ሁሌም አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር “አዲስ” ሆነው ከተፍ ከሚሉት ሁነቶች አንድ ከሁለት እስከ ሶስት ወራት ተዘግተው የነበሩ ትምህርት ቤቶች መከፈት ሲሆን፤ ይህም ሚሊዮኖችን የሚመለከት ዐቢይ አገራዊ ጉዳይ ከመሆኑ አኳያ በየዓመቱ የብዙዎችን ትኩረት... Read more »
የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል በፈፀሙት ወረራ ንፁሃንን ከመግደል ባሻገር በርካታ የሕዝብ ሀብቶችን አውድመዋል። ካወደሟቸው የሕዝብ ሀብቶች መካከል በዋግኽምራ ዞን ፃግብጂ ወረዳ ሕፃናትን ከዳስና የድንጋይ መቀመጫዎች ያላቀቀው የአትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ትምህርት ቤት... Read more »
ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ብቁ ምሩቃንን ለሀገር ልማት ከማበርከት ባሻገር በውስጥ የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች መለየትና መፍታት የሚያስችሉ ችግር ፈቺ ምርምሮችና አገልግሎቶች በስፋት ማከናወን እንዳለባቸው ይጠቆማል። በዚህ ረገድ በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ ጊዜ ወቅታዊ ችግሮች... Read more »
በሀገራችን የጥናትና ምርምር ሥራዎች ከተጀመሩ ከ70 ዓመታት በላይ ቢቆጠርም ምርምሮቹ ለማህበረሰቡ ችግር መፍቻ ይውሉ እንዳልነበር ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። የምርምር ስራዎች ተግባራዊ እንዳይሆኑ፤ ችግር ፈቺነታቸው ጥያቄ ላይ የሚወድቅ በመሆኑ... Read more »

የትምህርት ተቋማት የእውቀት መሸመቻ ገበያዎች ናቸው። በዚህ የተነሳ ላለፉት እልፍ ዘመናት በባህላዊ መንገድ ፊደል መቁጠሪያ የሆኑት ትላልቅ የዛፍ መጠለያዎች ጭምር ክብራቸው ወደር የለውም። የኔታንማ በሙሉ ዓይን ቀና ብሎ ማየትም ከድፍረት ይቆጠር ነበር።... Read more »

ወርሃ መጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም። በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመቀነስ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ተወሰነ። በአጭር ጊዜ የመማር ማስተማሩ ሂደቱ እንደሚመለስ ቢነገርም፤ የቫይረሱ አስጊነት የእውቀት በሮች ዳግም ለመክፈት የሚያስደፍር አልነበረም። ይህም ከ25... Read more »

በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙት 2ሺ89 ትምህርት ቤቶች 1 ሺ 620ዎቹ የግል ትምህርት ቤቶች መሆናቸው የከተማዋ ትምህርት ቢሮ አሀዛዊ መረጃ ያመላክታል። 460 ዎቹ ደግሞ የመንግስት ትምህርት ቤቶች መሆናቸውን ከመረጃው መረዳት ይቻላል። በ2014... Read more »
ከትውልድ ቀያቸው ርቀው ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ ሁሉም እንግዳ ሆኖባቸው የባይተዋርነት ስሜት የሚሰማቸው በርካቶች ናቸው። ታዲያ ይህን የባይተዋርነት ስሜት ለመግታት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የከተማዋ ነዋሪዎች ተማሪዎቹን ልጅ በማድረግ እንዲንከባከቧቸው የሚያስችል ‹‹የጎንደር ፕሮጀክት›› የተሰኘ መርሃግብር ነድፎ... Read more »

በሕጻናት፣ በማህበረሰብ፣ በሴቶች አቅም ግንባታ ላይ ላለፉት 20 ዓመታት በርካታ ሥራዎችን በመሥራት ይታወቃሉ። የትምህርት ቤት ምገባ መርሐ ግብር በማስጀመርም ግንባር ቀደም ናቸው – የሠላም ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ፍሬአለም ሽባባው። ‹‹ልጆች ባሉበት ሁሉ... Read more »

አዲስ ገቢ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርስቲ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ይህ በእንዲህ እያለ ዘንድሮ አዲስ ከሚገቡ ተማሪዎቹ መካከል ከ23 ሺህ በላይ ተማሪዎች ቅሬታን እንዳስተናገደ የሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት... Read more »