ፍሬህይወት አወቀ መልከ መልካም፣ ተግባቢና ሰው አክባሪ ናቸው። የሰውነት አቋማቸው በአካላዊ እንቅስቃሴና በአመጋገብ የተጠበቀ ለመሆኑ ምስክር አያሻቸውም። ምንም እንኳን ስድስት አሥርት ዓመታትን መሻገር የቻሉ የዕድሜ ባለጸጋ ቢሆኑም፤ የተስተካከለና ቅልጥፍጥፍ ያለው ተክለ ቁመናቸው... Read more »
ሰላማዊት ውቤ የአዲስ አበባ ከተማን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ እየተገነቡ ካሉ መኖሪያ ቤቶች አሥር ዘጠና፣ ሃያ ሰማንያ፣ አርባ ስድሳ ተጠቃሽ ናቸው። ይህም የቤት ፈላጊውን ችግር ያቃልላሉ ተብሎም ይታመናል። የመኖሪያ ቤቶቹ አፈፃፀም ያማረና... Read more »
ፍሬህይወት አወቀ ስንዴ በብዛት ከሚመረትበት የሀገሪቱ ክፍሎች መካከል የኦሮሚያ ክልል አንዱ ነው። በአካባቢው ያሉ አርሶ አደሮችም በዋናነት የስንዴ ምርት በማምረት ይታወቃሉ። አርሶ አደሮቹ የሚያመርቱትን የስንዴ ምርት ለቤተሰቦቻቸው ቀለብ በማድረግ ይጠቀማሉ። ከራሳቸው የተረፋቸውን... Read more »
ጆሀንስ በርግ ከተማ በደቡብ አፍሪካ ከሚገኙ ውብ ከተሞች መካከል አንዷ ናት። ይህች ከተማ ወርቃማዋ ከተማ ተብላ ትታወቃለች። ከባህር ጠለል በላይ በ1 ሺህ 753 ከፍታ ላይ ትገኛለች። ይሄ መገኛዋ ደግሞ በደቡብ አፍሪካ ምስራቃዊ... Read more »
አስቴር ኤልያስ በቀጣይ አስር ዓመታት ውስጥ ህዝቡን በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ሙሉ ተሳታፊና ተጠቃሚ ሊያደርጉ በሚያስችሉ ዋና ዋና ስራዎች ትኩረት ሰጥቶ ሰፊ ርብርብ ማድረግ እንደሚጠበቅበት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል። በዚህ ውስጥ... Read more »
ፍሬህይወት አወቀ ትሁት ናቸው፤ሰው አክባሪና ቅን። ቀጠሮ አክባሪ መሆናቸውን ደግሞ ለቃለ መጠይቅ በፈለግናቸው ጊዜ ኑራቸውን እና ሥራቸውን ከመሰረቱበት ጅግጅጋ ከተማ በመነሳት አዲስ አበባ መጥተው አስመስክረዋል – አቶ ክፍለገብርኤል ወልደተንሳይ ። አቶ ክፍለገብርኤል... Read more »
ከመምህር አሠምሬ ሣህሉ ሞኑን በምድራችን የሆነውንና በወገኖቻችን ላይ። እየሆነ ያለውን ነገር ከዓይን እማኞችና ከሰቆቃው በተረፉ ዜጎች ሲነገር ስንሰማ። መከራና አበሳ መፈጠርን የሚያስጠላና ሰው የመሆንን ትርጉም የሚያሳጣ ተግባር ሁሉ አንገሽጋሽ ነው። ለዚህም ነው፤... Read more »
መላኩ ኤሮሴ የመልካሳ-ሶደሬ-ኑራሔራ-መተሐራ የመንገድ ፕሮጀ ክት ግንባታ የተጀመረው በ2010 ዓ.ም ነው።94 ኪ.ሜ የሚሸፍነው ይሄ ፕሮጀክት በ2012 ዓ.ም ሐምሌ ወር ግንባታው ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ ታስቦ ነው ወደ ግንባታ የተገባው። እስከ ፕሮጀክቱ ማጠናቀቂያ... Read more »
ሰላማዊት ውቤ የአንድ ከተማ ፕላን የሚሰራው ሦስት ጉዳዮችን ታሳቢ በማድረግ ነው። እነዚህም የህዝብን ደህንነት ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፍላጎቶቹን ማዕከል ማድረግ እንዲሁም ዕድገቱን መምራት ማስቻል ናቸው። የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ብሎም የአፍሪካ መዲና የሆነችውን የአዲስ... Read more »
(ጌታቸው በለጠ /ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ከያኒያን “ያልከፈሉት ዕዳ”፤ ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን በከሃዲያኑ የሀገር ፀሮች ላይ እያስመዘገባቸው ያሉት የሰሞኑ የድል ብሥራቶች ለዜግነት ክብር ከፍታ፣ ለሕዝቡ የአንድነት መንፈስ ማበብና ለኢትዮጵያዊነት ተሃድሶ ያበረከታቸው አስተዋጽዖዎች በጥቂቱና... Read more »