የከሸፈው የህወሓት ሀገር የመበታተን ሴራና የአንድነት ጉዞው ጅማሮ

ራስወርቅ ሙሉጌታ ያለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና የሕዝቦቿ አንድነት ጥያቄ ምልክት ውስጥ የገባበት የጨለማ ዘመን ሆኖ ቆይቷል። በእነዚህ ዓመታት ሀገሪቱን በዘር በማጋጨት ሲገዛ የነበረው የህወሓት ቡድን የስልጣን አድሜዬን ያራዝምልኛል የሀገሪቱንም ሀብት... Read more »

ዓድዋ – ለአዲስ የድል እርሾ የመሰባሰቢያ ካስማ

ከገብረክርስቶስ  ከትውስታዬ ጓዳ እንደምን ሰነበታችሁ! እንኳን በጤና ተገናኘን! መሬት ይቅለላቸውና አያቴ ከዓመታት በፊት ያጫወቱን የቀደምት ኢትዮጵያውያን የገድል ሰበዝ ትዝ ይለኛል።ከሃያ ዓመታት በፊት በማላስታውሰው አንድ ቀን ረፋድ ላይ ከእድሜ ጠገቧ የአባታችን እናት ከወይዘሮ... Read more »

ታሪካዊው የዓድዋ ድል ለዛሬው ሀገራዊ ዐውድ

(ጌታቸው በለጠ /ዳግላስ ጴጥሮስ) gechoseni@gmail.com ቅድመ ነገር፤ “ዳግማዊ አፄ ምኒልክ በሀገር ውስጥና በውጭ አገራት የተጻጻፏቸው ደብዳቤዎች” በሚል ርዕስ የውጭዎቹና የሀገር ውስጥ ደብዳቤዎች በተናጥል የተካተቱባቸው ሁለት ዳጎስ ያሉ የመጻሕፍት ጥራዞች ለንባብ የበቁት በ2003... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ 125ኛውን የዐድዋ ድል በዓልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

እንኳን ለ125ኛው የዐድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ። የዐድዋ ድል የኢትዮጵያውያን የጀግንነት፣ የሀገር ፍቅር ስሜትና የጦርነት ጥበብ ውጤት ነው። ጎራዴ ታጥቆ መድፈኛን ለመጣል ከመንደርደር የበለጠ ጀግንነት የለም። ልዩነትን ወደ ጎን ጥሎ በጋራ ለአንድ... Read more »

‹‹የዓድዋ ድል የአፍሪካ ታሪክ መዘውር ነው›› ዶክተር መንግሥቱ ጎበዜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአርኪዮሎጂና በቅርስ አስተዳደር ትምህርት ክፍል መምህር

ማህሌት አብዱል ዛሬ አንደአገር የመቆማችን ሚሥጥር የቀደሙት አባቶቻችን የደም ዋጋ የከፈሉበት ታላቅ ቀን ነው። እኛ ኢትዮጵያውያን ብቻ ሣንሆን በጭቆና ቀንበር ውስጥ ለነበሩ ሕዝቦች ለነፃነታቸው እንዲነሱ እንደአብሪ ጥይት ብርሃን የፈነጠቀላቸው ታላቅ በዓል የሚከበርበት... Read more »

‹‹የአድዋ ድል ለአፍሪካ ነጻነት ብቻ ሳይሆን ለሰብዓዊ መብት መከበርም መሰረት የሆነ ነው›› -ዶክተር ወዳጄነህ መሃረነ የህክምና እና የስነልቡና ባለሙያ

 ጽጌረዳ ጫንያለው  አርበኝነት እና ሽፍትነት እንደሙያና እንደመፍትሄ ይቆጠር በነበረበት ዘመን ሁሉም ትምህርቱን እያቋረጠ ወደ ጦርነት የተጓዘበት ነው አድዋ።ምክንያቱም የአገሩን ክብር ሊቀማ ነው ፤ እያንዳንድህ ልትገዛ ነው፤ ባሪያ ሆነህ ሌሎችን ልታገለግል ሲባል መቼም... Read more »

“የዓድዋ ድል የጥቁርን ሕዝብ ዘር ከመጥፋት ታድጓል” ዓ/ም ተደረገ።ከጣሊያን ጋር የተደረገው ጦርነት ሶስት ወር የፈጀ ነው።ሕዳር 28 አላጌ ላይ ጥር አጋማሽ የመቀሌ ምሽግ መለቀቅ፤ የካቲት 23 /1888 ዓ/ም ዓድዋና አባገሪማ ላይ የጣሊያን ጦር በኢትዮጵያ ሠራዊት ሙሉ በሙሉ ተመታ። እንግዲህ ጣሊያን እዚህ አራት ምሽግ አለው።ጣሊያን ሌላ አንድ የሚያውቀው ነገር አለው።አጼ ምኒሊክ የዛን ግዜ ከሱዳን መሀዲስቶች ጋር መግባባት ፈጥረው ስለነበረ -አቶ ጥላሁን ጣሰው የወታደራዊ ታሪክ ጸሐፊ፤ ደራሲና ተመራማሪ

 ወንድወሰን መኮንን አቶ ጥላሁን ጣሰው ዘለልክ የተወለዱት አዲስ አበባ ካዛንችስ ነው።የታዋቂው የመንዝና የሸዋ አርበኛ የፊታውራሪ ጣሰው ዘለልክ ልጅ ናቸው።ያደጉትና የተማሩት አዲስ አበባና ደሴ ወይዘሮ ስሒን ትምህርት ቤት ነው።በትምህርቱ መስክ በሕዝብ አስተዳደርና ሶሻል... Read more »

የኢትዮጵያውያን የስለላ ጥበብ ለዓድዋ ድል

ተገኝ ብሩ ያኔ እንዲህ ሆነ እንደ ኢትዮጵያውያን ዘመን ቀመር በ1888 ዓ.ም የካቲት 23 ይህ ሆነ። አገር በወራሪ ጠላት ተደፈረች። ነፃነት የሚያሳጣ ሉዓላዊነትን የሚጥስ ባዕድ ድንበር ተሻግሮ በነፃነት ዘመናትን የተሻገረችውን አገር ኢትዮጵያን ተዳፈረ።... Read more »

በመዲናዋ ኮቪድን ከመከላከል ባሻገር

ሰላማዊት ውቤ ከተሞች ዕድገታቸው ወደላይ እንጂ ወደ ጎን ባለመሆኑ በአነስተኛ የቆዳ ስፋት ላይ ነው የሚመሰረቱት። በውስጣቸው የሚኖረው ህዝብም በገጠር የሚኖረውን ህዝብ ያህል ሰፊ ቁጥር ያለው ይሆናል ተብሎ አይጠበቅም። በከተሞች የሚኖረው ህዝብ በቁጥር... Read more »

ከድህነት ወደ ቢሊየነርነት

መላኩ ኤሮሴ ስለ ስኬት ሲነሳ ዴቪድ እስቴዋርድን አለማንሳት ይከብዳል። እጦት፣ ድህነት እና አድልዎ ወደ ስኬት ማማ የሚያደርገውን ጉዞ ያላሰናከለው፤ ከምንም ተነስቶ ቢሊየነር መሆን የቻለ ባለጸጋ ነው ዴቪድ እስቴዋርድ። እ.አ.አ በ2019 መረጃ መሰረት... Read more »