«ኦግዚሞሮን» እንደ አንድ የአጻጻፍ ብልሀት

 “ኦግዚሞሮን” የግሪክ ቃል ነው። አቻ እስኪገኝለት ድረስ “ኦግዚሞሮን” እያልን እንቀጥላለን። ኦግዚሞሮን ዘይቤ (figure of speech) ነው። ቃሉን በምጥን ስናስቀምጠው ሁለት አብረው የማይሄዱ፤ ተቃራኒ ነገሮችን ልክ ተመሳሳይ ትርጉም እንዳላቸው አድርጎ በመጠቀም መልእክት ማስተላለፊያ... Read more »

የ”ቲፕ” ፖሊሲ ያስፈልገን ይሆን?

 “ቲፕ” የኛ ቃል አይደለም። “መጤ” ነው። በእንግሊዝኛውም ቢሆን ከየት እንደመጡ (“etymology” ያቸው) ከማይታወቁት ቃላት ስር ሲሆን ምድቡም ከ”የአራዳ ቋንቋ” ነው። የ”ቲፕ” መነሻ ዘመኑ 17ኛው ክፍለ ዘመን ሲሆን፤ በሀገረ እንግሊዝ በ18ኛው ክፍለ ዘመን... Read more »

ኢትዮጵያዊነት – ከየት ወዴት?

ባለፉት ሁለት ተከታታይ እትሞች ስለኢትዮጵያዊነት የተለያዩ ሐሳቦችን አንስተናል። በመጀመሪያው ክፍል ውስጥ ለጠቅላላ ግንዛቤ እንዲረዳ ስለ ማንነትና ኢትዮጵያዊነት አጠቃላይ ጉዳዮችን ለማንሳት ተሞክሮአል። በሁለተኛው ክፍል ኢትዮጵያዊነት መሆን የነበረበት መሆኑ ቀርቶ መሆን ያልነበረበት መሆን በመቻሉ... Read more »

እቁብ-ባህላዊ ችግር መፍቻ እሴት

የሰብአዊነት አስተሳሰብ «ለሰው መድሃኒቱ ሰው ነው፤» በሚለው ህዝባዊ ፍልስፍና ይገለፃል። ይህ በሰው ልጅ በሰው ላይ የመተማመን መንፈስ የኢትዮጵያውያን አንዱ ማህበራዊ መሰረት ተደርጎም ይቆጠራል። በአገራችን በተዘረጋው ጠንካራ ሥርዓተ ማህበረሰባዊ መስተጋብር ህዝቦች ለሃዘንም ለደስታም... Read more »

የወጣቶች የጤና እክል አጋላጮች መፍትሔ ይሻሉ

ባለፉት ሥርዓቶች በተለይም ከ1983 ዓ.ም በፊት የኢትዮጵያ አፍላ ወጣቶች ሕይወታቸውን የሚያጡት በጦርነት ነበር። ከዚያ ወዲህ ደግሞ ለሕይወታቸው ፈተና የሆኑባቸው ከሥነ ተዋልዶ ጤና እና ከሱስ ጋር የተያያዙ መዘዞች እንደሆኑ በርካታ ጥናቶች ያሳያሉ። አሁን... Read more »

የስኳር በሽታና የሰውነት ነባራዊ ሀቆች

* በዓለም ላይ በስኳር ህመም387 ሚሊዮን ሰዎች ተይዘዋል። * በበሽታው በየዓመቱየሚሞቱ ሰዎች ቁጥር አምስት ሚሊዮን ነው። * ለበሽታው ታካሚዎች በዓመት550 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይሆናል። * ጤናማ የሆነ የአኗኗርና የአመጋገብ ዘይቤንበመከታተል የስኳር ህመምን... Read more »

መምህራኑ ከምሁርነት መንበራቸው፤ ተቋማትም ከክብራቸው…

በትምህርት ቤት በተለይም በከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ያሉ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ይጓጓሉ።አሁን አሁን ግን በዩኒቨርስቲዎች በሚያስተውሏቸው ግጭቶች ምክንያት ፍላጎታቸው ላይ አሉታዊ ተፅእኖ መፍጠሩ አይቀርም። ለዚህ ደግሞ በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በመማር... Read more »

የጎጃም በረንዳዎቹ የነድያን በጎ አድራጊዎች

ሰው ሲፈጠር በጎነትን ይዞ ነው። በሂደት ግን ከአካባቢው ክፋትን እየተላመደ ይሄዳል። ሆኖም የሚለምደው ክፋት በጎነቱን ይሸፍነው ይሆናል እንጂ ፈጽሞ አያጠፋውም። እናም አንድ አጋጣሚ ተፈጥሯዊ የሆነውን በጎነት ከተዳፈነበት ገለጥ ገለጥ አድርጎ ሊያወጣው ይችላል።... Read more »

የሞላ ገላጋይ ቤተሰብ ጉባኤ

ከሶስት አስርት ዓመታት በፊት ጉለሌ መድሀኒአለም ትምህርት ቤት አካባቢ አቅንቶ ሞላ ገላጋይን ለጠየቀ ጠቋሚው ብዙ ነው። አቶ ሞላ ገላጋይ የዘመኑ እውቅ የባህል ሀኪም ነበሩ። በአካባቢውም ተሰሚነት የነበራቸውና ሰው ሲጣላ አስታራቂ፣የተከበሩና የታፈሩ አባት... Read more »

ድርሰትና ጽህፈት

በድርሰት ዓለም የመጨረሻው ስራ የፅህፈት ተግባር ነው። የዚህ ቁልፍ ተግባር መሳሪያ ደግሞ ቋንቋ ነው። ቋንቋ በበኩሉ የራሱ ወሳኝ ወሳኝ ብልቶች አሉትና እነሱን በሚገባ መለየት፣ ማወቅ፣ አውቆም ስራ ላይ ማዋል የደራሲው ተግባር ነው።... Read more »