በህንፃ ዲዛይን ዘርፍ የቴክኖሎጂ ለውጦች እየታዩ ናቸው፤ ይህም በአንድ ጊዜ የመጣ ለውጥ አይደለም።በዘርፉ ለውጥ ለማምጣት የፕሮጀክት ምርምሮች፣ የሙከራና የተለያዩ የህንፃ ጥበብ የሚያስተምሩ ዩኒቨርሲቲዎች በመክፈት ረገድ ከፍተኛ ጥረት ተደርጓል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የዲጅታል... Read more »
በአራት ኪሎ አካባቢ በጫማ ጠረጋ ሥራ የሚተዳደሩት አቶ ኃይሉ ዘበርጋ በደርግ ዘመን ከገጠር ወደ አዲስ አበባ መምጣታቸውን ይናገራሉ።ባለትዳርና የአራት ልጆች አባት እና የአምስት የልጅ ልጆች አያት የሆኑት አቶ ኃይሉ ዘበርጋ የ65 ዓመት... Read more »
ከቃሊቲ አደባባይ ቱሉ ዲምቱ የመንገድ ፕሮጀክት ጋር ይገናኛል። የከተማዋን የኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴ እንደሚያሳልጥ ይጠበቃል። የከተማዋን የመንገድ መረብ በማሳደግ ረገድም ትልቅ አስተዋፅኦ እንደሚኖረው ተገምቷል- የቃሊቲ ቀለበት መንገድ አደባባይ- ቂሊንጦ-ቡልቡላ መንገድ ፕሮጀክት። የአዲስ አበባ... Read more »
ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ለህዝብ ይፋ ያደረገውን የሦስት ዓመት ስትራቴጂና የ2012 በጀት ዓመት እቅድ ተግባራዊ በማድረግ ተቋሙን በደንበኞቹና በአጋሮቹ ዘንድ ተመራጭ ለማድረግ ሰፊ ሥራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል። የኢትዮ ቴሌኮም ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት... Read more »
የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የመጀመሪያው አዳራሽ በአዲስ አበባው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ግቢ ውስጥ ይገኛል ። ከእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ወደ ታላቁ ቤተመንግስት በሚወስደው መንገድ በስተቀኝ በኩል የሚገኘው ይህ... Read more »
እንደ አንድ የልማት ተቋም በአገሪቱ እየተካሄደ ያለውን የልማት እንቅስቃሴ በመደገፍ በኩል የተጣለበት ኃላፊነት ከፍተኛ ነው።ለመኖሪያ፣ ለንግድ፣ ለድርጅቶችና ለሌሎች ግልጋሎቶች የሚውሉ ቤቶችን በማቅረብ የተሰጠውን ኃላፊነት እንዲወጣ የሚቻለውን ሁሉ ጥረት እያደረገ ይገኛል-የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን።... Read more »
የተወለዱት እና እስከ ስምንተኛ ክፍል ድረስ የተማሩት ጎንደር ነው።በመጀመሪያ ደብረሰላም አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ቀጥለውም ፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መማር ጀምረው በመሀል ላይ በጊዜው የተማሪዎች ረብሻ ስለነበር በቤተሰብ ዝውውር ወደ አዲስ አበባ... Read more »
ይህ መጣጥፍ ኢ/ር ወንድሙ ተክሌ ሲጎ (የ ፒ ኤች ዲ ዕጩ ተመራቂ) በ “ዘ ኢትዮጵያን ሄራልድ ላይ”፤ “An Egyptian Illusion of Control over the Nile River” በሚል ለንባብ ያበቁትን ማለፊያ ጽሑፍ ወደ... Read more »
በመንግሥት መሥሪያ ቤት ሲያገለግሉ የነበሩ ጡረተኛ “ህዳሴው ግድብ መሸጡን ሰሙ ወይ?” ብዬ አወራኋቸው፤ “ግድቡ ተሸጠ ሲባል ቦንድ ለገዙት ዜጎች ነው።ግድቡ ሲጀመር ሦስት ጊዜ ቦንድ ገዝቻለሁ” አሉኝ።አይደለም ስላቸው “አይ እንግዴህ ዝም ብለህ አትዘባርቅ!... Read more »
በኢትዮጵያ የሆቴል ሎጅ ልማት ዘርፍ ሲጀመር በዘርፉ ተሰማርተው ከተሳካላቸው ጥቂትና አንጋፋ ባለሃብቶች ውስጥ አንዱ ናቸው። ከላንጋኖ ቢሻንጋሪ ቀጥሎ በቅርቡ አሥረኛው የኢትዮጵያ ክልል በሆነው የሲዳማ ክልል ይርጋለም ከተማ የተገነባ ሁለተኛው የግል ሆቴል ሎጅ... Read more »