ጃፓን ጎብኚዎችን ለማበረታታት የአውሮፕላን ቲኬት በነፃ አቀረበች፡፡ የሩቅ ምሥራቋ ጃፓን ሀገሯን ለሚጎበኙ ጎብኚዎች ነፃ የጉዞ ቲኬት እንደምትሰጥ ገልጻለች፡፡ የሀገሪቱ ቱሪዝም ቢሮ እንደገለጸው ጃፓንን ለሚጎበኙ ጎብኚዎች የሀገር ውስጥ በረራ ለማድረግ ነፃ የጉዞ ቲኬት... Read more »
አሜሪካ በደኅንነት ስጋት ምክንያት ለመኪና መሥሪያ የሚውሉ ከሩሲያ እና ከቻይና የሚገቡ የሶፍትዌር እንዲሁም የሃርድዌር ቴክኖሎጂዎችን ወደ ሀገሯ በሕግ እንዳይገቡ ልታግድ ነው። አሜሪካ ከዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው ከሁለቱ ሀገራት የሚመጡ የቴክኖሎጂ መሣሪያዎች “ለብሔራዊ... Read more »
ሂዝቦላህ የሚቃጣበትን ማንኛውንም ርምጃ ለመመከት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ። እሥራኤል እና ሄዝቦላህ ድንበር አካባቢ የሚያደርጉትን የተኩስ ልውውጥ አጠናክሮ እንደሚቀጥልም አስታውቋል። ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ደግሞ ሁለቱ ወገኖች ከለየለት ጦርነት እንዲቆጠቡ እያሳሰበ ይገኛል። የእሥራኤል ጦር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንትና የአሁኑ የካማላ ሐሪስ ተፎካካሪ ዶናልድ ጄ ትራምፕ በመጪው ምርጫ ካላሸነፉ በፈረንጆቹ 2028 እንደማይወዳደሩ ጠቆሙ። የ78 ዓመቱ የዕድሜ ባለፀጋ ትራምፕ ላለፉት ሦስት ተከታታይ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫዎች ሪፐብሊካንን ወክለዋል። በቅርቡ... Read more »
ትራምፕ ከሀሪስ ጋር እንዲከራከሩ የቀረበላቸውን ጥያቄ አልቀበልም አሉ። የሪፐብሊካን ፕሬዚዳንታዊ እጩ የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ ከምርጫው በፊት ከካማላ ሀሪስ ጋር ለሁለተኛ ጊዜ እንዲከራከሩ የቀረበላቸውን ጥያቄ ከትናንት በስቲያ ውድቅ አድርገዋል። ፕሬዚዳንቱ ውድቅ ማድረጋቸውን ያስታወቁት... Read more »
ሄዝቦላህ ከ100 በላይ ሮኬቶችን ወደ ደቡባዊ እስራኤል መተኮሱን ገለጸ። የሊባኖሱ ቡድን ለባለፈው ሳምንት የመገናኛ መሣሪያ እና ለቤሩቱ ጥቃት አጻፋውን በወሰደበት ርምጃ በሃይፋ ከተማ አቅራቢያ የመኖሪያ ህንጻ ሲመታ የሚያሳዩ ምስሎች ወጥተዋል። ሄዝቦላህ ሌሊቱን... Read more »
በማሊ ዋና ከተማ ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ ታጣቂ ቡድኖች በዚህ ሳምንት በፈጸሟቸው ጥቃቶች 70 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ፡፡ ላለፉት አስርተ ዓመታት በተደጋጋሚ በሚከሰቱ የሽብር ጥቃቶች ጉዳት እያስተናገደች የምትገኘው ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር በዚህ... Read more »
ባለፈው ዓመት ከደቡብ ኮሪያ ወደ ሰሜን ኮሪያ በሕገ ወጥ መንገድ አቋርጦ በመግባት የአንድ ዓመት እስር ተፈርዶበት የነበረው የአሜሪካ ወታደር ከእስር ተለቀቀ። ትሬቪስ ኪንግ የተባለው ወታደር ወደ ሰሜን ኮሪያ ከሸሸ በኋላ ወደ አሜሪካ... Read more »
እሥራኤል ሊባኖስ የሚገኙ 100 የሄዝቦላህ የሮኬት ማስወንጨፊያዎች እና ሌሎች “የሽብር ቦታዎች” እንዲሁም የመሣሪያ ማከማቻዎችን መምታቷን አስታወቀች። የእሥራኤል መከላከያ ኃይል እንዳለው ወደ እሥራኤል ለመላክ ዝግጅት ላይ የነበሩ ማስወንጨፊያዎች ናቸው የወደሙት። እስካሁን በጥቃቱ የሞተ... Read more »
እሥራኤል በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ሊቃጣ የነበረ የግድያ ሙከራን ማክሸፏን አስታወቀች። የሀገሪቱ ፖሊስና የደኅንነት መሥሪያ ቤት (ሺን ቤት) በጋራ ባወጡት መግለጫ፥ በኢራን በሚደገፈው የግድያ ሴራ ሲሳተፍ ነበር የተባለ እሥራኤላዊ በቁጥጥር ስር... Read more »