‹‹ሀገራዊ መግባባት ከተፈጠረ ፖለቲካው ኢኮኖሚውን እንዲከተል የሚገደድበት ደረጃ ላይ ይደርሳል›› አቶ ብርሃነ መዋ የቀድሞ የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት

 ዘለግ ያለ ቁመት ለስለስ ያለ አንደበት ያላቸው የሰባ ዓመት ዕድሜ ባለፀጋ ናቸው። ለአስራ ስድስት ዓመታት ኑሯቸውን በአሜሪካ ካደረጉ በኋላ አሁን ወደ እናት ምድራቸው ተመልሰዋል። አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በሀረር፣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በደብረ... Read more »

“የውስጥ ችግርን ወደ ውጭ ወስዶ የጠላት አጀንዳ ማድረግ አሳፋሪ ነው”-አቶ ፈይሳ አራርሳ የሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አስፈፃሚ

በትምህርት ሴክተር 30 ዓመታት ሠርተዋል:: በ1982 ዓ.ም ‹‹አገርህን እወቅ›› የሚል መፅሐፍም ለህትመት አብቅተዋል:: በትምህርት ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ሆነው አገልግለዋል:: ከአገር ወጣ ብለው ተሞክሮ ወስደዋል፤ ስለቴክኖሎጂ ልምድ ተለዋውጠዋል፤ ከአንታርቲክ በስተቀር ዓለምን ዞረዋል::... Read more »

አጋጣሚን ወደ ስራ የቀየሩ ባለሙያ

ተወልደው ያደጉት እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ ነው። የ12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን አጠናቀው ወደ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት ከገቡ በኋላ የደረጃ አራት ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። ከትምህርታቸው ጎን ለጎንም በግላቸው የልብስ ስፌት ሙያን ከፋሽን ዲዛይን ጋር... Read more »

ሳይንስና ቴክኖሎጂ

ኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎቱን በመላ አገሪቱ በከፍተኛ ደረጃ እያሻሻለ ይገኛል። ለዓመታት በአዲስ አበባ ብቻ ይሰጥ የነበረውን የ4 ጂ አገልግሎትን በርካታ የክልል ከተሞች ተጠቃሚ መሆን ጀምረዋል። አሁንም በበርካታ የክልል ከተሞች የማስፋፋት ሥራዎችን በማከናወን ላይ... Read more »

‹‹የህዳሴ ግድቡ የኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካንም የወደፊት የልማት አቅጣጫ የሚወስን ነው››- ዶክተር አየለ በከሬ

አሜሪካ ወደ 35 ዓመት ያህል ኖረዋል። በቆይታቸውም በመጀመርያ ተማሪ፤ ቀጥሎ አስተማሪ ሆነው አገልግለዋል። ዋና ጥናት ያደረጉት በኢትዮጵያ ፊደል ላይ ሲሆን፣ ሦስተኛ ዲግሪያቸውን የሠሩት የአርሜኒያ ፊደል ከኢትዮጵያ ተወሰደ ወይስ አልተወሰደም በሚል ርዕስ ላይ... Read more »

ያገባኛል….

ሀገር በመልካም ሀሳብ የምትፈጠር የመልካም አንደበቶች ነጸብራቅ ናት። ትውልድ በመልካም አስተሳሰብ የሚፈጠር የመልካም እይታ ውጤት ነው። አሁን ላይ ብዙዎቻችን ምን አገባኝ፣ አይመለከተኝም በሚሉ አፍራሽ አመለካከቶች ተከበን የምንኖርበት ጊዜ ላይ ነን። በራሳችን ላይ... Read more »

“የፓርቲዎች ማኒፌስቶ በብሬል እንዲቀርብልን ስንጠይቅ አንድ ፓርቲ ብቻ በሁለት ገጽ የስብሰባ ማንዋል ይዞልን መጥቷል”-አቶ አባይነህ ጉጆየኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌደሬሽን ዋና ዳይሬክተር

ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ብዙ ሂደቶችን አልፎ ሰኔ 14 ድምጽ የሚወሰንበት ቀን እንዲሆነ ቀን ተቆርጧል። በዚህ ሂደት ውስጥ የአካል ጉዳተኞች ተሳትፎና ተመራጭነት ምን ይመስላል፤ የተገቡ ህጋዊ መስመሮችስ በምን መልኩ እየተጓዙ ነው። እንዲሁም ወቅታዊ... Read more »

ተስፋ የተጣለበት የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ

ኤሌክትሪክ አምራቹ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በሃይል ልማት፣ በኢንቨስትመንት ፣ ሃይል ማመንጫዎች በግንባታ ፣ በአሠራር እና በሃይል ማመንጫዎች ፣ የሃይል ማመንጫ ማስተዳደር እና በሃይል ማስተላለፊያ ግንባታ ስራ ላይ ተሰማርቶ ይገኛል። ተቋሙ በተለያዩ አካባቢዎች... Read more »

ደብረ ማርቆስ ከተማ ወደ ሪጅኦ ፖሊታን

ደብረ ማርቆስ ከተማ የአይረሴውና የዘመን አይሽሬው የስነጽሁፍ ቀንዲሉ የፍቅር እስከ መቃብር ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ የበቀሉባት ናት። ታዋቂና ስመጥር ደራሲያን፣ ተዋንያን፣ ገጣሚያን የተገኙባት ከተማ ናት። በስራቸው አንቱ የተባሉ ሀገር ወዳድ ዜጎች የተፈጠሩባት ጥንታዊት... Read more »

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲየቁልቁለት ጉዞ

(ክፍል ሁለት) በክፍል አንድ መጣጥፍ በጠቀስሁት “ WELCOME Back To Kissenger’s World” በሚል ርዕስ በፎሪን ፓሊሲ መጽሔት ባስነበበን ማለፊያ መጣጥፍ ፤ ደግነቱ ይላል ማይክል ሒሽ በ2ኛው የዓለም ጦርነት ማግስት የተመሠረተው ነጻው ዓለምአቀፍ... Read more »