የአሸባሪው ሕወሓት የደም እጆች

አሸባሪው ሕወሓት ጫካ በገባ ማግስት የትግል አጋሮቼ እና የአለም ህዝብ ይወቅልኝ ባለው ማንፌስቶው በክፍል (ሀ) “የአብዮታዊው ትግል አላማ የትግራይ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ማቋቋም ይሆናል” በማለት እንቅጩን ይናገራል። ከዚህ ጋር አያይዞ የትግራይ ህዝብ የደኸየውና... Read more »

አራት አስርት ዓመታትን የተሻገረ የእንጨት ሥራ

እንጨትን ለማገዶነት ከመጠቀም ጀምሮ ለቤት መስሪያነትና በቤት ውስጥ ለምንጠቀምባቸው የተለያዩ ቁሳቁሶች ስንገለገል ኖረናል።እየኖርንም እንገኛለን። በቤት ውስጥ በተለይም ሀገር በቀል የሆኑ ዛፎችን በመጠቀም የሚመረቱ የተለያዩ ቁሳቁሶች ዕድሜ ጠገብ ሆነው ለትውልድ ሲተላለፉም ይስተዋላል፡፡ የቤት... Read more »

ተስፋ የተጣለበት የፋይበር ገመድ ዝርጋታ

በመላው ዓለም ለሰዎች ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ዕድሎችን እያስገኘ የሚገኘው በይነ – መረብ (ኢንተርኔት) ሰዎች የኑሮ ሁኔታቸውን እንዲያሻሽሉ ከፍተኛ ሚና እየተጨወተ ይገኛል። ሰዎች ከዘመነ በይነ መረብ በፊት ነገሮችን አስቀድመው እንዲያገኙም ዕድል እየፈጠረላቸው ይገኛል፡፡ የሰዎች... Read more »

‹‹የአገራችንን ገጽታ ከፍ ሊያደርግ የሚችል ሥራ ለመሥራት ተዘጋጅተናል›› አቶ ዳዊት ገለሶ አላምቦ የአሜሪካ የዳያስፖራ የሰላም ጓድ የፕሬስና ኮሙኒኬሽን ኃላፊ

የአሜሪካ ዳያስፖራ የሰላም ጓድ 13 ድርጅቶችና ታዋቂ ግለሰቦች ያዋቀሩት ድርጅት ነው። በዚህ ውስጥ ደግሞ አቶ ዳዊት ገለሶ አላምቦ የወከሉት ድርጅት ‹‹ኦሞ ኢትዮጵያ አንድነትና ፍትህ ማዕከልን ሲሆን፣ እርሳቸው የድርጅቱ መስራችና ፕሬዚዳንት ናቸው። በአገር... Read more »

ዘር አጥፊው ማነው !?አሸባሪው ሕወሓት

አሸባሪው ሕወሓት የትግራይን ሕዝብ ሲያሻው በሰብዓዊ ጋሻነት ፤ ለመደራደሪያነት በማገት፤ ሌላ ጊዜ ነፍስ የማያውቁ ብላቴናዎቹን ከጉያው እየነጠለ በሕዝባዊ ማዕበል በጦርነት በመማገድ፤ በስሙ የሚላክለትን እርዳታ በመሸጥና ለፖለቲካዊ ጥቅም ሲል እንዳይደርሰው መንገድ በመዝጋትና ድልድይ... Read more »

“አሸባሪውን ህወሓት ከራሳችን ላይ መንግለን ለመጣል ከእኛ የሚፈለገው መተባበርና አንድ መሆን ብቻ ነው”ዶክተር አረጋዊ በርሄ የትግራይ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበርና የህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር

የህወሓት የትግል አጀማማር በተደጋጋሚ ጊዜ እንደተገለፀውና ዶክተር አረጋዊ በርሄም “የህወሓት የፖለቲካ ታሪክ” በሚል መፅሀፋቸው እንዳሰፈሩት ዴሞክራሲያዊት ኢትዮጵያ ኖራ የብሔሮች እኩልነት እንዲረጋገጥ ህዝቡ አጥቶት የነበረው ፍትህ እንዲሰፍን በጠቅላላው በአገሪቱ ውስጥ ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ... Read more »

እየተፋጠነ የሚገኘው የወልመል የመስኖ ልማት

በኦሮሚያ ክልል እየተገነቡ ከሚገኙ ትላልቅ የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች አንዱ በምዕራብ ባሌ ዞን በደሎመና ወረዳ እና በሃረና ወረዳ የወልመል ጎዳ ወንዝን በመቀልበስ የሚገነባው የወልመል መስኖ ልማት ግድብ ነው። ግንባታው ታህሳስ 2012 ዓ.ም የተጀመረ... Read more »

በዕድገት ግስጋሴ ላይ ያለች ከተማ

አዳማ ከተማ አሁን ላይ በዕለት ተዕለት ውሎዋ ሀገር በማዳን ተልዕኮ ተጠምዳለች። ሀገር ወዳዱ ነዋሪ ደጀንነቱን በይፋ እያስመሰከረም ይገኛል። ከዕለት ሥራው ባሻገር ቀዳሚ አጀንዳ ያደረገው የሀገር ጉዳይ ነው። ሴቶች በየአካባቢው ተሰባስበው ወደ ግንባር... Read more »

“የኢኮኖሚ አሻጥሩ ፊት ለፊት ከሚደረገው ጦርነት በላይ አገርን የሚያፈርስ ነው”አቶ ሙሉጌታ ተመስገን በፋይናንስና ደህንነት መረጃ ማዕከል የተግባርና ክትትል ቡድን መሪ

በሀገራችን ላይ የተለያዩ ሴራዎችን ሲያካሂድ የቆየው የአሸባሪው የህወሓት ቡድንና ተላላኪዎቹ፤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ፊት ለፊት ከሚያካሄዱት ጦርነትጋር ተያያዥ ሴራዎቻቸው ጎን ለጎን፤ የአገርን ኢኮኖሚ ለማዳከም በሰፊው ሲሰሩ ቆይተዋል፤ እየሰሩም ይገኛል። በዚህ ተግባራቸው መካከል የውጭ... Read more »

አዲስ ዘመን፣ አዲስ ተስፋ፣ አዲስ መንግሥት

የይሁንልን ትርክት፤ ጠቢቡ ሰለሞን “እንዲህ ብሏል” በማለት ቅዱስ መጽሐፍ መዝግቦልናል። “የሆነው ነገር እርሱ የሚሆን ነው፤ የተደረገውም ነገር እርሱ የሚደረግ ነው፤ ከፀሐይ በታች አዲስ ነገር የለም። ‹እነሆ፣ ይህ አዲስ ነው› ሊባል ይቻላል? እርሱ... Read more »