
ባሳለፍነውና እየተጠናቀቀ ባለው የክረምት ወር ወንዞች በውሃ ሞልተው፤ ሰማዩ በደመና ተጋርዶ፣ መልክዓ ምድሩ በጉም ተሸፍኖ ከርሟል። ይሄ በመብረቅና በነጎድጓድ የታጀበው ክረምት ታዲያ የጊዜ ዑደቱን ጠብቆ አላፊ ሊባል፤ ጊዜውን ለአበባ፣ ለፍሬና ለልምላሜ ሊያስረክብ... Read more »

በአንድ ወቅት በአንድ ስፍራ ነዋሪውን በሁለት ጎራ ከፍሎ ያከራከረ ክስተት ተፈጠረ፡፡ ጉዳዩ እንዲህ ነው፤ በወቅቱ የተማሩ የሚባሉ ሰዎች ውሏቸው ከቤተመንግሥት አካባቢ፣ ከዳኝነት ስፍራ፣ ምክርና ውይይት ከሚያስፈልግበት ሆነና አርሰው፣ ነግደውና በእጅ ሥራ ከሚተዳደሩ... Read more »

አዲስ ዓመት መጣ፡፡ እንደተለመደውም በአዲስ መልክ አዲስ ተስፋ ልንሰንቅ ተዘጋጅተናል። መቼም የሰው ልጅን የሚያኖረው ተስፋ ነውና ተስፋ ማድረግ መልካም ነው፡፡ አንዳንዶች ደግሞ ከተስፋም አልፈው እቅድ ማቀድ ሁሉ ከጀመሩ ሰንብተዋል። እሱም መልካም ነው፡፡... Read more »

መቼም ይሁን የት በምንም አጋጣሚ አይቶ መታዘብ ፣ ታዝቦ ማስተማር ከተቻለ እሰዬው ነው። አንዳንዴ የትዝብቱ ዓላማ ነቀፌታ ብቻ ከሆነ ግን ለማንም አይበጅም። ይህ አይነቱ ልማድ ከተራ ሀሜት አይዘልምና ለአስተማሪነቱ ሚዛን አይደፋም ።... Read more »

ሥልጣኔ የሚለው ቃል የሰለጠኑ ናቸው ከሚባሉት የአውሮፓ አገራት የመጣ የሚመስለው ይኖር ይሆናል፡፡ ይህ ቃል ግን በልማድ ፈረንጅ የምንለው (ነጭ) የሚባል የአውሮፓ ዜጋ እስከመኖሩም በማያውቀው የአገራችን ሕዝብ ውስጥ ይታወቃል፡፡ ‹‹የእገሌ ልጅ ሥልጡን ነው፣... Read more »

በከፍተኛ የትምህርት ተቋም ሳለን ብዙ በጎዎችን ተስፋ እናደርጋለን። ዲግሪ ስላለን ብቻ ህይወት ቀላል እንደሆነች ይሰማናል። ከዩኒቨርሲቲ እንደወጣን ወዲያው በከፍተኛ ደሞዝ ጥሩ ሥራ አግኝተን፤ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ለቤተሰቦቻችን ቤትና መኪና መግዛትን እናስባለን። ታናናሾቻችንን... Read more »

ከሰሞኑ በተለያዩ የማኅበራዊ ገፆች አንድ ቪዲዮ ደጋግሞ ሲመላለስ አስተዋልኩ፡፡ አንዳንዴ እንዲህ መሰሉን ጉዳይ መመልከቴ ብርቅ አይደለም፡፡ አሁን ያየሁትን እውነታ ግን እንደዋዛ ጨረፍ አድርጌ ማለፍ አልሆነልኝም፡፡ ደግሜ ደጋግሜ አየሁት፡፡ እናም ከልብ አዘንኩ፡፡ ጉዳዩ... Read more »

የዓመቱ የመጨረሻ ወር የሆነውን ነሐሴን እነሆ እያገባደድን ነው። አዲስ ዓመት ልንቀበል በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ብቻ ቀርተውናል። አዲስ ዓመት ሲገባ ደግሞ የለመድነውን የዓመተ ምህረት አጻጻፍ ትተን ሌላ አዲስ ቁጥር እንጽፋለን። እዚህ ላይ ታዲያ... Read more »

ወርሐ ነሐሴ በተለይም በሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች በሕዝባዊ በዓላት ይደምቃል። እነዚህ ሕዝባዊ በዓላት በተለይም የልጅ አገረዶች ቢሆኑም በአንድም ይሁን በሌላ መልኩ አዋቂዎችን ይነካል። በተለይም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ መድረክ ተዘጋጅቶላቸው በአደባባይ ስለሚከበሩ ከመንግሥት አመራሮች... Read more »

ሰውዬው በራሱ የግል ማህበራዊ ገጽ በለቀቀው ቪዲዮ እጁን ወደላይ እያመላከተ አንዳች ነገር ያሳያል። ምስሉ የሚጠቁመው የዘንድሮውን የዓለም አትሌቲክስ ሩጫን ነው፡፡ ዓይኖቼን ወደ ቪዲዮው ጥዬ በአስተውሎት መቃኘት ያዝኩ፡፡ በትክክል እያየሁት ያለው የታዋቂዎቹን የሩጫ... Read more »