‹‹ለሚያልፍ ፖለቲካና አስተሳሰብ የማታልፈውን አገራችንን ለምንም ነገር አሳልፈን መስጠት የለብንም›› ኡስታዝ ጀማል በሽር

ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ኳስ ሜዳ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን የሊቢያ ሚሲዮን በሆነው አባድር ትምህርት ቤት የተማሩ ሲሆን የሁለተኛ ደረጃ ትምርታቸውን ደግሞ በአዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ተከታትለዋል። የሁለተኛ ደረጃ... Read more »

እንንቃ! መንቃት ያተርፈናል

በምዕራባውያኑ ዘንድ ሰብአዊነት ከሞተ ውሎ አድሯል፤ ኧረ ሰንብቷል! ቤተሰባዊነት፣ እምነት፣ ባህል ገለመሌ ብሎ ነገር የለም። ለእነሱ ከምንም ነገር በፊት ጥቅማችው ትልቁ እሴታቸው ነው። ማንም በእነሱ መስፈርት የሚለካው ከሚያስገኝላቸው ጥቅም አንፃር ነው። ይህ... Read more »

‹‹አሸባሪው ሕወሓት የሚለቃቸው የሐሰት መረጃዎች ትልቅ ቀውስ ማስከተላቸው በጦርነቱ ትልቁን ሚና እየተጫወተላቸው ነው›› ረዳት ፕሮፌሰር ሙሥጠፋ ወርቁ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን መምህር

ወቅቱ የጦርነት ወቅት ነው። ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ የሚወጡ መረጃዎች በአብዛኛው ተዓማኒነት የሚጎድላቸው እና የተለያዩ በመሆናቸው ኅብረተሰቡን ብዥታ ውስጥ እየጨመሩት ይገኛሉ። በሌላ በኩል በአሁኑ ወቅት አሸባሪው ሕወሓት የሚያሰራጫቸው መረጃዎች በአብዛኛው በውሸት ላይ የተመሠረቱ... Read more »

ህገወጥ ይዞታዎችን አጣርቶ ከጨረሰ ኤጀንሲው በቶሎ ሥራውን የማይጀምርበት ምክንያት የለም“ አቶ ሙሉቀን አማረ የፌዴራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

በሰዎችና በድርጅቶች መካከል የሚደረጉ ውሎችንና መሰል ህጋዊ ግንኙነቶችን የሚወስኑ ሰነዶችን የፌዴራል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጂንሲ በህግ አግባብ ያጣራል። በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በመታገዝ ያረጋግጣል እንዲሁም ይመዘግባል። በተጨማሪ ሲፈልጉ በቀላሉ ማግኘት እንዲቻሉ ያደርጋል። እነዚህ ለኤጀንሲው... Read more »

‹‹ለብር ብዬ ባልሰራሁ ቁጥር ብር እራሱ ይከተለኛል›› ኢንጅነር ደሳለኝ ከበደ

በሪልስቴትና በኢንዱስትሪ ሥራዎች ላይ አተኩረው የሚሰሩ መሀንዲስ ናቸው። የ45 ዓመት ጎልማሳ ሲሆኑ በእድሜ ዘመናቸው ሁሉ ያባከኑት ጊዜ የሌለ ስለመሆኑ በአንደበታቸው ከሚናገሩት ቃላት በበለጠ ሥራቸው ምስክር ነው። በትምህርት ቤት ቆይታቸው የደረጃ ተማሪ ነበሩ።... Read more »

‹‹ምዕራባውያኑ በኢትዮጵያ ምክንያት መላው አፍሪካ ከእጃችን ይወጣል የሚል ከፍተኛ ስጋት አላቸው ›› ኢንተርናሽናል ዳኛ ግርማ ታፈሰ ሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ የዲሲ ግብረ ኃይል መስራች

የዛሬው የዘመን እንግዳችን ኢትዮጵያን በመወከል በተለያዩ የአፍሪካ አገራት እየተዘዋወሩ የእግር ኳስ ጨዋታን በዳኝነት የመሩ አንጋፋና ዓለምአቀፍ ዳኛ ናቸው። ውልደታቸውም ሆነ እድገታቸው እዚሁ አዲስ አበባ አማኑኤል እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን... Read more »

‹‹የሳይበር ጉዳይ አንድ ግለሰብ ወይም አንድ ተቋም ብቻውን የሚከውነው ሳይሆን ሁሉን የሚያሳትፍ ነው›› አቶ ሃኒባል ለማ በኢንሳ የሳይበር አመራርና አስተዳደር ዲቪዥን ኃላፊ

በዓለም አቀፍ ደረጃ የሳይበር ጥቃት ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ ስለመምጣቱ ይነገራል፡፡ በዚህ ጉዳይ ልዕለ ኃያል ናቸው የሚባሉ አገራትም በመረጃ መንታፊዎች በከፋ ሁኔታ በመፈተን ላይ ይገኛሉ፡፡ የአለም የገንዘብ ድርጅት ያወጣው ዘገባ እንደሚያመለክተውም በባንኮች ላይ... Read more »

“እናት ሀገር ወይ ሞት !!!‘

“ይህ ዘመቻ የማይመለከተው ሰው የለም። ኢትዮጵያን ለማፍረስ የመጣን ኃይል ሁሉም በአንድነት ሊመክተው ይገባል። ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ያለን ሁሉን ዜጋ ይመለከተዋል። በየተሰማራበት መስክ የዜግነት ኃላፊነቱን በመወጣት የህልውና ዘመቻው አካል መሆኑን... Read more »

ከአሮጌ ዕቃ ሻጭነት ወደ አስመጪነት

 በኢትዮጵያ የፈርኒቸር ኢንዱስትሪ ረጅም ታሪክ ያስቆጠረ ነው። በዚህ ረጅም ታሪክ ውስጥ ኢንዱስትሪው የተለያዩ የአሠራር ጥበቦችን፣ ዓይነቶችንና ጊዜውን የዋጁ አቀራረቦችን እየተከተለና ዋጋውም እያደገ ዛሬ ላይ ደርሷል። ዛሬ ላይ የተለያዩ የፈርኒቸር ውጤቶች በሀገር ውስጥ... Read more »

በኢትዮጵያ አዲስ መንግስት ምስረታን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀ መርሃ ግብር ላይ የታደሙ የአፍሪካ መሪዎች ያስተላለፉት መልዕክት

የተከበሩ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ፤ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ፤ የተከበራችሁ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላችሁ እንግዶች፤ እንዲሁም መላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች፤ ጤና ይስጥልኝ ፤ በመጀመሪያ በዚህ ታሪካዊ ፕሮግራም ላይ ተገኝቼ... Read more »