ኢትዮጵያ ወደ ዘመናዊ ግብርና (?)

 ኢትዮጵያዊያን ረሀብ ሲፈራረቅብን መኖሩ እርግጥ ነው፡፡ በበለፀጉ አገራት ስንረዳ መቆየታችንም አይካድም፡፡ አሁን አሁን ከዕርዳታ ተላቅቀናል ቢባልም “ከውጭ የምናስገባው ስንዴ ምንዛሪያችንን እንክት አድርጎ እየበላው ይገኛል፡፡” እየተባለ ነው፡፡ ሌላውም ሆነ እኛ እንደምናውቀው የዚህ ሁሉ... Read more »

ለኦሊምፒክ ዝግጅት አትሌቶች በከፍተኛ ደመወዝ ወደ ልምምድ ይገባሉ

እአአ የ1964ቱ የቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ በታሪኳ ተሳታፊ የሆነችበት ሶስተኛው ኦሊምፒክ ነው። ታላቁ አትሌት አበበ ቢቂላ በኦሊምፒክ ማራቶን ለራሱ እና ለአገሩ ሁለተኛውን፣ በውድድሩ ደግሞ ብቸኛውን ሜዳሊያ ያገኘበትም ነበር። አሁን ደግሞ ጃፓን ከሃምሳ ስድስት... Read more »

አንድነትና ብዝሃነት – አንዱ ለሌላው ምንድነው ?

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሥርዓቶች ታሪክ ውስጥ ከሚገኙ ቁልፍ ጽንሰሀሳቦች መካከል አንድነትና ልዩነት (ብዝሃነት) ዋነኞች ናቸው። ፖለቲካው ራሱ የሚዘወረው በሁለቱ መካከል ባለው ተቃርኖና ልዩነት ነው። በመካከላቸው የነበረው ጤናማ ያልሆነ ግንኙነት ውስብስብ ሀገራዊ ችግር ሲፈጥር... Read more »

«ማን ይናገር የነበረ… » ከአቡዳቢ እንማር!

ጤና ይስጥልኝ! ለጥቂት ደቂቃዎች ወደ አረብ ኢሚሬቷ አቡዳቢ ከተማ ልውሰድዎና ትዝብቴን ላጋራዎማ! ከዚያ በፊት ይህችን እውነታ ይጨብጡ። የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች፤ አጠር አድርገን ስንጠራቸው “ኢሚሬቶች”ን እአአ በ1971 አቡዳቢ፣ ዱባይ፣ ሳርጃ፣ አጅማን፣ ኡም አልቁዋኢን፣... Read more »

የማይበስለው የመካከለኛው ምስራቅ እንጀራ

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከየካቲት 5 እስከ የካቲት 7 ቀን 2012 ዓ.ም በመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት በሀገራቱ በህገወጥ መንገድ ገብተው ወደ ሀገራቸው ለመመለስ አስፈላጊው የጉዞ ሰነድ ስለሌላቸው ለመውጣት የተቸገሩና... Read more »

ከሞት የታደጋቸው ላሌ ልጆች

ላሌ ላቡኮ ከሁለት ሺ በላይ ህዝብ የማይኖርባት አነስተኛ መንደር ውስጥ ነው የተወለደው። ላሌ ማለት በተራራ ላይ ብቻ የሚገኝ የተለየ ዛፍ ማለት ነው። መንደሯ መጠሪያ ስሟን ያገኘችው በአቅራቢያዋ ከሚገኘው ካራ ዱዝ ከሚባለው ወንዝ... Read more »

የአፍሪካ ጥበብ፤ የነፃነት ዋዜማ፣ መባቻና ማግስት

የጥበብ አላማ፣ ግብና ተግባር በሁለት ዋና ዋና ዘርፎች ላይ ይንጠለጠላል። “ጥበብ ለጥበብነቱ”፤ ወይም “ጥበብ ለማህበራዊ ለውጥ” አለምን ከሁለት ጎራ ከፍለው ያወያያሉ። ምንም እንኳን ምርጫው የግል ቢሆንም ሁለቱም የየራሳቸው አድናቂ፤ ተግባሪ አላቸው። ያም... Read more »

ኢትዮጵያ ከ1969-1971

ከ1969 እስከ 1971 ዓ.ምን ነጥለን ያወጣነው የዘመን ክፋይ ኢትዮጵያ በተለያዩ እጅግ አደገኛ፣ ወሳኝና ከምንም የከፋ በወቅቱ የተሰነዱ የታሪክ መዛግባት እንደሚያስረዱት የአለም አቀፉን በበላይነት የምታስተባብረው አሜሪካ ስትሆን፤ ሰበቧም “ኢትዮጵያ ከሶሻሊስትና ተራማጅ አገራት ጎራ... Read more »

«ላጋኬ» እና «ሳንጋኔና» የኩናማዎች የሰላም ተቋማት

የሰው ልጆች ያላቸውን ወሰን አልባ ፍላጎት ለማሟላት ሲሉ ህብረት የመፍጠራቸውን ያክል ጥቅማቸውን ለማስጠበቅ ሲሉ አለመግባባቶችን ያስተናግዳሉ። ይሁን እንጂ ለህብረታቸውም ሆነ ለአለመግባባታቸው የየራሳቸው ህግና ስርዓትን አበጅተው ይጓዛሉ። ኢትዮጵያውያን ደግሞ ለዚህ ዓይነት ጉዳዮቻቸው እልባት... Read more »

ዓይነስውርነትና ፈተና ያልበገረው የወይዘሮዋ ህይወት

ወይዘሮ ቤዛዊት ኑርልኝ በላይ ትባላለች፡፡ ውልደቷና እድገቷ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በትግራይ ክልል አለማጣ ከተማ ነው። መነሻ ምክንያቱን ባታውቀውም የማየት ችሎታዋን ያጣችው ደግሞ ገና በልጅነቷ ነፍስ ሳታውቅ ነው። የልጅነት ጊዜዋን ሳታጣጥም የገጠማት ፈተና... Read more »