የባህላዊ ህክምናና የስነ-ቃል ተዛምዶ

ባህላዊ መድሀኒት/ህክምና ለሰው ልጅ እንግዳ አይደለም። በተለይ ለአፍሪካዊያን፤ በተለይ በተለይ ለኢትዮጵያዊያን ፍፁም የታወቀ፣ የተዘወተረ፣ ተፈትኖም የተመሰከረለት አገር በቀል እውቀት አፈራሽ ባህላዊ እሴት ነው። ይህን እውነት፤ እድሜ ጠገብ ታሪክ አሳምረን ስለማወቃችን ምንም ጥርጥር... Read more »

የፍቅር ሕይወት እና የሦስተኛ ወገን ጣልቃገብነት

ሦስተኛ ወገን በፍቅር ወይም በትዳር ሕይወት ላይ ላሉ ጥንዶች ለሚፈጠሩ የዕለት ተዕለት ግጭቶች ማርገቢያ መሣሪያ ነው። ይህም ጥንዶች በሚገጥማቸው ግጭቶች በራሳቸው መፍታት ሲከብዳቸው ሦስተኛ ወገን አስፈላጊ ይሆናል። ለዚህም የቅርብ ጓደኛ፣ ዘመድ፣ የሥራ... Read more »

ስትሮክ- የሕይወትን ፈተና እያከበደ ያለው በሽታ

ነገሩ ከሆነ መንፈቅ አልፎታል። ሰውዬው በድንገት ተዝለፍልፈው ራሳቸውን ይስታሉ። ምን እንደሆኑ እንኳን ለማስረዳት አንደበትም ሆነ ጊዜ አላገኙም። ቤተ ዘመዶች የሚይዙት የሚጨብጡት እስኪያጡ ድረስ ድንጋጤ ላይ ወደቁ። ባለቤታቸውና የአራት ልጆቻቸው እናት የሆኑት ወይዘሮ... Read more »

የኩስሜዎች የ«ሞራ» ስር ዳኝነት

ግጭት በተለያዩ መዝገበ ቃላትም ሆነ በዘርፉ ጥናት ያካሄዱ ባለሙያዎች እንደየነባራዊው ተጨባጭ ሁኔታ የሚገለጽ ቢሆንም፤ የሁሉም ማጠንጠኛ ማዕከል ሆኖ የሚስተዋለው ግን በተለያየ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ሌላም የፍላጎቶች አለመጣጣም ምክንያት ወይም የጥቅም ሽኩቻን ተከትሎ በግለሰቦች... Read more »

ውጤታማ ጉዞ -ከባኮ እስከ ሸገር

የገጠር ኑሮ አስቸጋሪ ነው በተለይ ለሴት ልጅ ብዙ መሰናክሎች ያሉበት የፈተና ቦታ ነው ቢባል ከእውነት የራቀ አይሆንም። በዛ ላይ የዓይን ብርሃንን ማጣት ደግሞ ህይወትን ምን ያህል እንደሚያመሰቃቅለው ለሁሉም ግልጽ ነው። አንዳንዶች ግን... Read more »

የሥነ-እውቀት ፍልስፍናዊ ዳራ

ይህንን ቃል-ግጥም በመግቢያነት መጠቀም ካስፈለገበት ምክንያት አንዱ በጉዳዩ መደመም፤ ስነቃላችንን ማድነቅ ሲሆን፤ በተለይ ቃል ግጥሙ ምን ያህል ጥልቀት እንዳለው፣ የእውቀትን ፋይዳ እና “ፋይዳቢስ”ነት በጊዜ ኡደት ውስጥ በማሳየቱና ማወቅም ሆነ አለማወቅ የጊዜ ጉዳይ... Read more »

ለደንብ አስከባሪዎችም ሌላ ደንብ አስከባሪ ያስፈልጋል!

አዲስ አበባ አይደለም ለኖረባት አንድ ቀን በጉያዋ ለዋለባትና ላደረባት ሰው የደንብ አስከባሪዎችንና የነጋዴዎችን የሌባ እና ፖሊስ አባሮሽ ማስተዋል አይከብደውም። አመሻሽ 12 ሰዓት አካባቢ ከሸገር ጎዳናዎች አንዱ በሆነው መገናኛ አካባቢ የተገኘ ሰው ልጅነቱን... Read more »

ሕክምና ከበር ይጀምራል!

ጊዜው በኅዳር ነበር። በሥራ ጉዳይ እግሬ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታልን ሳይረግጥ አይውልም። በዚህ ምክንያት በየመግቢያው በጥበቃ ላይ የተሰማሩት አካላት ከታካሚዎች ጋር የሚፈጥሩት እሰጣ ገባ እመለከት ነበር። በወጉ ምላሽ ሰጥቶ ከማስረዳት ይልቅ የደከሙና ጉልበት... Read more »

የትምህርት ጥራትና ኩረጃ

ወቅቱ ጥር ነው። ድሮ ድሮ ከገጠር እስከ ከተማ የሚገኙ ተማሪዎች በሁለት ምርጫዎች የሚወጠሩበት ጊዜ ነበር። አንድም በፈተና ጥናት፤ ሁለትም በሰርግ ጭፈራ። አሁን ላይ ግን መልኩ ተቀይሯል። የፈተና ወቅት ስለመሆኑም አስታዋሽ ያለው አይመስልም።... Read more »

ዝቅ ብለው ሌሎችን ከፍ ለማድረግ የሚተጉ ወጣቶች

አንዲት የ12 ዓመት ልጅ ኩላሊት፣ እጢ፣ ኤች.አይ.ቪ፣ የሳንባ ምችን ጨምሮ ወደ አምስት በሽታ ነበረባት። ይህች ልጅ ደግሞ በበሽታ መሰቃየቷ ሳያንስ በመንገድ ላይ ወድቃ አንድ ወጣት ታገኛትና ወደቤቷ ይዛት ትሄዳለች። የዚህች ወጣት ጓደኞችም... Read more »