ሸማን በማዘመን ለአዘቦት ማዋል

ፍሬህይወት አወቀ የኢትዮጵያዊነት መለያ የሆነው የሀገር ባህል አልባሳት ወይም ሐበሻ ልብስ ድሮ ድሮ በባህላት ቀን እና በእምነት ቦታዎች ብቻ ይዘወተር እንደነበር ይታወቃል። ይሁንና ዛሬ ዛሬ ለፋሽን ዲዛይን ባለሙያዎች ምስጋና ይግባቸውና ከበዓላትና ከእምነት... Read more »

ተከሳሹ ፌስቡክ የተጠቃሚዎቹን ደህንነት ማስጠበቅ አልቻለም?

ታምራት ተስፋዬ ግዙፉ የማህበራዊ ሚዲያ አውታር ፌስቡክ፣ሰዎች ጓደኛ የሚያፈሩበት፤ስሜት፤ሃሳብና እውቀታቸው የሚለዋወጡበት፤ የሚያሰራጩበትና የሚስተላልፉበት ነው።መድረኩ መልካምና ገንቢ እሳቤዎችን የሚንሸራሸሩበትን ያህል እኩይ ተግባራትም ይስተዋሉበታል። ከሰላም ይልቅ ጦርነት፣ ከፍቅር ይልቅ ጠብ፣ከልማት ይልቅ ጥፋትን የሚሹ የተለያየ... Read more »

ደመናን ወደ ዝናብ የመቀየር ቴክኖሎጂ ትሩፋት

ታምራት ተስፋዬ  በዓለም የሜትሮሎጂ ድርጊት የሚታወቁ ከ50 በላይ የዝናብ ማበልጸጊያ መንገዶች እንዳሉ የተለያዩ መረጃዎች ያመላክታሉ ። ከእነዚህ መካከልም የተለያዩ ኬሚካሎችን በመጠቀም ደመናን ወደ ዝናብ የመቀየር ቴክኖሎጂ ‹‹የክላውድ ሲዲንግ›› አንዱ ነው።ይሕ ዘዴ እውን... Read more »

ፍቅርን የሚያውቅ ከጠቢብ ይበልጣል….

ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት) ከብዙ ዓመታት በፊት የዓለም እውቅ ሳይንቲስቶች የሰው ልጅ እዚህ ምድር ላይ በህይወት ሲኖር እጅግ የሚያስፈልገው ምንድነው የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ተሰባስበው ነበር። የጥያቄያቸውን መልስ ለማግኘት ሲሉም ለሰባ... Read more »

“በትግራይ ክልል ለ4 ነጥብ 1 ሚሊዮን ተረጂዎች የሰብዓዊ ድጋፍ ተደርጓል”-አቶ ደበበ ዘውዴ በብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር

እፀገነት አክሊሉ  በትግራይ ክልል የሕግ ማስከበር ዘመቻውን ተከትሎ በርካቶች ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ሲሆን በአካባቢያቸውም ላይ ሆነው ለችግር የተጋለጡ ስለመኖራቸው መረጃዎች ያሳያሉ። ለእነዚህ ወገኖች አስፈላጊው የሰብዓዊ ድጋፍ ይቀርብላቸው ዘንድም በርካታ ጥረቶች በመደረግ ላይ... Read more »

ከኤሌክትሪክ ኃይል ረሃብ ሊገላገል የተቃረበው ፕሮጀክት

ታምራት ተስፋዬ  የአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሀራ ገበያ የባቡር መስመር ዝርጋታ የተጀመረው በየካቲት 2007 ዓ.ም ነው፡፡ፕሮጀክቱ ከአዋሽ-ኮምቦልቻና ከኮምቦልቻ- ሀራ ገበያ በሚል በሁለት ምዕራፍ የሚሠራ ሲሆን አጠቃላይ 390 ኪሎ ሜትር ይረዝማል፡፡ በ1 ነጥብ... Read more »

የከተማ ግብርና – «በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ»

ጽጌረዳ ጫንያለው በዓለም ዙሪያ ሰዎች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚ ለመሆን ከቦታ ቦታ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ መጨመሩን ተከትሎ ከተሞች በፍጥነት እያደጉ መጥተዋል። በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ያሉ አገራት ላይ ከገጠር ነዋሪው ይልቅ ከተሜው ብዙና የገቢ ምንጩ ግን... Read more »

ከአስጠኚነት ወደ ዩኒቨርሲቲ ባለቤትነት

ፍሬህይወት አወቀ  የበርካታ ባህላዊና መንፈሳዊ ቅርሶች ባለቤት መሆኗ ሰርክ የሚነገርላት ኢትዮጵያ ከባህላዊ ቅርሶቿ መካከል የሀገር ባህል አልባሳቶቿ ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛሉ። ታዲያ የሀገር ባህል ልብስን ስናነሳ የዶርዜ ማህበረሰብን አለማንሳት አይቻልም። የዶርዜ ማህበረሰብ ድርና... Read more »

በ2013 በምርጫ የሚሳተፉ የተፎካካሪ ፓርቲዎች ችግራችንን የሚነግሩን ሳይሆን መልካም እድሎችን (Opportunities) የሚያሳዩን ሊሆኑ ይገባል

እንዳለ ሀይሌ (PhD) በግንቦት 2013 የሚካሄደው 6ኛው ብሔራዊ እና ክልላዊ ምርጫ ሀገራችንን አንድ እርምጃ ወደፊት ሊያራምድ ይችላል ብለው ከሚያስቡት (Optimist) አንዱ ስሆን፤ የተፎካካሪ ፓርቲዎቻችን ስለ ድህነታችን ወይንም ስለ ኋላ ቀር ዴሞክራሲያችን የሚነግሩን... Read more »

ሐሰተኛ መረጃን እንደ ጦር መሣሪያ !?

በቁምላቸው አበበ ይማም (ሞሼ ዳያን) fenote1971@gmail.com  (ክፍል ሁለት) መቼም በዚች ምድር እንደ ከሐዲውና እፉኝቱ ትህነግ ያለ መሠሪና አሪዎስ እግር እስኪቀጥን ዓለምን ቢዞሩ፤ በጉግል እርዝ ምድርን ቢያስሱ አይገኝም። ጠላት በደካማ ጎንህ ያጠቃሀል። አረመኔው... Read more »