አፍሪካ በተጠናቀቀው የፈረንጆቹ 2019 ድህነቷ ባይጠፋ ችግር ቀንሶላታል። ፖለቲካው፣ ግጭቱ፥ ቁርቁሱ እና ውዝግቡ ባይወገድላትም፣ በመጠኑም ቀሎላታል። ዜጎቿ በሚፈልጉትና በሚገባቸው ልክ ሰላም፣ ፍትህ፥ ዕድገት ብልጽግና ባይሰርፅባት መሻሻልም አሳይታለች። አህጉሪቱ በዓመቱ ባስተናገደቻቸው በርካታ... Read more »
አፍሪካዊያን በተጋድሏቸው ፖለቲካዊ ነጻነታቸውን ከተቀዳጁ ብዙ አስርታትን ቢያስቆጥሩም ኢኮኖሚያዊ ነጻነታቸውን ማረጋገጥ ግን አልቻሉም፡፡ የአብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚ ዛሬም ከቀድሞ ቅኝ ገዥዎቻቸው ጋር የተቆራኘ ነው፡፡ ዛሬም ኢኮኖሚያቸው ከባዕዳን ጣልቃ ገብነት መላቀቅ አልቻለም፡፡ የንግድና... Read more »
![](https://press.et/wp-content/uploads/2019/12/Untitled-69.png)
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የብዙዎችን ትኩረት ከሚስቡ የዓለማችን ክስተቶች መካከል ዘመናዊ ባርነት አንዱ ነው። በሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድረው ዘመናዊ ባርነት የሰው ጉልበት የሚበዘበዝበት እና ለሥራው ብሎ ከአካባቢው የሚርቅበትን ሁኔታ የሚፈጥር ነው።... Read more »
![](https://press.et/wp-content/uploads/2019/12/Untitled-48.png)
እ.ኤ.አ በሚያዝያ 2019 በኢትዮጵያ እና በ2018 ህዳር ወር በኢንዶኔዥያ በቦይንግ 737 ማክስ አይሮፕላን ላይ በተፈጠረው ችግር ምክንያት በተከሰተው የመከስከስ አደጋ 346 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ይታወሳል። በሁለቱ አገራት የተከሰተውን አደጋ ተከትሎ ቦይንግ ከባድ... Read more »
እ.ኤ.አ. የካቲት 2003 ነበር የሱዳን ነፃ አውጪ ንቅናቄ እና የፍትህና እኩልነት ንቅናቄ (ኢኤምኤም) የተሰኙ ሁለት አማጺ ቡድኖች በጋራ በመሆን የሱዳን መንግስትን መፋለም የጀመሩት። እንዲፋለሙ ምክንያት የሆናቸው ደግሞ የኦማር ሀሰን አልበሽር መንግስት “አረብ... Read more »
![](https://press.et/wp-content/uploads/2019/12/Untitled-41.png)
በአልጀሪያ በተካሄደ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልመጂድ ቲቡን ማሸናፋቸውን ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ከሰሞኑ ገልጸዋል፡፡ ቲቡን ከሌሎች አራት ዕጩዎች ጋር ተወዳድረው 58 በመቶ ድምፅ በማግኘት ምርጫውን ማሸነፋቸውንም የሀገሪቱ የምርጫ ኮሚሽን ዋና... Read more »
![](https://press.et/wp-content/uploads/2019/12/Untitled-7.png)
ካለፉት አስርት አመታት ወዲህ በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት በተፈጠሩ ችግሮች ከ20 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከመኖሪያ ቀዬአያቸው ተፈናቅለዋል። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የድሃ ሀገራት ዜጎች የአየር ንብረት ቀውስን ሲሸሹ ከፍተኛ ዋጋ ከፍለዋል፡፡ ዛሬም እየከፈሉ ይገኛሉ፡፡... Read more »
ለሶስት አስርት አመታት ሀገሪቱን በፕሬዚዳንትነት መርተዋል። ወደዚህ የስልጣን እርከን ብቅ ያሉትም እኤአ በ1989 በመፍንቅለ መንግስት ነበር፡፡ የስልጣን ዘመናቸው በጭቆና፣በዘር ማጥፋትና በሰብአዊ መብት ረገጣ የተጨማለቀ በመባል ይታወቃል፡፡ በፕሬዚዳንትነት የስልጣን ዘመናቸው በተመድ መረጃ መሰረት... Read more »
እአአ ህዳር 11 ቀን 2019 ዘሄግ ለሚገኘው ዓለምአቀፉ የጦር ፍርድቤት ጋምቢያ አንድ ወቀሳ አቅርባ ነበር። ይህ ወቀሳ ደግሞ በማይናማር እየተፈፀመ ስላለው ሰብኣዊ መብት ጥሰት ነው፡፡ ጋምቢያ ያቀረበችው ቅሬታ እንደሚያመለክተው በሮሂንጊያ ሙስሊሞች ላይ... Read more »
የሀያላን የእርስ በእርስ ፍጥጫ የጠነከረባት “እኔ ላንቺ የተሻልኩ ነኝ” በሚል መሸንገያ ቀርበው የሚቦጠቡጥዋት እድለ ቢስዋ ምድር አፍሪካ። እሺታዋ ዋጋ የሚያስከፍላት፤ እንቢታዋ የእጅ አዙር ቁንጥጫ የሚያስከትልባት ሆናለች። ለጥቅማቸው ብዙ ቀርበው ነገር ግን ብዙ... Read more »