
ሰሞኑን ሰፈራችን ለተከታታይ አምስት ቀናት ያህል መብራት ጠፋ። በመሃል ለትንሽ ደቂቃዎች፣ ቢበዛ ለሰዓታት ይመጣና ድጋሚ ይጠፋል። መብራት የጠፋባቸው ቤቶች በጣም ጥቂት ናቸው። ያው የተለመደው የመብራት መቆራረጥ ነው በሚል ከዛሬ ነገ ይመጣል እያልን... Read more »

የሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች የሚመሩትን ፕሮግራም ‹‹እየተዝናናችሁ የምትማሩበት›› ሲሉ እንሰማለን። እንደዚህ ብለው ግን የሚነግሩን ስለአንዲት የውጭ አገር ዝነኛ አርቲስት የእርግዝና ድግስ (ቤቢ ሻወር) ሊሆን ይችላል፡፡ በበኩሌ አያዝናናኝም፤ አያስተምረኝምም። እየተዝናኑ መማር ያልኩት ለተማሪዎች... Read more »

በከተማችን አንዳንድ ስፍራዎች በመኪና ጉዞ ሲጀምሩ ሁሌም በምቾት ላይሆን ይችላል። አንዳንዴ የመንገዱ ደህንነት ከሥጋት ይጥላል። በተለይ የተሳፈሩበት መኪና ታክሲ ከሆነ መሳቀቁ አያድርስ ነው። ደርሶ በአየር ላይ ይበር የሚመስለው መኪና ያሉበትን ያስረሳዎታል፡፡ በፍጥነቱ... Read more »

ለመስክ ሥራ ከአዲስ አበባ ውጭ ቆይቼ ስመለስ የሚያጋጠመኝ ችግር ነው። የመስክ ጉዞ ጣጣ ስለሚበዛበት አዲስ አበባ ስንገባ ይመሻል። የአዲስ አበባ መንገድ ደግሞ የተዘጋጋ ስለሆነ ቤት ለመድረስ የበለጠ ይመሻል። ከቤቴ አካባቢ ስደርስ ሱቅ... Read more »

ከጥቂት የዕረፍት ቆይታ በኋላ ወደሥራ ገበታዬ ተመልሻለሁ። ብዙ ጊዜ ይህ መሰሉ እረፍት ንቁ መንፈስ ያላብሳል፣ ለአዲስ ሥራ ያዘጋጃል። በእኔ ውስጠት የነበረው እውነታም ይኸው ነበር። ለሚዘጋጀው ሳምንታዊ የጋዜጣ ዓምድ ‹‹ይበጃል›› ባልኩት ዕቅድ ከራሴ... Read more »

የማህበራዊ ትስስር ገጾች ከዋናዎቹ መገናኛ ብዙኃን (ሜይንስትሪም ሚዲያዎች) ጋር ቦታ እየተቀያየሩ ነው። ማህበራዊ ገጾች ሊሰሩት የሚገባውን እንቶ ፈንቶና ዋዛ ፈዛዛ የሆኑ ነገሮችን ዋናዎቹ መገናኛ ብዙኃን ላይ፤ በተቃራኒው ደግሞ ጠንካራ የሆኑ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና... Read more »
በአንድ ወቅት የተከራየሁበት ግቢ ውስጥ ባልና ሚስት ተጣሉ:: ሲነጋገሩ የነበረው በጣም ተራ በሚባሉ ሀሳቦችና ቃላት ነበር:: እንኳን ሕይወትን ያህል ነገር የተጋራ ባለትዳር ይቅርና መንገድ ላይ በመተላለፍ የተጋጨ እንኳን በእንደዚያ ዓይነት ተራ ነገሮች... Read more »

ፒያሳ በድምፅ ማጉያ በታጀበ የህክምና እርዳታ ተማፅኖ፣‹‹የሙዚቀኛና ዘማሪ እገሌና እገሊት አዲስ ስራ ተለቀቀ›› በሚል ጆሮ የሚበጥስ ማስታወቂያ፣ በመንገድ ላይ ነጋዴዎች ‹‹የግዙን››ጥሪ ድምፅ ታውካለች፡፡ የሚያስተናንቅ የሃሳብ ልዩነት ከሌለን አንድ ጓደኛዬ ጋር አንድ ካፌ... Read more »

ከአንድ ወር በፊት አካባቢ ይመስለኛል። ላምበረት መናኸሪያ አካባቢ ቆሜ የሰርቪስ ትራንስፖርት እየጠበቅኩ ነው። ከአውቶቡስ መጠበቂያ ማረፊያው ላይ ቢጫ ፌስታል የያዙ አንድ ሦስት ሴቶች ተቀምጠዋል። ከኋላዬ አንድ በወጣትነት ዕድሜ ላይ የሚገኝ ሰው መጣ።... Read more »

ሚዛን መቼም ማኅበራዊ ሚዲያ የማያሳየው ጉድ የለም። ለብዙዎች የነፃ ንግግር መብታቸው እንዲከበር ያደረገውን ያህል በዚያኑ ልክ የብዙዎቹ ድብቅ አሉታዊ ባህሪ ጎልቶ እንዲወጣም አድርጎታል። ከሁሉ በላይ ግን ጎልቶ እንዲወጣ ያደረገው በሁላችንም ውስጥ የተደበቀውን... Read more »