ከአንድ ሺ 500 በላይ አገልግሎቶችን መስጠት የሚችለውን የቀርከሃ ተክል ህንድ፣ ቻይና፣ ጃፓን እና ሌሎች ሀገራት በአግባቡ እየተጠቀሙት ይገኛሉ። ሀገራቱ ቀርከሃን በመጠቀም የተለያዩ ቁሳቁሶችን ከመስራት ባለፈም ለመድኃኒት ቅመማ እንዲሁም ዘመን ተሻጋሪ ድልድዮችን እየሰሩበት... Read more »
መንገድ ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እና ለማህበራዊ ግንኙነት የጎላ ድርሻ እንዳለው ይታወቃል። መንገድ በንግድ ሥራም ይሁን በሌላ ሰዎች ከቦታ ቦታ ተዘዋውረው ለመስራት ከሚያስችላቸውና ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ትስስራቸውን ለማጠናከር ከሚጠቀሙበት መሰረተ ልማቶች መካከል አንዱና... Read more »
በዕለተ ትንሳኤ ዋዜማ ከአንድ የሚዲያ ተቋም ጋር ቆይታ አድርጌ ነበር። በውይይታችን ጣልቃ ጋባዤ ጋዜጠኛ “የኢትዮጵያ ወቅታዊ መልክ ምን ይመስላል?” በማለት ያልተዘጋጀሁበትን ጥያቄ በመወርወር ፈተና ውስጥ ዘፈቀኝ። የአገሬ ቀደምትና ወቅታዊ መልክ ምን ይመስል... Read more »
የኢትዮጵያን የኋላ ታሪክ ስንመለከት ከገናና የአሸናፊነት ገድል ጀምሮ የድርቅ ተምሳሌት እስከመሆን፣ ከሰው ዘር መገኛነት እስከ ጥንታዊ ስልጣኔ፣ ከአልገዛም ባይነት እስከ የሌሎች አገራት አርአያነት ወዘተ የዘለቁ ጉራማይሌ ታሪኮችን እናገኛለን። እነዚህ ታሪኮቻችን አሁን አገራችን... Read more »
በደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ በአዲስ አበባና በአንዳንድ የኦሮሚያ ከተሞች ሁከት፣ ሽብርና ትርምስ በመፍጠር ድብቅ የፖለቲካ አጀንዳቸውን ለማሳካት በሚንቀሳቀሱ የውጭ እና የውስጥ ፀረ-ሰላም ኃይሎች የሚደገፉ የሽብርተኞቹ የህወሓትና የሸኔ ቡድን አባላት... Read more »
የአረንጓዴና የልምላሜ ምሳሌዎች ናቸው ከሚባሉት የአገሪቷ አካባቢዎች አንዱ በሆነው በኦሮሚያ ክልል አርሲ በቆጂ አካባቢ ተወልደው አድገዋል።እስከ ስምንተኛ ክፍል ትምህርታቸውንም እጅግ ዝቅተኛ ገቢ ካላቸውና ድሃ ከሚባሉት አርሶአደር ቤተሰቦቻቸው ጉያ ሆነው ተከታትለዋል።ከስምንተኛ ክፍል ትምህርት... Read more »
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ጉባ አካባቢ ከዛሬ አስር ዓመት የተጀመረው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሊጠናቀቅ ከጫፍ ደርሷል፤ በስፍራው የሚገኙ ሰራተኞች ዛሬም ደቂቃዎች ሳይባክኑ በመስራት ላይ ሲሆኑ፤ ከወራት በኋላም የብርሃን ጭላንጭል ሊያሳየን ተቃርቧል። በስፍራው ያሉ... Read more »
የኢትዮጵያ ዋና ከተማ የአፍሪካ መዲና የሆነችው አዲስ አበባን ጨምሮ በአገሪቱ በርካታ ከተሞች አሉ። አዲስ አበባን ጨምሮ በአገሪቱ የሚገኙት በርካታ ከተሞች በጽዳት ጉድለት ይታማሉ። በተለይም ቀደም ባለው ጊዜ ከባህርዳር፣ ከመቐለ፣ ከሀዋሳ፣ ከአዳማ፣ ከድሬዳዋና... Read more »
መንገዶች ኢኮኖሚ የሚሽከረከርባቸው የደም ቧንቧዎች ናቸው፡፡ አምራቾችን ከገበያዎች፣ ሰራተኞችን ከስራ፣ ተማሪዎችን ከትምህርት ቤት፣ ህሙማንን ከሆስፒታሎች በማገናኘት መንገድ ለማንኛውም የልማት ተግባር ወሳኝ ነው፡፡ ለዚህም ነው የኢትዮጵያ መንግስት ትልቅ ትኩረት ከሰጣባቸው ዘርፎች አንዱ የመንገድ... Read more »
ህወሓት የሰራው ሥራ ትግራይን በብዙ ውጣውረዶች ውስጥ ያሳለፈና አሁንም ድረስ ወደነበረችበት ሁኔታ እንዳትመለስ ያደረጋት እንደሆነ መናገር ለቀባሪው ማርዳት ቢሆንም ኮማንድ ፖስቱ ተቋቁሞ ምን አይነት ለውጦች እንዳሉ፤ ምን ፈተናዎች እየገጠሙ እንደሆነና ማን ምንን... Read more »