እዚህ “ኢንስፔክሽን” የሚለውን ፅንሰ ሀሳብ እንደ ወረደ ነው ሥራ ላይ ውሎ የምናገኘው። ባለሙያዎች ቀጥተኛውን አግኝተው እስኪነግሩን ድረስም እኛ “ከስጋት ነፃ” በሆነ መልኩ ይህንኑ እንጠቀማለን (“ኢንስፔክሽን”ን “ቁጥጥር”፣ “ኢንስፔክተር”ን “ተቆጣጣሪ”፣ “ኦዲተር” የሚሉት/የማይሉት እንዳሉ ሆነው)... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በአዲስ አበባ፣ የመንግሥትንም ጨምሮ፣ በአጠቃላይ 1ሺህ 522 ትምህርት ቤቶች ይገኛሉ። ንብረትነታቸው ይለያይ እንጂ እነዚህ ሁሉ ለአንድ አላማ የሚሰሩ ናቸውና ከትምህርት... Read more »
የትምህርት ጉዳይ ሲነሳ አንዳንድ መሠረተ ሀሳቦች የሚታለፉ አይደሉም። ሁሉም እኩል አወዛጋቢዎች ናቸው። ሁሉም እኩል ተነሽና ወዳቂ ናቸው። ካስፈለገም ሁሉም እኩል የፖለቲካ መሣሪያዎች ናቸው። ይህ ደግሞ ለ’ኛ አዲስ አይደለም። “የትምህርት ተደራሽነት”፣ “የትምህርት ጥራት”፣... Read more »
‹‹ፀሃይ መማር ትወዳለች›› በሚለው የቴሌቪዥን የሕፃናት ፕሮግራማቸው ይታወቃሉ።የማሕረሰብ ችግር ፈቺ የፈጠራ ሥራዎችንም ይሰራሉ።ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን የወሰዱ የሕፃናትና ታዳጊዎች ፊልሞች አዘጋጅም ናቸው።የልጆችን የትምህርት ዘርፍ በማጎልበት የሃያ ዓመት ልምድም አላቸው። ከሃምሳ በላይ የሚሆኑ የሕፃናት... Read more »
(“ሀ… ሁ… እውቀት ይስፋ፣ ድንቁርና ይጥፋ – ይህ ነው የኢትዮጵያ ተስፋ” ተስፋ ገብረሥላሴ ዘብሔረ ቡልጋ)፤ “ብዙ ጊዜ ትምህርትን እድሜ አይወስነውም” ሲባል ነው የሚሰማው። እኛ ደግሞ እንላለን “ኧረ ቦታም፤ ምንም … አይወስነውም”። በተለይ... Read more »
“መሸምደድ የሚባል ነገር አልወድም። ሽምደዳን በጣም እጠላለሁ” – ተማሪ ናታኒም በላይ “ዛሬ” ዛሬ ነው፤ ምናልባትም ከጊዜ አጠቃቀም አኳያ “አሁን” የምንለው። ያም ሆነ ይህ፣ “ዛሬ”ም እንበለው “አሁን” በ”ትናንት” እና በ”ነገ”፤ ወይም፣ በ”ቅድም” እና... Read more »
የሆድ ነገር ሆድ ይቆርጣል እንደሚባለው የትምህርት ነገርም ፋታ አይሰጥም። እንዳወያየ፣ እንዳነጋገረ፣ እንዳጨቃጨቀም ጭምር ነው ዘመናትን የዘለቀው፤ ይቀጥላልም። አዎ፣ የትምህርት ነገር፣ ባጭሩ፣ የሁሉም ነገር እናትና አናት ነው። ያለትምህርት ማንም፣ ምንም የለም ቢባል “እንዴት... Read more »
(ንባብና ማንነት፤ የአንድ ስብዕና ሁለት ገጽታዎች) ያለንበት ወቅት ህዳሴ ነው። አዎ ህዳሴ ነው፤ ለመሆኑም ምንም ጥርጥር የለውም። እንደገና ወደ ኋላ …… እየሆነብን ተቸገርን እንጂ የሚሌኒየሙ አጀማመራችን ዘመኑ ለእኛ የህዳሴ ዘመናችን መሆኑን፤ ወይም... Read more »
አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በፈፀመው ወረራ በተለየ ሁኔታ በትምህርት ተቋማት ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል። ተቋማት ወድመዋል፣ ትምህርት ተቋርጧል፣ ቤተሙከራዎችና የአይ.ሲ.ቲ ማዕከሎች ተዘርፈዋል። በአጠቃላይ በትምህርት ቤት ውስጥ አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን የሚወስደውን ወስዶ፣ የቀረውንም አበላሽቶ... Read more »
የትምህርት ተቋማት የአንድ አገርና ሕዝብ ብቻ ሳይሆኑ አጠቃላይ የሰው ልጅ ሰብዓዊ ተቋማት ናቸው። የትምህርት ተቋማት በማንም ላይ ምንም አይነት ልዩነት አያደርጉም። አድርገው ከተገኙም፣ በትህትና ስንገልፀው ቢያንስ ግፍ ነው። የትምህርት ተቋማት የእውቀት ምንጭ፣... Read more »