በ2020 የታዩ የግንባታ ቴክኖሎጂዎች

የቴክኖሎጂ ዕድገት ሲባል ቅድሚያ አዕምሮ ላይ የሚመጣው የኤሌክትሮኒክስ ኢንዱስትሪው ነው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በግንባታው ዘርፍም አዳዲስ ፈጠራዎች በመምጣት ላይ ናቸው። ይህም ዘርፉን በፈጠራው ረገድ ቀዳሚ እየሆነ እንዲመጣ እያረገው ይገኛል። በአሁኑ ወቅት የግንባታው... Read more »

የዓለማችን አስገራሚ ግድቦች

በግለሰብ ይሁን በገንቢዎች አይታ ብንመለከተው ግድብ ለተመሳሳይ ዓላማ የሚሠራ ነው። ግድብ የውሃ ፍሰት ማስተዳደር፣ መምራት እና መከለል ላይ በብዛት ያተኩራል። በሌላም በኩል ግድቦች 20 በመቶ የዓለም የኤሌክትሪክ ኃይል እና 88 በመቶ ታዳሽ... Read more »

ቤቱ ቤት እንዲሆን

ወጣትነት መማር፣ ሥራ ዓለም ውስጥ መግባት፣ ትዳር መመስረት ፣ ልጅ መውለድ እያለ ወደ ጎልማሳነት ያመራል። ይህ በየትኛውም ዓለም ያለ ወጣት የሚሸጋገርበት ሂደት ቢሆንም፤ ይህን ሂደት በትክክል ለማለፍ ግን በተለይ በአሁኑ ወቅት እንደ... Read more »

በጥሩ አፈፃፀም ላይ የሚገኘው የቃሊቲ – ቱሉ ዲምቱ የመንገድ ፕሮጀክት

ከቃሊቲ ማሰልጠኛ አደባባይ ተነስቶ ከቱሉ ዲምቱው የአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ ጋር ይጋጠ ማል፡፡ ከቃሊቲ ወደ ምስራቁና ደቡቡ የሀገሪቱ ክፍል ለመውጣትና ለመግባት ሲያጋጥም የቆየውን የትራፊክ መጨናነቅ እንደሚያሻሽለውም ታምኖበታል፡፡ የአሪቱን ገቢና ወጪ ንግድ በማሳለጥ... Read more »

የኮንስትራክሽን ዘርፉን በእውቀትና ባለሙያ

አዲስ አበባ ኮንስትራክሽን እንደ አሸን የሚፈላበት በመባል በውጭ መገናኛ ብዙሃን ጭምር ይገለጻል። እንደ ሀገርም የኮንስትራክሽን ሥራዎች በኢትዮጵያ በስፋት ይካሄዳሉ። የኮንስትራክሽኑ ዘርፍ በሀገር ኢኮኖሚ ውስጥ ጉልህ ስፍራ እንዳለው ታሳቢ ተደርጎም ከፍተኛ መጠን ያለው... Read more »

የአለም ሎሬት ሜትር አርቲስቱ የተጠበቡበት – ቪላ አልፋ

እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ እርሳቸው በሚፈልጉት ንድፍ ያሰሩት ቪላ አልፋ የተሰኘው ቤታቸው ከስዕላቸው በተጨማሪ እጅግ የተጠበቡበት እንደሆነ ይነገራል፡፡ ቤቱ የኢትዮጵያዊ ቅርስ የሚመስል አሻራ እንዲያርፍበት ጽኑ ፍላጎት እንደነበራቸውም ይገለጻል፡፡... Read more »

«የውሃው ዘርፍ የቱንም ያህል ቢሠራ የሚመሰገን አይደለም» ዶክተር በሻህ ሞገሴ የውሃ ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር

ብዙዎች ዛሬም ንጹሕ ውሃ ፍለጋ ረጅም ርቀት ይጓዛሉ፡፡ በገጠራማው የአገሪቱ ክፍል ያሉ ጥቂት የማይባሉ እናቶች ውሃ ፍለጋ ማለደው በመውጣት ከአውሬ ጋር ተጋፍተው እንደሚቀዱም ይነገራል፡፡ በከተማም ቢሆን ውሃ ፍለጋ አሊያም ጥበቃ ብቻ ጊዜያቸውን... Read more »

4 ነጥብ 4 ሚሊዮኑ ቤቶች የት? በማንና እንዴት ይገነባሉ?

ባሳለፍነው ሳምንት በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ከሆኑት ከአቶ ታደሰ ከበበ ጋር ባደረግነው ቆይታ ሚኒስቴሩ በቀጣይ አስር ዓመት ውስጥ ምን ያህል ቤቶችን በመገንባት የቤት ፈላጊውን ችግር ለማቃለል እንዳቀደ... Read more »

የቀጣናውን ጂኦ ፖለቲካ በአዲስ የበየነ ታሪካዊ ክስተት

የታላቁ የህዳሴ ግድብ የመጀመሪያውን የውሃ ሙሌት 4 ነጥብ 9 ቢሊዮን ሜትር ኩብ በመያዝ ተጠናቋል፡፡ እንደ አድዋ፣ ካራ ማራ፣ የታላቁ የህዳሴ ግድብ መሰረተ ድንጋይ እንደተጣለበት፣ የለውጥ ኃይሉ ወደ ስልጣን እንደመጣበት፣ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »

ዳግማዊው አድዋ

ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ ከምትታወቅባቸው የድልና የአርበኝነት ታሪኮች አንዱ ነፃነቷን አስከብራ የቆየች አገር መሆኗ ነው። ዓለም በቅኝ ገዢዎች ፉክክር በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ በገባችበት በ19ኛው ክ/ዘመን ኢትዮጵያ ነፃነቷን አስከብራ የኖረች ብቸኛ የአፍሪካ አገር መሆኗ... Read more »