አዲስ ዓመትን ለመቀበል ከሚያስፈልጉ ግብዓቶች አንዱ ዕቅድ ነው። እንዲያውም ለበዓሉ ዶሮ፣ በግ እና ሌሎች ነገሮች ከመታሰባቸው በፊት የሚዘጋጀው ዕቅድ ነው።፡ ይህ የሆነበት ምክንያት በጣም ቀላል ስለሆነ ነው። ወጪ አይጠይቅም፤ አይተገበርም፤ ዝም ብሎ... Read more »
ለአንዲት ሉዓላዊት ሀገር ሚዲያ እንደ አራተኛ መንግሥት ይቆጠራል ይሉታል። ይህ ማለት በየትኛውም አቅጣጫና መስፈርት ዘርፉ ታላቅ ኃይልና ጉልበት አለው ማለት ነው። የእኛ ሀገር የሚዲያ ታሪክ እንደአደጉት ሀገራት በልቀት ተራምዷል የሚባል አይደለም። ‹‹የእኛ... Read more »
ጡረታ ባህላዊ እና ሕጋዊ (ዘመናዊ) ትርጓሜ አለው። በባህላዊ ትርጉሙ አንድ ሰው ተጧሪ (ጡረተኛ) የሚባለው በዕድሜ መግፋት ምክንያት፤ እንደበፊቱ መውጣትና መውረድ፣ መሯሯጥ፣ በአጠቃላይ ሥራ መሥራት የማይችል ሆኖ በልጆቹ ወይም በሌላ የቤተሰብ አባል ሲጦር... Read more »
አንዳንዴ ለሁኔታዎች ትኩረት ሰጥተን ቆም ብለን ካላሰብን ብዙ ነገሮች ሊበላሹ ይችላሉ። ‹‹ልብ ካለየ ዓይን ብቻውን ዋጋ የለውም›› እንዲሉ ልቦናችን ከእኛ ባልሆነ ወቅት የእጃችንን የምንጥልባቸው አጋጣሚዎች መበርከታቸው አይቀርም። እኛ በተለምዶ አባባል ‹‹የጅብ ችኩል››... Read more »
የአየር ንብረት ጉዳይ እንደዋዛ ሊታይ የሚገባው አይደለም፡፡ ልክ እንደ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዘርፎች የብዙዎች አጀንዳ መሆን ነበረበት፡፡ የአየር ንብረት በቀጥታ የኢኮኖሚ ጉዳይ ማለት ነው፡፡ የተስተካከለ የአየር ንብረት ሲኖር ነው ውጤታማ የኢኮኖሚ ዘርፍ የሚኖረው፡፡... Read more »
ያለአግባብ የተጋነነ ዋጋ የሚጨምሩና ምርት የሚደብቁ ስግብግብ ነጋዴዎችን በተመለከተ ብዙ ተብሏል። መንግሥት ተገቢውን ቁጥጥር እንዲያደርግ ብዙ አስተያየቶች ተሰጥተዋል። የምርም ደግሞ መንግሥት ቁጥጥር እያደረገ ነው። ብዙ ነጋዴዎች ላይ ርምጃ ተወስዷል፤ እንደ ጥፋታቸው መጠን... Read more »
መቼም የክረምት መልኮች ብዙ ናቸው። ቆም ብለን ሁኔታዎችን እንታዘብ ካልን ደግሞ አጋጣሚዎች በየአቅጣጫው ያሣዩናል። ክረምቱ ሲቃረብ፣ ዝናቡ ‹‹መጣሁ›› ሲል ዓእምሯችን አስቀድሞ የሚያስበው አይጠፋም። ክረምት በባህርይው እንደበጋው ደረቅ አይደለምና ቀድመው ቢፈሩት፣ ቢጠነቀቁት አይገርምም።... Read more »
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የጻፈው ‹‹የትርክት ዕዳና በረከት›› መጽሐፍ ባለፉት ሳምንታት አጀንዳ ሆኖ ቆይቷል:: በፋና እና በዋልታ ቴሌቪዥን ቀርቦ ለጥያቄዎች መልስና ማብራሪያ ሰጥቷል:: ከመጽሐፉም ሆነ ከጸሐፊው ተጨማሪ ማብራሪያዎች (በቃለ መጠይቆች) የምንረዳው ነገር የትርክት... Read more »
የሰው ልጅ በእምነትና በእውነት ላይ በመንገሥ (በመቆም) ህልውናውን የሚገነባ እና የሚተክል የማንነቱ ባለዳ ነው። አንድም ሰሪ፣ አንድም ተሰሪ ነው። የእምነቱም ፤ የእውነቱም ማረጋገጫ ወይም መግለጫ ሀሰሳው ሩቅና ጠናና ነው። ከሙከራዎቹ መካከል ጨረቃንና... Read more »
ባለፈው እሮብ ነው። አራት ኪሎ ባሻ ወልዴ ኮንዶሚኒያም አካባቢ ከአንድ ምግብ ቤት ምሳ ልበላ ተቀምጫለሁ። የአዲስ አበባ ፖሊስ መለያ ያለው አንድ ተሽከርካሪ የድምፅ ማጉያ (ማይክራፎን) ተገጥሞለት ልመና መሰል ማስጠንቀቂያ እየሰጠ ወዳለሁበት ቦታ... Read more »