ሲቃጠል በቅጠል !

ጊዜው ሩቅ አይደለም ።ጉዳዩን ብዙዎች እንደሚያስታውሱት እገምታለሁ።ባልሳሳት ቦታው ‹‹ሰሚት›› ከሚባለው ሰፈር መንገድ ዳር ያለ አካባቢ ነው።ይህ ስፍራ የአዳዲስ ቤቶች ግንባታ በፍጥነት ይካሄድበታል።ወዳጆቼ! ‹‹በፍጥነት›› የምትለውን ቃል የተጠቀምኩት በምክንያት ነው። በአካባቢው ከሚታዩ ፈጣን ግንባታዎች... Read more »

«ቲፕ» መስጠት ግዴታ ነው?

ጉርሻ ወይም ‹‹ቲፕ›› እንግዶች/ተገልጋዮች በሆቴል ወይም በማንኛው የአገልግሎት መስጫ ማዕከል ውስጥ መልካም አገልግሎት(መስተንግዶ) የቀረበላቸው እንደሆነ በፈቃደኝነት የሚሰጡት የማትጊያ ጉርሻ ነው። ቲፕ በስፋት እንደሚስተዋለው በጥሬ ገንዘብ የሚሰጥ ነው፡፡ ቲፕ በሆቴል አገልግሎት ሰጪ ከሆኑ... Read more »

የትምህርት ተቋማት የመረጃ ቋት ጉዳይ

በአገራችን የነፃ ገበያ ሲመጣ፤ ከአጸደ ህፃናት እስከ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ድረስ የግል ትምህርት ተቋማት በየቦታው መስፋፋታቸው ማንም የሚያውቀው ጉዳይ ነው። በአዲስ አበባ ለግለሰብ መኖሪያ ቤትነት የተዘጋጁ በብዛት አፀደ ህፃናት ሲሆኑ አይተናል። ፈረንጆቹ... Read more »

ባህልን ከሃይማኖት መነጠል ይቻላል?

በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች የሚጾመው የዐቢይ (ሁዳዴ) ጾም ባለፈው ሰኞ ተጀምሯል፤ የእምነቱ ተከታዮች ለሚቀጥሉት 55 ቀናት የእንስሳት ተዋፅዖ (ፍስክ) ከሆኑ ምግቦች ይቆጠባሉ። ይህን ምክንያት በማድረግ የሁዳዴ ጾም ከሚገባበት ቀደም ብሎ ያለው ቀን ቅበላ... Read more »

ታላቅ ቅናሽ ወይስ ….?

ኢትዮ ቴሌኮም ከቅርብ ቀናት ወዲህ ለደንበኞቹ በሚያቀርባቸው የተለያዩ ጥቅል አገልግሎቶች ላይ ተጨማሪ ጉርሻ እንደሚሰጥ ይታወቃል። ለምሳሌ 50 ሜጋባይት የኢንተርኔት ጥቅል የሚገዛ ደንበኛ ተጨማሪ 50 ሜጋባይት ይመረቅለታል። ያም ሆኖ በርካቶች ተጨማሪ ጉርሻው ትክክል... Read more »

 ጅራፍ ራሱ ገርፎ……

‹‹ኑሮ ተወደደ›› አድማጭ ያጣ ሕዝባዊ ሙዚቃችን ከሆነ ሰነባበተ። በተለይ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የምንታዘበው ደግሞ አያድርስ ነው። ትንሽ ትልቁ ሁሉ በዚሁ ጉዳይ የሚጮህና የሚያማርር ነው። የሽንኩርትና የዘይት ዋጋ ጨመረ ብሎ፣ የቤት አከራዩም የቤት... Read more »

መቀመጥ …..

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እጅግ በጣም ብዙ ጥቅሞች እንዳሉት መናገር ለቀባሪው ማርዳት ነው። የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጤናችንን ለመጠበቅ ከሚሰጠን ጥቅም በተጨማሪ ሥነልቦናዊ የሆኑ ብዙ ጥቅሞች እንዳሉት ባለሙያዎች ደጋግመው ነግረውናል። ይህንን ጽሑፍ ለማዘጋጀት ምክንያት... Read more »

የመመረቂያ ጽሁፍ ገበያ

የትምህርት ነገር በሀገራችን ኢትዮጵያ በብርቱ ሕመምና ሥቃይ ውስጥ ከገባ ውሎ አድሯል። ነገረ ጉዳዬን ፈር ለማስያዝ ያግዝኝ ዘንድ ጥቂት ገጠመኞቼን ላስቀድም። ከጥቂት ሳምንታት በፊት አንዲት የሥራ ባልደረባዬ የሆነች ጓደኛዬ ስልክ ደውላልኝ- “እባክህ አንድ... Read more »

የማህበራዊ ገጾች ቋንቋ

 ማህበራዊ የመገናኛ ዘዴዎች በአጭር ዓመታት ውስጥ በዓለም ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ መፍጠር ችለዋል:: እንደ ኢትዮጵያም ካየን በአሁኑ ጊዜ የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ከፍተኛ ተከታይ አላቸው:: እንዲያውም ከመደበኛዎቹ መገናኛ ብዙኃን ቀድመው እየታዩም ነው:: ከእነዚህ ማህበራዊ... Read more »

ከሕግም ከአመክንዮም የተጣሉ የድርጅት ስያሜዎች

ኢትዮጵያ በወራሪ ቅኝ ገዢዎች እጅ ባለመውደቋ ከጠቀሟት ነገሮች አንዱ ባህሏንና ቋንቋዎቿን ጠብቃ መኖር መቻሏ ነው። አሁን አሁን ግን የባእድ አገር ቋንቋና ባህል መልኩን ቀይሮ በተለያዩ መንገዶች ተገዢ እያደረገን እንደመጣ ብዙ መከራከሪያ ነጥቦች... Read more »