ከማሳደግ ያለፈ ተልዕኮ የሰነቀው ሰላም የህጻናት መንደር

ሰላም የህጻናት መንደር የተመሰረተው በአንዲት ሀገር ወዳድ እናት እ.አ.አ በ1986 አ.ም ነበር። መስራቿ ወይዘሮ ጸሀይ ሮሽሊ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ ኑሯቸው ግን በጉዲፈቻ ሊያሳድጉ ከወሰዷቸው የስዊስ ዜጎች ከሆኑት ከዴቪድ ሮሺሊ እና ከማርያ ሮሺሊ... Read more »

ተከራይነት የፈተነው ልጅ የመውለድ ዕድል

አያንቱ ተሾመ ትባላለች። ተወልዳ ያደገችው ነቀምት ሲሆን፤ ታላቅ እህቷን ተከትላ ከታናሽ እህቷ ጋር አዲስ አበባ ከገባች ሰባት ዓመታት ተቆጠረዋል። የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተናን ከታናሽ እህቷ ጋር የወሰደችው አያንቱ፤ ውጤት አምጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ... Read more »

“በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ለሴቶች ከምንሰጠው ትኩረት መዘናጋት የለብንም” – ወይዘሪት ገነት ስዩም የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን ዋና ዳይሬክተር

በኢትዮጵያ ባለፉት መታት የተከሰቱት ቀውሶች በርካታ ዜጎችን ለእንግልትና ለህልፈተ ህይወት ሲዳርጉ ቆይተዋል። ከአመታት በፊትም ሀገሪቱን በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ብዛት ከአለም ቀዳሚ ሀገራት ተርታ እንድትሰለፍ አድርጓታል። እንደሀገር የተፈጠረውን ለውጥ ተከትሎም መንግስት የዲሞክራሲውን ምህዳር... Read more »

የናፍቆት ዘመን – ከአስመራ አዲስ አበባ

ከሀያ አመት በፊት ተከስቶ የነበረው የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ለሁለቱም ሀገራት ጥቁር ጠባሳን ጥሎ ያለፈ አጋጣሚ ነበር። ጦርነቱ ካስከተለው ከፍተኛ የህይወት መጥፋትና የንብረት ውድመት ባሻገር ለዘመናት አብረው በኖሩት ሁለቱ ህዝቦች መካከል ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስንም... Read more »

ልጅን ማብቃት ወላጅን አሸልሟል

በኢትዮጵያ ሃይማኖታዊ ትምህርት መስጠት ከጀመረ ከሺህ አምስት መቶ ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ቢሆንም ዘመናዊ ወይንም ሳይንሳዊ ትምህርት መሰጠት የጀመረው ግን በዳግማዊ አጼ ምኒልክ ዘመነ መንግስት በአስራ ዘጠነኛው መቶ ክፍለ ዘመን ነው። የመደበኛ ትምህርት... Read more »

ህይወት ከጎዳና እስከ ኮንዶሚኒየም

ወይዘሮ አበባ ታምራት ትባላለች። ተወልዳ ያደገችው በባህር ዳር ከተማ ነው። አስር አመት ሲሆናት ወላጅ እናቷ በሞት ተለዩዋት። በዚህ የተነሳ አያቷ ይዘዋት ወደ ዋልድባ ገዳም አቀኑ። እዛም ትንሽ ግዜ ከቆዩ በኋላ ወደ ደብረሊባኖስ... Read more »

የባለአደራዋ የህይወት ጉዞ

ወይዘሪት ፍሬህይወት ጉልላት ትባላለች፡፡ ተወልዳ ያደገችው በተለምዶ መስቀል ፍላወር የሚባለው አካባቢ ነው። እናቷ የስድስት ወር ልጅ እያለች ትታት ጠፍታ ስለሄደች እናትም አባትም ሆነው ያሳደጓት አያቷ ናቸው። እናቷን ምን አይነት እንደሆነች ለማየትም እንኳን... Read more »

ኮሮና ያባባሰው የቤት ውስጥ ጥቃት

የቤት ውስጥ ጥቃት የቅርብ ቤተሰብ በሆኑ በአዋቂዎች ወይንም በጎልማሶች በቤት ውስጥ በሚኖሩ በአብዛኛው ሴቶችና ልጆች ላይ የሚፈፀም አካላዊ ድብደባ፣ ወሲባዊ ጥቃትና ትንኮሳ፤ ሥነ ልቦናዊና የኢኮኖሚ ጥቃትና ጫናን የሚያካትት ወንጀል ነው። የዚህ አይነቱ... Read more »

ከፍቺም በኋላ የሚጠበቀው ይቅር ባይነትና በጎ ስራ

በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የምሕረት ወር እንደሆነ የሚታመነው የረመዳን ጾም በመደጋገፍ በመተሳሰብና ይቅርታ በማውረድ የሚሰነበትበት ነው።ህዝበ ሙስሊሙ ረመዳን ሊገባ ቀናት ሲቀሩት ጀምሮ ከፈጣሪው ለመታረቅና በምድር ሰላምን በሰማይም ድህነትን ለማግኘት ከቤተሰብ እስከ አካባቢ... Read more »

የ50 አመቱ ስኬታማ ጥምረት

መረዳዳት መተሳሰብ ለኢትዮጵያውያን የኖረ ባህል ነው። እንደዛሬው የመሸበትና ማደሪያ አልቤርጎ ሳይጀመር፤ አገሩን የለቀቀ ተጓዥ መንገደኛ ነኝ ካለ ከጥሬ እስከ ዶሮ ገበታ ሳይለይ አብልቶ አጠጥቶ የሚያሳድረው አያጣም ነበር። ከሲራራ ነጋዴ እስከ እለት መንገደኛ... Read more »