
በ″አዲሱ የትምህርት ፖሊሲ″ ሥርዓት ስብራትና ውልቃት ከደረሰባቸው የትምህርት አንጓዎች አንዱ የቋንቋ ትምህርት ነው። ″አዲስ″ (ከሱ በፊት የነበረውን ያረጀ፣ ያፈጀ፣ ለትምህርት ጥራት ብዙም አስተዋፅዖ የማያደርግ ወዘተ ለማለት ነው) በዚህ ሥርዓት ወደ ዳር ተገፍተው... Read more »

የትምህርት እርከኖች የመለያየታቸውን ያህል የትምህርት ፕሮግራሞችም ተመሳሳይ አይደሉም። የትምህርት ደረጃዎች አንድ እንዳልሆኑት ሁሉ የትምህርት አይነቶችም ልዩ ልዩ ናቸው። የትምህርት ተቋማትም እንደዛው የተለያዩ ናቸው። እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመሀል... Read more »

ነገሩ «ሳይደግስ አይጣላም» ይመስላል። ባይሆን ኖሮ በአንዱ በኩል ሲያጋድል በአንደኛው ባልተቃናም ነበር። የዚህ ጽሑፍ መነሻ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር የሚገኘው፤ መነሻ እድሜውን በ1923 ዓ.ም ያደረገው እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ... Read more »

የሆድ ነገር ሆድ እንደሚቆርጠው ሁሉ፤ የትምህርት ነገርም ያው ነው። ሆድ ባይቆርጥ እንኳን እራስ ያዞራል፤ ህሊናን ያጦዛል። በተለይ ወደ እኛ ሀገር ሲመጣ በመንግሥታት መለዋወጥ ቁጥር ስር ነቀላዊ ለውጥ የሚካሄድበት የትምህርቱ ዘርፍ አየር ለመሳብ... Read more »

በሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ መሰረት ራስ-ገዝ የሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውሳኔው አካዳሚያዊ እና አስተዳደራዊ ነፃነቱ ተጠብቆ መንቀሳቀስ እንዲችል፣ በትምህርት ዘርፍ ለተጀመረው የሪፎርም እንቅስቃሴ ፈር ቀዳጅ ሆኖ እንዲወጣ ዕድል ይፈጥርለታል ተብሎ እንደነበር ይታወሳል።... Read more »

በተለያዩ የዓለም አቅጣጫዎች የተለያዩ ስልጠናዎች ይሰጣሉ። ስልጠና ከሌለ ቆሞ መቅረት ስለሚመጣ ዓለም ያለ ስልጠና ውላ አታድርም። በተለይ በዚህ በአሁኑ የተዋከበና የተካለበ ዘመን ብሎም ሁሉም ነገር ባስቀመጡበት በማይገኝበት ሸዋጅና እጅጉን ፈጣን ጊዜ ከመማር... Read more »

የዛሬው የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን በእጅ ሙያ ትምህርት ለማሠልጠንና ሀገሪቷ የሚያስፈልጓትን የቴክኒክ ባለሙያዎች ለማፍራት በሚል በ1934 ዓ.ም እንደተቋቋመ ታሪክ ያስረዳል። ኮሌጁ የሥልጠና ሥራውን ‹‹ሀ›› ብሎ ሲጀምር ለሥልጠና... Read more »

የ2017 ዓም የትምህርት ዘመን ሊጀመር ከአንድ ወር ያነሰ ጊዜ ብቻ ይቀረዋል። በዚህ ወር እንደተለመደው የትምህርት ቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ይከናወናሉ። ከነዚህ ውስጥ ተማሪዎችን መመዝገብ፣ የትምህርት ቤቶችን ምድረ ግቢ ማፅዳትና አመቺ የማድረግ፣ የመማሪያ ክፍሎችን... Read more »

የትምህርት አንዱ አላማ በዕውቀት የታነጸና ብቁ የሆነ አምራች ዜጋን በማፍራት ወደ ሥራ ዓለም መቀላቀል ነው። ለዚህ ደግሞ የትምህርት ተቋማት በሥራቸው ላሉ ተማሪዎችና ሰልጣኞች የሚሰጧቸው የንድፈ ሃሳብ ዕውቀቶች ብቻቸውን በቂ ባለመሆናቸው ከሥራ በፊት... Read more »

ታላቁ ሊቅ ዶክተር እጓለ ገብረዮሐንስ የከፍተኛ ትምህርት ዘይቤ በሚል ርእስ በ1956 ዓ.ም ካሳተሙትና አሁን ላይ እንደ ክላሲክ ድርሳን በሚታየው መጽሐፋቸው ‹‹ትምህርት ከሰው ሥራ ወይም ከሰው ሕይወት ከዋነኞቹ ክፍሎች አንዱ ነው። ስለዚህ በተለይ... Read more »