የታሪክ ተመራማሪው ፕሮፌሰር ባህሩ ዘውዴ ‹‹ኅብር ሕይወቴ›› መጽሐፍ ላይ ያነበብኩት አንድ ገጠመኛቸው ትዝ አለኝ:: ደርግ ንጉሣዊ ሥርዓቱን አስወግዶ ይሁን ኢህአዴግ ደርግን አስወግዶ በየትኛው እንደሆነ ዘነጋሁት፤ ብቻ ግን ፕሮፌሰር ባህሩና ባልደረቦቻቸው ባለፈው ሥርዓት... Read more »
በተለያዩ መድረኮች፣ ቃለ መጠይቆች እና ውይይቶች ‹‹እገሌ የሙሉ ጊዜ ደራሲ ነው›› ሲባል እንሰማለን። ወይም ‹‹እገሌ የሙሉ ጊዜ ደራሲ መሆን አለበት›› የሚል ማበረታቻ የሚመስል ምክረ-ሀሳብ ሲሰጥ እንሰማለን። የሙሉ ጊዜ ደራሲ መሆን የአንድ ደራሲ... Read more »
አሁን ላይ ብዙ ነገሮች የተቀየሩ ይመስላል። ቀድሞ በኑሮ ልማድ ህግና መመሪያ የወጣላቸው ጥቂት እውነታዎች ዛሬ በነበር ተረስተዋል። በእርግጥ ጊዜ ጊዜን በተካው ቁጥር የምንጠብቃቸው ለውጦች አይጠፉም። በሂደት አሮጌው በአዲስ መተካቱ፣ የቀደመው በሚከተለው ታሪክ... Read more »
ከትምህርት ጋር በተያያዘ ካሉ ቁልፍ ቃላት (ጽንሰ-ሃሳቦች) መካከል ሁለቱን የሚያክል የለም። በዓለም አቀፍ ሰብአዊ መብቶችም ሆነ ዩኔስኮ፤ በተባበሩት መንግሥታትም ይሁን በሌሎች ገዥ ዓለም አቀፍ ሰነዶች ውስጥ ሁነኛ ስፍራን የያዘ እንደ ሁለቱ ማንም... Read more »
ባለፈው ረቡዕ ጠዋት ነው። በመንግሥት ሠራተኞች ማመላለሻ አገልግሎት (ሰርቪስ) ወደ ሥራ እየሄድኩ ነው። አንድ የንግድ (የግል) ኤፍኤም ሬዲዮ ጣቢያ ተከፍቷል። ጋዜጠኛዋ ‹‹ከአዲስ አበባ ፖሊስ የደረሰን አንድ የወንጀል መረጃ አለ›› አለች። ምን ተፈጥሮ... Read more »
ቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ ናቸው አሉ፤ እነ ሎሬት አፈወርቅ ተክሌን እና ሌሎች የዘመኑ ሰዎችን ለትምህርት ወደ አውሮፓ ለመላክ የሽኝት መርሀ ግብር እንዲዘጋጅ ያደረጉት። በመርሀ ግብሩ ላይ የተገኙት ንጉሡ ለትምህርት ወደ አውሮፓ ለሚሄዱት እንዲህ... Read more »
ዘመኑ ግድ ከሚላቸው የጥናት መስኮች፣ የስልጠናና ትምህርት አይነቶች አንዱ ቴክኒክና ሙያ ሲሆን፤ ይህንኑ በመገንዘብም ሀገራት ለዘርፉ ልዩ ትኩረትን በመስጠት ማሰልጠኛ ተቋማትን ሲያቋቁሙ፣ የነበሩትንም ሲያጠናክሩ፤ ምሩቃንን ሲያሰለጥኑና ሙያተኞችን ሲያፈሩ እየተስተዋለ ነው። በተለይ እንደነ... Read more »
አንዳንድ ነገሮች አጀንዳ የሚሆኑት ሰዎች ያንን ነገር ትኩረት ሰጥተው ልብ ስለሚሉት ነው፡፡ ‹‹ሰው የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል›› እንደሚባለው አንድ ነገር በብዛት የሚሰራጨው የሰዎችን የውስጥ ስሜት ስለሚነካካ ነው፤ አለበለዚያ ማንም ልብ አይለውም፡፡... Read more »
በዓለም አቀፍ መጠሪያው “ግሪጎሪያን ካላንደር” ይባላል። በኢትዮጵያ ግን በተለምዶ “በፈረንጆች አቆጣጠር” ሲባል በመደበኛ አገላለጽ ደግሞ “እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር” ይባላል። ሁለቱም ግን አይገልጹትም። ዓለም አቀፍ የቀን አቆጣጠር ስለሆነ በአውሮፓውያን አይወሰንም። ዳሩ ግን የፈለሰፉትና... Read more »
የደን ስነ ምህዳር ተመራማሪ እና ደራሲ የሆኑት አለማየሁ ዋሴ (ፒ. ኤች. ዲ) ባለፈው ሳምንት አንድ የፖድካስት ሚዲያ ላይ ቀርበው የተናገሩት ገጠመኝ የሀገራችንን ‹‹ዶክተሮች›› እንዳስታውስ አደረገኝ። እርሳቸውም በትዝብታቸው ‹‹እዚህ ሀገር ዶክተር መባልህን እንጂ... Read more »