ለማቀድ ያህል ማቀድ ¡

አዲስ ዓመት መጣ፡፡ እንደተለመደውም በአዲስ መልክ አዲስ ተስፋ ልንሰንቅ ተዘጋጅተናል። መቼም የሰው ልጅን የሚያኖረው ተስፋ ነውና ተስፋ ማድረግ መልካም ነው፡፡ አንዳንዶች ደግሞ ከተስፋም አልፈው እቅድ ማቀድ ሁሉ ከጀመሩ ሰንብተዋል። እሱም መልካም ነው፡፡... Read more »

አምራችነት – በታማኝነት

 መቼም ይሁን የት በምንም አጋጣሚ አይቶ መታዘብ ፣ ታዝቦ ማስተማር ከተቻለ እሰዬው ነው። አንዳንዴ የትዝብቱ ዓላማ ነቀፌታ ብቻ ከሆነ ግን ለማንም አይበጅም። ይህ አይነቱ ልማድ ከተራ ሀሜት አይዘልምና ለአስተማሪነቱ ሚዛን አይደፋም ።... Read more »

 አገልጋይነት ሥልጣኔ ነው

ሥልጣኔ የሚለው ቃል የሰለጠኑ ናቸው ከሚባሉት የአውሮፓ አገራት የመጣ የሚመስለው ይኖር ይሆናል፡፡ ይህ ቃል ግን በልማድ ፈረንጅ የምንለው (ነጭ) የሚባል የአውሮፓ ዜጋ እስከመኖሩም በማያውቀው የአገራችን ሕዝብ ውስጥ ይታወቃል፡፡ ‹‹የእገሌ ልጅ ሥልጡን ነው፣... Read more »

ሥራ ይዞ ሥራ ፍለጋ

በከፍተኛ የትምህርት ተቋም ሳለን ብዙ በጎዎችን ተስፋ እናደርጋለን። ዲግሪ ስላለን ብቻ ህይወት ቀላል እንደሆነች ይሰማናል። ከዩኒቨርሲቲ እንደወጣን ወዲያው በከፍተኛ ደሞዝ ጥሩ ሥራ አግኝተን፤ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ለቤተሰቦቻችን ቤትና መኪና መግዛትን እናስባለን። ታናናሾቻችንን... Read more »

 አንዳንዴ እንዲህ ነው !

ከሰሞኑ በተለያዩ የማኅበራዊ ገፆች አንድ ቪዲዮ ደጋግሞ ሲመላለስ አስተዋልኩ፡፡ አንዳንዴ እንዲህ መሰሉን ጉዳይ መመልከቴ ብርቅ አይደለም፡፡ አሁን ያየሁትን እውነታ ግን እንደዋዛ ጨረፍ አድርጌ ማለፍ አልሆነልኝም፡፡ ደግሜ ደጋግሜ አየሁት፡፡ እናም ከልብ አዘንኩ፡፡ ጉዳዩ... Read more »

በማን አቆጣጠር?

የዓመቱ የመጨረሻ ወር የሆነውን ነሐሴን እነሆ እያገባደድን ነው። አዲስ ዓመት ልንቀበል በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ብቻ ቀርተውናል። አዲስ ዓመት ሲገባ ደግሞ የለመድነውን የዓመተ ምህረት አጻጻፍ ትተን ሌላ አዲስ ቁጥር እንጽፋለን። እዚህ ላይ ታዲያ... Read more »

 ሕዝባዊ በዓላትን ለሕዝባዊ ግንኙነት

ወርሐ ነሐሴ በተለይም በሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች በሕዝባዊ በዓላት ይደምቃል። እነዚህ ሕዝባዊ በዓላት በተለይም የልጅ አገረዶች ቢሆኑም በአንድም ይሁን በሌላ መልኩ አዋቂዎችን ይነካል። በተለይም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ መድረክ ተዘጋጅቶላቸው በአደባባይ ስለሚከበሩ ከመንግሥት አመራሮች... Read more »

 ወርቁን ያፈዘዘ፣ ድሉን ያነቀዘ

ሰውዬው በራሱ የግል ማህበራዊ ገጽ በለቀቀው ቪዲዮ እጁን ወደላይ እያመላከተ አንዳች ነገር ያሳያል። ምስሉ የሚጠቁመው የዘንድሮውን የዓለም አትሌቲክስ ሩጫን ነው፡፡ ዓይኖቼን ወደ ቪዲዮው ጥዬ በአስተውሎት መቃኘት ያዝኩ፡፡ በትክክል እያየሁት ያለው የታዋቂዎቹን የሩጫ... Read more »

 «አገር የመጥላት ምኞት»

የግል ትምህርት ቤት የሚያስተምር አንድ ጓደኛዬን ስለግል ትምህርት ቤት ተማሪዎች ብቃት ጠየቅኩት። ለመጠየቅ የተነሳሳሁበት ምክንያት የግል ትምህርት ቤቶች ብቃት ያለው ተማሪ የሚወጣባቸው ናቸው ሲባል ስለምሰማ ነው። ልጅን የግል ትምህርት ቤት ማስተማር እንደመፎካከሪያ... Read more »

ዝርክርክ አሰራር ዝርክርክ ስም ይፈጥራል

ከነዋሪነት መታወቂያ ጋር በተያያዘ ጉዳይ ወደ አንድ የወረዳ ወሳኝ ኩነት ጽሕፈት ቤት ሄድኩ። ከስድስት ወራት በፊት (ዕለቱ ቅዳሜ ነበር) ስሄድ በጣም ቀልጣፋ የሆነ አገልግሎት አግኝቼ ስለነበር ያንኑ ታሳቢ በማድረግ ነው የሄድኩት። እንዲያውም... Read more »