
ፈተና ዓይነቱ ብዙ እንደሆነ ሁሉ የአፈታተን ሁኔታውም ዘመኑን ተከትሎ እየበዛና እየተሻሻለ መጥቷል። ድሮ የነበረው የአፈታተን ሥርዓት አንድ ወጥ ነበር፡፡ ዛሬ ግን ለቴክኖሎጂ እድገት ምስጋና ይግባውና የፈተና አማራጮች በዝተዋል። ዛሬ፣ የትም ሆኖ መማር... Read more »

በጣሙን ከመለመዱ የተነሳ ይመስላል ካለ ዩኒቨርሲቲ መመረቅ ያለ አይመስለንም። ዩኒቨርሲቲ ያልገባ ሁሉ ምንም አይነት እውቀት የታጠቀ ሁሉ እስከማይመስለን ድረስ በዩኒቨርሲቲዎች ተማርከናል። ግን ደግሞ ሕይወትን ስንቃኛት ምንጯ አንድ አይደለም፤ መንገዷም የተለያየ ነው። ያንዳንዱ... Read more »

በኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ቀደም ያለ ታሪክ ቢኖረውም ብዙም አልተስፋፋም። በተለይ ከአፍሪካ አህጉር አኳያ ሲታይ ታሪኩ ቢጎላም አሰራርና እድገቱ ቀርፋፋ ብቻ ሳይሆን አንዳንዴ የኋሊትም ይመለሳል፡፡ ለዚህ ደግሞ አሁን የሚታየው የትምህርት ጥራት ጉድለት... Read more »

ምዘና ባደጉት ሀገራት ረጅም እድሜ ያለውና የተለመደ አሠራር ነው። ከዚህ አኳያ ምዘና ለሙያ ብቃት፣ ለአሠራር ጥራትና ለአገልግሎት ቀልጣፋነት ያለው ፋይዳ በቀላሉ የሚታይ አይደለም። ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ የጤና ባለሙያ አመልካቾች የሙያ ፈቃድ... Read more »

የሰሞኑ አነጋጋሪ ርዕሰ ጉዳይ ምን እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ጉዳዩ ከመታወቅ ባለፈ ሁሉ የሚያወራው ሆኗል፡፡ አዎ! የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት እጅግ አስደንጋጭ ሆኖ አልፏል፡፡ መቼም ውድቀት ሲኖር ሁሉም ጆሮውን ሰጥቶ ያዳምጣል፡፡ ሁሉም... Read more »

ሁሉም እንደሚያውቀው፣ ከእስከዛሬዎቹ የሙያና እውቀት ዘርፎች እጅጉን ከተጎዱት ቀዳሚው የትምህርቱ ዘርፍ ነው። እንዳይሆኑ፣ እንዳይሆኑ ከተደረጉት ቀዳሚው ይኸው ዘርፍ ነው። በመሆኑም፣ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በከፍተኛ ፍጥነትና ስር ነቀላዊ አካሄድ ወደ ለውጥ የገባው ይኸው... Read more »

በሕይወት ውስጥ እጅግ አስፈላጊ ከሆኑት ጉዳዮች መካከል አንዱ “ውበት ነው። ውበት ስንል ቁንጅና ማለት አይደለም። ቁንጅና የተፈጥሮ ጉዳይ ነው። የተፈጠረውን ጉዳይ በአግባቡ መያዝ፣ ንፅህናውን መጠበቅ፣ መንከባከብ፣ ለዓይን እንዲያምር ማድረግ፣ በአጠቃላይ አምስቱንም የስሜት... Read more »

በሌላው ዓለም፣ በተለይም በአደጉት ሀገራት የትውልድ ጉዳይ የእለት ተእለት አጀንዳ ነው። ስለ ትውልድ ይመከራል፣ ስለ ትውልድ ይጠናል፣ ስለ ትውልድ ፖሊሲ ይቀረፃል፣ ይሻሻላል፤ አዳዲሶችም ይወጣሉ። በሰለጠነው ዓለም የአንድ ሕገመንግሥት አይነኬ እድሜ 19 ሲሆን፣... Read more »

የ1983 ዓ.ምን ለውጥ ተከትሎ ወደ መሬት ከወረዱትና ሲያጨቃጭቁ ከኖሩት ፖሊሲዎች መካከል ፊት መሪው «አዲሱ የትምህርት ፖሊሲ» ስለ መሆኑ ማንም ዋቢ አያስጠራም። ጉዳዩ በሁሉም ዘንድ የተወገዘ፤ በሁሉም ዘንድ የተጠላ፤ ሁሉንም ያማረረና ከናካቴውም ሀገርና... Read more »

የዛሬዋ የመጨረሻ የጳጉሜን ቀን “የአብሮነት ቀን” ተብላ ተሰይማለች። አብሮነት ደግሞ ከነጠላነትና ብቸኝነት ጋር አይስማማም። በየትኛውም መስክ አብሮነት ልክ እንደ ዓድዋ ለድል ሲያበቃ፤ ወደ ላይ ሲያወጣ፣ ዘርቶ ለመቃም፣ ወልዶ ለመሳም ሲያደርስ፤ ሥልጣኔ፣ ታሪክ፣... Read more »