የትምህርት ጥራት በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት

ዳንኤል ዘነበ  ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአንድ ሀገር ውስጥ የተማረን ዜጋ ከማፍራት ባሻገር የሚፈጠሩ ልዩ ልዩ ችግሮችንና ማነቆዎችን መፍቻ የዕውቀት በሮች ቁልፍ እንደሆኑ ይታመናል። የአንድ ሀገር ጥንካሬም ሆነ ድክመት የሚመሠረተው በእነዚሁ ተቋማት ድክመትና... Read more »

የቀዳማዊት እመቤቷ ዘመን ተሻጋሪ በጎ አሻራዎች!!

ዳንኤል ዘነበ  “ከጠንካራ ወንዶች ስኬት ጀርባ ጠንካራ ሴቶች አሉ” የሚለውን በተግባር ካስመሰከሩ ሴቶች መካከል ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ይጠቀሳሉ። ዶክተር ዐብይ አህመድ ለዛሬ ስኬት ለመብቃታቸው ትልቁን ድርሻ ይይዛሉ። በመከራ ጊዜ ከባለቤታቸው ጎን... Read more »

ሪፎርም የሚሻው የፈተና ስርዓት

ዳንኤል ዘነበ  በየትኛውም የዓለማችን ክፍል በባህላዊም ሆነ በዘመናዊ መንገድ የሚሰጡ ትምህርቶችን ውጤትና የተማሪዎች የዕውቀት ጥግ ለመለካት ምዘና ማካሄድ የተለመደ ጉዳይ ነው። በተለይ በዘመናዊ የትምህርት ስርዓት ውስጥ የትምህርት ምዘና ከመማር ማስተማሩ ሂደት ጎን... Read more »

ዲጂታል ትምህርትን ለመተግበር የሚደረግ ሽግግር

ዳንኤል ዘነበ ኢትዮጵያ ለትምህርትና ስልጠና ከፍተኛ ትኩረት ከመስጠቷ ጋር ተያይዞ፤ በሀገር አቀፍ ደረጃ በርካታ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች በትምህርት ተቋማት ውስጥ ይገኛሉ። የብሄራዊ ፈተና ተፈታኞች ቁጥር ከአመት ዓመት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ እንደሆነ መረጃዎች... Read more »

በዩኒቨርሲቲዎች የተሰነቀው ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት

ዳንኤል ዘነበ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማቶቻችን የሰላም ጉዳይ አሳሳቢነቱ ጣሪያ ከነካ ውሎ አድሯል። በተለይ ደግሞ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ዩኒቨርሲቲዎች የጸጥታ ስጋት ያረበበባቸው ሆነዋል። በ2012 ዓ.ም በሀገሪቱ ከሚገኙት ዩኒቨርሲቲዎች 22ቱ ግጭት ያስተናገዱ መሆኑን ልብ... Read more »

በዘመናዊ ትምህርት ተደራሽነት በጎ አሻራውን ያሳረፈው ድርጅት ተሞክሮ

 ዳንኤል ዘነበ  በኢትዮጵያ ዘመናዊ ትምህርት በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መባቻ በነገሡት በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን መጀመሩን ታሪክ ይነግረናል። በሀገሪቱ ጉዳይ ሰፊ ጥናቶች በማድረግ የሚታወቁት የፖለቲካና ታሪክ ተመራማሪው ፕሮፌሰር ጆን ማርካኪስ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ትምህርት... Read more »

የእውቀት ብርሀን የተራቡ ትኩረት ፈላጊ ሚሊዮን ነፍሶች

ዳንኤል ዘነበ በጋዜጠኝነት ሙያ በተለያዩ የራዲዮ ጣቢያዎች ውስጥ ለበርካታ አመታት አገልግሏል። በሙያው ብዙ ውጣ ውረዶችን ቢያጋጥሙትም፤ ጠመዝማዛውን የህይወት መንገድን አልፎ ለስኬት በቅቷል። የጋዜጠኝነት ሙያን አክብሮ መስራቱ፤ ወርቃማው ድምጹ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ አድርጎታል።... Read more »

ከዳስ ያልወጣው – የኢትዮጵያ ዘመናዊ ትምህርት

 ዳንኤል ዘነበ «ጠዋትና ማታ ድንጋይ ስር ቁጭ ብለው፣ በዙሪያቸው ሳር እየጋጡ ከሚጮሁ የቤት እንስሳት አጠገብ፣ በድንጋይ ስር ከሚሹለከለኩ ተሳቢ ነፍሳት ጋር ፀሐይና ንፋስ እየተፈራረቀባቸው በዳስ ስር ትምህርታቸውን ይከታተላሉ። ትምህርት ቤቶቹ በቆላማ ስፍራ... Read more »

የተዘጉ የዕውቀት በሮች መከፈትና የወላጆች እፎይታ

ዳንኤል ዘነበ ወርሃ መጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም። በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመቀነስ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ተወሰነ። በአጭር ጊዜ የመማር ማስተማሩ ሂደቱ እንደሚመለስ ቢነገርም፤ የቫይረሱ አስጊነት የእውቀት በሮች ዳግም ለመክፈት የሚያስደፍር አልነበረም።... Read more »

የስነዜጋና ስነምግባር ትምህርት

በአንድ አገር ዴሞክራሲን ለማስፈንም ሆነ ለማጎልበት አብዛኞቹ ዜጎች ከዴሞክራሲ ጋር አብሮ የሚሄድ ወይም የሚስማማ ክህሎት፣ እሴቶች እና ባህርያት ሊኖራቸው ይገባል። ከዚህም ባሻገር ዜጎች በመሰረታዊ የዴሞክራሲ ባህርያት ዙሪያ በቂ እውቀት መጨበጥ፣ በመሰረታዊ የዴሞክራሲ... Read more »