነት የመቀጠል ተስፋና ስጋት

የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ባለሥልጣን ትንበያ እንደሚያመለክተው፤ በ2013 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የከተማ ህዝብ ዓመታዊ ዕድገት ምጣኔ 3 ነጥብ 7 ከመቶ ሲሆን፣ የከተሜነት ደረጃው ደግሞ በ2013 ዓ.ም 22 ነጥብ 0 በመቶ እንደሚሆን ይጠበቃል። ይህ ቁጥር... Read more »