2012ን ገልመጥ ሳደርገው

 እንዴት ከረማችሁ አዲስ ዘመኖች? ክረምቱ እንዴት ይዟችኋል? የአዲስ ዘመን ዝግጅትስ? ሁለቱንም ማለቴ ነው። የቱንና የቱን አትሉኝም? የጋዜጣውን የተለመደ ዝግጅት እና አዲሱን ዓመት ለመቀበል ያለውን ሽርጉድ ማለቴ ነው። እናንተዬ እየተገባደደ ያለው የዘንድሮው ዓመት... Read more »

ያልተፈታው እንቆቅልሽ እና መላምቶቻች

አሻም አዲስ ዘመኖች የዝነኛው የአፋን ኦሮሞ ሙዚቀኛ ድምፃዊ ሃጫሉ ግድያ በአይረሴ ሀዘን ያጠመቀንን ያክል “ግን ለምን” ለሚለው የሁላችን ጥያቄም በመሰለኝ እና በደሳለኝ ለሚደረደሩ መላምቶችም እንዳጋለጠን እንቆቅልሽነቱ አሁንም ድረስ ከእያንዳንዳችን አእምሮ ያቃጭላል። በእኔ... Read more »

የሃይማኖቶችን እኩልነት ያረጋገጠው ውሳኔ

እንደምን ከረማችሁ? ዛሬ አዋጅ አለኝ፣ ስኖር መጠሪያዬ ስሞት መቀበሪያዬ ስለሆነችው፤ አውቃም ይሁን ሳታውቅ ለዘመናት ባይተዋር እንድሆን ስላደረገችኝ እማማ ኢትዮጵያ… በስተመጨረሻም ልጇ መሆኔን አምና በእቅፏ ስላስገባችኝ እና ያንተም የሁሉም ልጆቼ መጠጊያ ደሴት ነኝ... Read more »

የቻይናና የአፍሪካ እዳ

በያዝነው ወር የአህጉሪቱ የኢኮኖሚ እድገት ባልተጠበቀ ሁኔታ በአንድ ነጥብ ስድስት ከመቶ እንደሚወድቅ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም አይኤምኤፍ መተንበዩ ይታወሳል። በተለይም ከወረርሽኙ ጋር በተያያዘ አሁን አፍሪካ ለምትገኝበት የፋይናንስ ቀውስ ቁልፍ የሆኑ የኤክስፖርት ገበያዎች... Read more »

የጥቁር ነፍስ ዋጋ ስንት ይሆን?

ዓለም በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ነበልባል ሳያንሳት በዘረኝነት ረመጥ እሳትም መንደዷንም እየተመለከትን ነው። ከሰሞኑ አሜሪካዊው ነጭ ፖሊስ ጥቁር አሜሪካዊውን ጆርጅ ፍሎይድን አንገቱን ከመሬት አጣብቆ ትንፋሽ እስኪያጥረው ድረስ ለአስር ደቂቃዎች... Read more »

ትዝብተ‐ግንቦት

 አሻም የአዲስ ዘመን ማዕድ ተቋዳሾች። ሳምንቱ እንዴት አለፈ? ጎበዝ ኮሮና ወደ ሦስት አኀዝ (ዲጂት) ከፍ ብሏል። ይህ የምጣኔ ሀብት የዕድገት ደረጃችን የሚመስለው ተላላ ዜጋም መኖሩን ስታስታውስ በግርምት መዳፎችህን አፍህ ላይ ጭነህ “አምላኬ... Read more »

የኢትዮጵያ እውነት ዳግም በተመድ ሚዛን!?

ኢ ትዮጵያ የመንግስታቱ ማህበር / ሊግ ኦፍ ኔሽን /አባል የሆነችው መስከረም 17 1916 ዓም ነው:: የፊታችን መስቀል፣ መስከረም 17 ቀን 2013 ዓ.ም አንድ ክፍለ ዘመን፣ 100 አመት ሊሞላት ሶስት አመት ብቻ ይቀራታል::... Read more »

የዓለም የኮሮና ውሎ ምን ይመስላል?

ከዚህ ቀደም በሳይንስ እንደማይታወቅ የተነገረለት የኮሮና ቫይረስ ቻይና ውስጥ አደገኛ የሳምባ በሽታን ቀስቅሶ ወደ ሌሎች አገራትም በፍጥነት እየተዛመተ ይገኛል። የተለያዩ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ወረርሽኙ ከቀን ወደ ቀን በሚያስደነግጥ ፍጥነት የሰዎችን ሕይወት እየቀጠፈና እየተዛመተ... Read more »

እስኪ እንተዛዘብ!

እንደምን ከረማችሁ የአዲስ ዘመን ማዕድ ተጋሪዎቼ! ዋቃ ገለታ ይድረሰው እኔ በጣሙን ደህና ነኝ። ደህና ነኝ እላለሁ እንግዴህ ድፍን ዓለም በጠና ታሞ። ደህና ነኝ ልበል እንጂ ምኑን ደህና ሆንኩት። አምላክ ዓይን የሌለው፣ የማይናገር፣... Read more »

ረመዳን – በዘመነ ኮሮና

በዓለም ዙሪያ ላሉት ሙስሊሞች ረመዳን በዓመቱ ውስጥ በጣም ከተከበሩ ወራት አንዱ ነው፡፡ በእስላማዊው የቀን አቆጣጠር ወይም አልሂጅራ መሠረት በዚህ ዘጠነኛው ወር አላህ ከቅዱስ ቁርአን የመጀመሪያዎቹን ዓረፍተ ነገሮች (አያ) ለነቢዩ መሐመድ በመልዕክተኛው ጂብሪል... Read more »