
‹‹ፀሃይ መማር ትወዳለች›› በሚለው የቴሌቪዥን የሕፃናት ፕሮግራማቸው ይታወቃሉ።የማሕረሰብ ችግር ፈቺ የፈጠራ ሥራዎችንም ይሰራሉ።ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን የወሰዱ የሕፃናትና ታዳጊዎች ፊልሞች አዘጋጅም ናቸው።የልጆችን የትምህርት ዘርፍ በማጎልበት የሃያ ዓመት ልምድም አላቸው። ከሃምሳ በላይ የሚሆኑ የሕፃናት... Read more »

(“ሀ… ሁ… እውቀት ይስፋ፣ ድንቁርና ይጥፋ – ይህ ነው የኢትዮጵያ ተስፋ” ተስፋ ገብረሥላሴ ዘብሔረ ቡልጋ)፤ “ብዙ ጊዜ ትምህርትን እድሜ አይወስነውም” ሲባል ነው የሚሰማው። እኛ ደግሞ እንላለን “ኧረ ቦታም፤ ምንም … አይወስነውም”። በተለይ... Read more »

“መሸምደድ የሚባል ነገር አልወድም። ሽምደዳን በጣም እጠላለሁ” – ተማሪ ናታኒም በላይ “ዛሬ” ዛሬ ነው፤ ምናልባትም ከጊዜ አጠቃቀም አኳያ “አሁን” የምንለው። ያም ሆነ ይህ፣ “ዛሬ”ም እንበለው “አሁን” በ”ትናንት” እና በ”ነገ”፤ ወይም፣ በ”ቅድም” እና... Read more »

የሆድ ነገር ሆድ ይቆርጣል እንደሚባለው የትምህርት ነገርም ፋታ አይሰጥም። እንዳወያየ፣ እንዳነጋገረ፣ እንዳጨቃጨቀም ጭምር ነው ዘመናትን የዘለቀው፤ ይቀጥላልም። አዎ፣ የትምህርት ነገር፣ ባጭሩ፣ የሁሉም ነገር እናትና አናት ነው። ያለትምህርት ማንም፣ ምንም የለም ቢባል “እንዴት... Read more »

(ንባብና ማንነት፤ የአንድ ስብዕና ሁለት ገጽታዎች) ያለንበት ወቅት ህዳሴ ነው። አዎ ህዳሴ ነው፤ ለመሆኑም ምንም ጥርጥር የለውም። እንደገና ወደ ኋላ …… እየሆነብን ተቸገርን እንጂ የሚሌኒየሙ አጀማመራችን ዘመኑ ለእኛ የህዳሴ ዘመናችን መሆኑን፤ ወይም... Read more »

አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በፈፀመው ወረራ በተለየ ሁኔታ በትምህርት ተቋማት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። ተቋማት ወድመዋል፣ ትምህርት ተቋርጧል፣ ቤተሙከራዎችና የአይ.ሲ.ቲ ማዕከሎች ተዘርፈዋል። በአጠቃላይ በትምህርት ቤት ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን የሚወስደውን ወስዶ፣ የቀረውንም አበላሽቶ... Read more »

የትምህርት ተቋማት የአንድ አገርና ሕዝብ ብቻ ሳይሆኑ አጠቃላይ የሰው ልጅ ሰብዓዊ ተቋማት ናቸው። የትምህርት ተቋማት በማንም ላይ ምንም አይነት ልዩነት አያደርጉም። አድርገው ከተገኙም፣ በትህትና ስንገልፀው ቢያንስ ግፍ ነው። የትምህርት ተቋማት የእውቀት ምንጭ፣... Read more »

አንዳንዴ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑና ሊነጣጠሉ የማይችሉ ጉዳዮች፣ ወይም አካላት ሲነጣጠሉ ይታያሉ። ከእነሱም ሁለቱ ትምህርት ቤት እና ቤተ መጻሕፍት ናቸው። እነዚህ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ የሆኑ አካላት በምንም መንገድ ሊለያዩ የሚችሉ፤... Read more »
እማይታመም የለምና መታመም አዲስ ክስተት አይደለም። ታሞ መዳንም የነበረ፣ ያለና የሚኖር ነውና ይህም አዲስ አይደለም። አዲስ ነገር፣ አዲስ ክስተት የሚሆነው ታሞ መቅረት፤ መዳን፣ መፈወስ ሳይቻል ነው፡፡ አንድ ፊቱ መሞትም አለመቻል ያሳስባል። በአገራችን... Read more »

ታኅሣሥ 14 ቀን 2014 ዓ.ም በሆቴል ዴሊ ኦፖል የተካሄደን የሙያና ቴክኒክ ትምህርት ዘርፉን የገመገመ፤ የተሻለ ሥራ አፈፃፀም ላሳዩትም እውቅና የሰጠን መድረክ አስመልክተን በዚሁ ገጽ ላይ ጽሑፍ ማስነበባችን ይታወሳል። ዘርፉ ያለበትን ሁኔታ በተመለከተም... Read more »