ማሕበራዊ ሚዲያን – ለኢትዮጵያዊነት

ወጣት ዘካሪያስ ኪሮስ ይባላል «ንስሮቹ» የሚል የበጎ አድራጎት ማሕበር በማቋቋምና ወጣቶችን በማሰባሰብ የበጎ አድራጎት ሥራዎችን እየከወነም ይገኛል። ወጣት ዘካሪያስ የተለያዩ ሙያዎች ባለቤት ሲሆን የኤክስካቫተር ሹፌር በመሆን በታላቁ ህዳሴው ግድብ ግንባታ ለሁለት ዓመታት... Read more »

መራራቅ ያልገታው ኢትዮጵያዊ በጎነት

ኢትዮጵያውያን የተጋመደና የማይበጠስ አብሮነት ያለን ሕዝቦች ነን። ማህበራዊ መስተጋብራችን እንዲጠናከር ከረዱን እሴቶቻችን መካከል መደጋገፋችን፣ መተዛዘናችንና መከባበራችን ተጠቃሽ ናቸው። ያዘነን ማጽናናት፣ የተቸገረን መርዳት፣ መዋደድና መከባበር ከአባቶቻችን የወረስናቸው መገለጫዎቻችን ናቸው። ኢትዮጵያ የተሠራችው በእነዚህ እሴቶች... Read more »

የወቅቱ አገራዊ ጥሪ እና የተደራጀ የወጣቶች ምላሽ

የአገር አፍራሽና አሸባሪውን ቡድን ህልም ለማምከን በተካሄደው የህልውና ዘመቻ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን ታላቅ ተጋድሎ አድርገዋል። የትግራይን ሕዝብ ምሽግ በማድረግ በርካታ ጥፋቶችን ያደረሰው አሸባሪው ትህነግ በትግሉ አቅሙን እንዲያውቅና ዳር እንዲይዝ መላው ሕዝብ አኩሪ ተጋድሎ... Read more »

ጣምራ ተሳትፎ እንደ ዘላቂ ችግር ፈቺ ተቋም

በአገሪቱ የተከሰተው ችግር የብዙዎችን ሕይወት ከመቅጠፍ ባለፈ ከግለሰብ እስከ መንግሥት ለዓመታት የተለፋባቸውን ንብረቶች ለውድመት ዳርጓል። በሌላ በኩል ዛሬም ድረስ አሸባሪው ሕወሓት የጦርነት ጉሰማውን ባለማቆሙ በመንግሥትም ሆነ በግለሰቦች በኩል በሙሉ ልብ ወደልማት ለመግባት... Read more »

የልደታ ክፍለ ከተማ የደጀንነት እንቅስቃሴዎች

የትኛውንም በጎ ሥራ ለማከናወን እድሜ፤ ጾታና ሌሎች ማንነቶች መሠረት አይሆኑም። ይህም ሆኖ አዲስ ጉልበት፣ አዲስ እሳቤና ጠንካራ ስሜት ያላቸው ወጣቶች ሲከውኑት ደግሞ ከቁሳዊ ጥቅሙ ባለፈ ለትውልድ አሻራን የማስቀመጥ፤ የታሪክ አጋጣሚ የፈጠረውን ታሪክ... Read more »

የአሸባሪው የጥፋት ተግባርና የኖረው የኢትዮጵያዊነት የመደጋገፍ ባህል

በአገሪቱ የተከሰተውን ችግር ተከትሎ በርካታ ዜጎች ተፈናቅለው በመጠለያ ካምፖች እንዲሁም በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥም ሆነው ለችግር ተዳርገው ቆይተዋል። እነዚህን ለችግር የተዳረጉ ዜጎችን ከአገር ውስጥና ከውጭ ወገኖቻቸው የሆኑ ኢትዮጵያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ ሲያደርጉላቸው ቆይተዋል... Read more »

የእለት ጉርስ ጥያቄን ለመመለስ የሚደረግ ርብርብ

በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ምክንያቶች የእለት ጉርስ አጥተው በችግርና በርሀብ የቀን ውሏቸውን የሚያሳልፉ ዜጎች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ይገኛል። እነዚህ ዜጎች ከግለሰብ ቤት እስከ ጎዳና እንዲሁም በየሆቴሉ በር ላይ ጥቋቁር ፌስታሎችን... Read more »

‹‹ወሎ ቤተ አምሐራ››

– የወሎን መልካም እሴት ለማጠናከር የሚተጋው ግብረ ሰናይ ተቋም ‹‹ወሎ›› ሲባል ወደ ብዙ ሰው አዕምሮ ፈጥኖ የሚመጣው ደግነት፣ ውበት፣ መቻቻልና አብሮነት እንደሆነ ተደጋግሞ ይነገራል፤ እውነታውም ከዚህ የተለየ አይደለም። ወሎ የብዙ ባህሎችና እሴቶች... Read more »

ሰሊሆም- ጎዳና የወጡ የአዕምሮ ህሙማንን መንከባከቢያ ማዕከል

የሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር መስራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ወጣት ሚኪያስ ለገሰ ይባላል። ምንም እንኳን ማህበሩ በ2008 ዓ.ም ሽንቁሩ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ የተመሰረተ ቢሆንም ሚኪያስ ግን ከዛም በፊት በዚህ ችግር... Read more »

በአጭር እድሜ አመርቂ ሥራ በማህበረ ተስፋ የሕጻናት ማቆያ

ሁሌም ቢሆን ለልጆች ሁለንተናዊ እድገት በእናትና አባት እቅፍ በቤተሰብ ውስጥ ማደግ የመጀመሪያው ተመራጭ ቦታ ነው። ነገር ግን በተለያዩ አጋጣሚዎች ህጻናት ካለ እድሜያቸው ከቤተሰባቸው የሚነጠሉበት አጋጣሚ ይፈጠራል። አንዳንዶች በሞትና በሌሎች ምክንያቶች ከሁለቱም አልያም... Read more »