የሰላምን መንገድ በሰላማዊ ተግባቦት እናጽና

ሰላም ቀዳሚ መገኛዋ ቀና ሃሳብ ላይ የተመሰረተ ሰላማዊ ተግባቦት ነው። ከሰላማዊ ተግባቦት ውጪ የተሟላ ሰላምን ሊያመጣ የሚችል ነገር ስለመኖሩ እርግጠኛ መሆንም አይቻልም። ምክንያቱም ሰላማዊ ተግባቦት ሰላምን ማዕከል በማድረግ አገርና ህዝብን አስቀድሞ ፖለቲካዊ... Read more »

አገር የሚተዋወቅባቸው አጋጣሚዎች

‹‹ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች አገር ናት›› የሚለው አገላለጽ በጣም ስለተደጋገመ ምናልባትም አሰልቺ ይመስል ይሆናል። ምናልባትም ለአንዳንዶች ራሳችንን ለማካበድ የምንጠቀመው ወይም የተለመደ ተረት ተረት ይመስላቸው ይሆናል። ኢትዮጵያ በተፈጥሮ የታደለች መሆኗን ለማሳየት ግን የሳይንስ ጥናትም... Read more »

ከብርሀነ ልደቱ አድማስ ባሻገር

 ገና ወይም በዓለ ልደት አልያም ብርሀነ ልደት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በየአመቱ ታህሳስ 29 ፣ በየአራት አመቱ ደግሞ ታህሳስ 28 ቀን የሚከበር ሀይማኖታዊና ባህላዊ በዓል ነው ። ገና እየሱስ ክርስቶስ የአዳምን ዘር... Read more »

በዲፕሎማሲ መስክ የተገኘውን ድል ለማስቀጠል

የፈረንጆቹ አዲስ አመት ሰሞኑን ተከብሯል።መቼም አዲስ አመት ሀገሩ ቢለያይም ወጉ አንድ ነውና ባለ አዲስ አመቶቹ ሀገራትም የየራሳቸውን አዲስ እቅድ ያቅዳሉ።በአዲሱ አመት ሊጓዙበት የሚፈልጉትን መንገድም ከአሁኑ ያስተዋውቃሉ። ታዲያ እኛ ምን አገባን የሚል ሰው... Read more »

ከመምህርነት እስከ ሚሊየነርነት

የተወለዱት ደሴ ከተማ ዳውዶ የሚባል ሰፈር ነው። አባታቸው ፖሊስ ነበሩ። ሁለት እህቶችና አንድ ወንድም አላቸው። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታውን ጦሳ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ 7ኛ እና 8ኛ ክፍልን ደግሞ በቅዳሜ ገበያ ትምህርት ቤት... Read more »

ተገልጋዮችን ከእንግልትና ካልተገባ ወጪ የታደገው፣ ስራን ያሳለጠው የኤሌክትሮኒክ አገልግሎት

የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለዜጎች የሚሰጧቸው አገልግሎቶች ብዙ ምልልሶችና እንግልቶች የበዛባቸው፤ ለአላስፈላጊ ወጪና ለምሬት የሚዳርጉ የቅሬታ ምንጭ ሆነው ቆይተዋል። ይህን አሰራር ለመለወጥ የሚያስችሉ ስልቶች በመቀየስ የሕዝቡን ቅሬታ ለመፍታት ሲሰራ ቢቆየም፣ ከችግሩ ግዝፈትና... Read more »

ከጦርነት ጥፋት – ከሠላም ጥቅም

 ሁሉም ነገር ሰላም ሲሆን እጅግ መደሰት አይቀርም። ስለጦርነት ማሰላሰልና ማሰብ ቀርቶ ስለመልካም ስራ ስለዕድገት እያሰቡ ጊዜ ማሳለፍ ትልቅ መታደል ነው። መታደል ብቻ አይደለም ፤ መታደስ ነው። አሁን ኢትዮጵያ ለእንዲህ ዓይነት ዕድል እየቀረበች... Read more »

ለአርሶ አደሩ ተጠቃሚነት የሚተጋው ዩኒየን

በግብርና ልማት ውስጥ የአርሶ አደሩ ድርሻ ሰፊ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ከአርሶአደሩ ጀርባ ሆነው ምርጥ ዘር፣ ማዳበሪያ በማቅረብ፣ የግብርና ሜካናይዜሽን እንዲስፋፋ፣ ለግብርና ምርቶች ገበያ በማፈላለግ፣ አርሶአደሩ እሴት እየተጨመረበት አገልግሎት በማቅረብ ተጠቃሚነቱ እንዲጎለብት በማድረግ ከፍተኛ... Read more »

የጠየሙብን ባህሎችና ወጎች የጽንሰ ሃሳብ ብያኔ፤

“ባህል” ለየትኛውም ዜጋ ቤትኛና “የእኔ” የሚለው ዋና ጉዳዩ ቢሆንም፤ ነገር ግን “ጽንሰ ሃሳቡና ትርጉሙ “እንዲህና እንዲያ ብቻ” እየተባለ ቁርጥ ያለ ብያኔ የሚሰጥበት የእውቀት ዘርፍ ከመሆን ደረጃ ላይ አልደረሰም፡፡ በራሳችንም ሆነ በባዕዳና ቋንቋዎች... Read more »

የአዲስ ታሪክ ምእራፍ ጀማሪ

 ፊት ለፊት መተያየት ትርጉሙ ብዙ ነው፤ አንድን ወገን ፊት ለፊት ማየት ደስታውንም ሀዘኑንም ለመረዳትም ሆነ ለመጋራት እድል ይሰጣል፡፡ ፊት ደግሞ ብዙ ይናገራል፤ መናፈቁን፣ መከፋቱን፣ መራራቱን ሆነ መጨነቁንም አይደብቅም፡፡ ፊት ለፊት መተያየት የውስጥን... Read more »