ቴክኖሎጂ እያንዳንዱን የዓለምን እንቅስቃሴ በተቆጣጠረበት በአሁኑ ወቅት፣ ምቹና ቀልጣፋ ኑሮንም ሆነ ዘላቂ የምጣኔ ሀብት እድገትን ከቴክኖሎጂው ዘርፍ እድገት ውጭ ማሰብ የሚቻል አይሆንም። ዛሬ በምጣኔ ሀብታቸው የዓለማችን ቁንጮ የሆኑት ልዕለ ኃያላን አገራት የቴክኖሎጂ... Read more »
ቀይ መስመር (redline) …! ? በተምሳሌታዊ መሰመርነት፣ ጥቅም ላይ መዋል የጀመረው፤ እኤአ ከ1952 ጀምሮ መሆኑን አንዳንድ የታሪክ ድርሳናት ያትታሉ። ቀይ መስመር ለሚመከሩ (recommend) ለሚደረጉ የስኬት፣ የጥንቃቄ፤ ገደቦች፣ ወሰኖችና ጣራዎች እንዳይጣሱ አበክሮ ማስጠንቀቅን፣... Read more »
የዛሬዋ የዓለም የዴሞክራሲ ተምሳሌት የምትባለው አሜሪካ እ.ኤ.አ በ1850ዎቹ መባቻ ልጆቿ ለሁለት ጎራ ተከፍለው እርስ በእርስ የለየለት ጦርነት ውስጥ ገብተው ነበር። ያኔ በደቡባዊ ክፍል ያሉ ዜጎቿ ከግብርና መር ኢንዱስትሪ አልተላቀቁም ነበር። ስለዚህ ማሳቸውን... Read more »
ትናንት በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ደሳሳ ጎጆ ውስጥ በየጥጋ ጥጉ ተጎሳቁለው ስናያቸው የነበሩ ባህላዊ ቁሳቁሶች ዛሬ አምረውና ደምቀው በአደባባይ መታየት ጀምረዋል። ለወትሮው በዘመናዊ የመኖሪያ ህንጻዎች የውስጥና የውጭ ግድግዳዎች ላይ የምናስተውላቸው ዘመናዊ ጌጣጌጦችም ኢትዮጵያዊ ባህል... Read more »
ተስፋ ማለት… ከዓመታት በፊት ያነበብኩትን አንድ ጥቅስ በሚገባ ቃል በቃል አስታውሰዋለሁ። እንዲህ ነበር የሚለው፤ “የሰው ልጅ ያለ ምግብ አርባ ቀናት፣ ያለ ውሃ ሦስት ቀናት፣ ያለ አየር ስምንት ደቂቃ መቆየት ይችላል። ያለ ተስፋ... Read more »
ከቅርብ ግዜያት ወዲህ በኢትዮጵያ ፈጣን ለውጥ እያስመዘገቡ ካሉ ዘርፎች መካከል የሳይንስና ቴክኖሎጂ አንዱ እየሆነ ነው። መንግሥት ልዩ ትኩረት በመስጠት እየሠራቸው ያሉ ተግባራት ይህንኑ የሚያመላክቱ ናቸው። እንደ ምሳሌነት ብናነሳ ታዳጊዎች፣ ወጣቶችና በዘርፉ ላይ... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሰሞኑን ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡት ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያዎችን ሰጥተዋል። በምክር ቤቱ አባላት ጥያቄ ከተነሳባቸው እና ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽና ማብራሪያ ከተሰጠባቸው ጉዳዮች አንዱ በቅርቡ በኢፌዴሪ መንግሥት እና በሕወሓት... Read more »
“ርሀብ ባለበት ተስፋ አይኖርም። ህመምና ብቸኝነት ይሰፍናል። ርሀብ ግጭትንና ጽንፈኝነትን ይጎነቁላል። ሰዎች የሚራቡባት ዓለም ሰላም ልትሆን አትችልም።” ይላሉ እንደ ንስር ኃይላቸውን አድሰው ወደ ብራዚል ፖለቲካ በፕሬዚዳንትነት ብቅ ያሉት ሉላ ዳ ሲሊቫ፡፡ በሰራተኛ... Read more »
ድርሳነ ወንዝ”፤ “ሕዝብ በታላቅ ወንዝ ይመሰላል” – ይህን አባባል የብዙ አገራት ቋንቋዎች ይጋሩታል። የወንዝ አቅምና ጉልበት “ታላቅ” ለመባል ክብር የሚበቃው ከመነጨበት አንድ ምንጭ በሚያገኘው የውሃ ፀጋ ሞልቶና ተትረፍርፎ ስለሚፈስ ብቻ አይደለም። በጉዞው... Read more »
በፌደራል መንግስት እና በሕወሓት መካከል ሲደረግ የነበረው ጦርነት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተደረሰ የሰላም ስምምነት ታሪክ ሊሆን የተቃረበ ይመስላል፡፡ ታሪክ እንዲሆንም የብዙዎች ምኞት ነው፡፡ ጦርነቱ ካስከተለው ሰብአዊና ቁሳዊ ውድመት በተጨማሪ የኑሮ ውድነቱ ላይ... Read more »