ግርማ መንግሥቴ ከማንምና ከምንም የጤና ጉዳይ የበላይ ነው። ያለ እሱ ምንም የለም፤ ማንም የለም፤ ሁሉም የለም። “ዋናው ጤና” ሲባልም በሌላ መንገድ መልዕክቱ የጤናን አስፈላጊነት፣ ወሳኝነትና አሳሳቢነት መግለፅ ነው። በመሆኑም ያነጋግራል፤ ያወያያል፤ ያሳስባልም።... Read more »
በአገራችን “ምሁራኖቻችን የሚጠበቅባቸውን ያህል ለአገራቸው እያበረከቱ አይደለም”፣ “ሳይማር ያስተማራቸውን ህዝብ በማገልገል ፋንታ ምንም ወዳላደረገላቸው ባእድ አገር በመኮብለል እውቀታቸውን እዛ ያፈሳሉ” ወዘተ ሲባል መስማት እንግዳ አይደለም። “ምሁሩ በሆዱ ተሰንጓል”፣ “ምሁራዊ አድር ባይነት ተንሰራፍቷል”፣... Read more »
ግርማ መንግሥቴ የሰው ልጅ ሰው ሆኖ ከተፈጠረባት ከዛች ጊዜ ጀምሮ ከየት ጀምሮ የት ደረሰ፤ ምን ምን ተግባራትን አከናውኖ በየትኛው ውጤታማ፤ በየትኛውስ ክስረት ደረሰበት፤ ምን ምን አይነት ዘመናትንስ ተሻገረ፣ ተሸጋገረስ? ብሎ ለጠየቀ መልሱ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ ኢትዮጵያ ትምህርትን በሥርዓተ ትምህርት መምራት ከጀመረች 1ሺህ 700 ዓመታትን ዘላለች። ይህም ከማንም በፊት፤ ቅድሚያ ብቻ ሳይሆን የቅድሚያ ቅድሚያ ላይ ያስቀምጣታል ማለት ነው። በሥርዓተ ትምህርት ላይ ስትወዛገብ የኖረች መሆኗም እንዲሁ እድሜ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ የቁጥር ነገር የዋዛ አይደለም፤ ለምሳሌ “0” እና “1” ቁጥሮች ባይኖሩ ኮምፒዩተር አይኖርም ነበር። በተለይ “0” ባትኖር የቁጥሮችን ወደ ላይ ማደግ ማሰብ ባልተቻለም ነበር። እንደ ካባላህ (Kabbalah) ፍልስፍና ከሆነ ደግሞ ሁሉም... Read more »
ግርማ መንግሥቴ በአንድ ወቅት ስለ “ኦግዚሞሮን” ምንነትና ፋይዳ አስነብበን ነበር። “ትሁት ነፍሰ ገዳይ”ም የዚሁ አካል ነው። ማለትም “ትሁት ነፍሰ ገዳይ” የሚለው አገላለፅ በቋንቋ ቴክኒካዊ አጠቃቀም ምድቡና አፃፃፍ ብልሀትነቱ ከ”ኦግዚሞሮን” ነው። ይህንን ሥነጽሑፋዊ... Read more »
ግርማ መንግሥቴ ኪሳችን እንጂ የሳሳው በሥነ ቃልስ የሚስተካከለን ያለ አይመስልም። በዘርፉ ሥር በሚዘረዘሩት ዘውጎቹ ሁሉ ቱጃሮች ነን። ቃል ግጥሙ፣ ተረትና ምሳሌው፣ ዘይቤው፣ አፈታሪኩ፣ ቅኔው ወዘተ ሁሉ በጃችን ሲሆን፤ የሚገርመው ደግሞ ሁሉም የኢትዮጵያ... Read more »
ድሮ የውሀ ዲፕሎማሲ ሲባል ከቁብ እማንቆጥረው ሁሉ ዛሬ ጆሯችንን እያቆመ ይገኛል። ወደን አይደለም፤ ሀሳቡን በሰማንበት ፍጥነት አባይን ወደ አእምሯችን ይዞ ከተፍ ስለሚል፤ እግረ መንገዱንም የግብፅን ዲፕሎማሲ አይሉት የቃላት ጦርነት ስለሚያስታውሰን እንጂ። የውሀ... Read more »
ዛሬ፤ በአንድ በኩል በብዙ ተስፋ የታጀበ ስኬት እያየን ያለንበት(ለምሳሌ የታላቁ ህዳሴ ግድብ የስኬት ጉዞ)፤ በሌላ በኩል ደግሞ እጅግ ወደ ኋላ፣ የተመለስንበትና በወርቃማው ዘመን የወርቃማዎቹ ትውልድ አባላት የተከሉልንን አበባ እየነቀልን፤ በተለይም የኛ ያልሆኑትን፤... Read more »
የኢትዮጵያ የውጪ ግንኙነት ከሲራራ ንግዱ ዘመን ጀምሮ የነበረ ሲሆን ከደብዳቤ መፃፃፍ፣ መልእክተኛ መላላክ፣ እርዳታና ትብብር ከመጠያየቅ እስከ ግዥና ስጦታዎች ድረስ፤ ጥበብን ፍለጋ ጨምሮ የውጭ ግንኙነት አካል ሆነው ተመዝግበዋል፤ ይህም እስከ ዘመናዊው የአገራችን... Read more »