ለአእምሯአዊና ስነ-ልቦናዊ ጤንነትየማህበራዊነት ሚና

ሰዎች በተፈጥሮአቸው ስነ-ተፈጥሮአዊ (ስነ-ህይወታዊ) እንዲሁም ማህበራዊ (ሶሻል)ናቸው። ከዚህም የተነሳ በተፈጥሮ እንዲሁም በማህበራዊ ከባቢያቸው የሚከሰቱ የተለያዩ ክስተቶች ለጤናማነታቸውም ሆነ ጤና ለማጣታቸው መንስኤ የሚሆኑበት አጋጣሚዎች እጅግ ብዙ ናቸው። ይህም ማለት በራሳቸው (በውስጥ በተፈጥሮ አካላዊ... Read more »

ብልህ ከሌሎች ይማራል!

ዶክተር ሰናይት ማሪዮ በጣልያኗ ከተማ ሚላን ነዋሪ ሲሆኑ የዋን ፋሽን ጄኔራል ማኔጀር ናቸው። እሳቸው በሚኖሩበት አገር ደግሞ ኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ ጉዳት እያስከተለ ይገኛል። ዶክተር ሰናይትም በሚኖሩበት አገር እየጋጠመ ያለውን ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ... Read more »

ከመወደድና ከመፈራት የቱ ይሻላል?

የዛሬው የፍልስፍና አምዳችን ከኒኮሎ ማኪያቬሊ ፍልስፍናዎች አንዱ በሆነው የሰው ልጅ ጸባይ እና ስብዕና ላይ ያተኮረ ነው። ምንጫችን ደግሞ “ፖለቲካዊ ፍልስፍና” በሚል ርዕስ በቃኪዳን ይበልጣል አማካይነት በ2005 ዓ.ም ለንባብ የበቃው መጽሃፍ ነው። መቼም... Read more »

ከምንተዛዘብ እንተዛዘን!

በአንድ ወቅት ፈጣሪ በሰጠው ፀጋ አመስግኖ የማያውቅ አንድ ስስታም ነጋዴ ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን ለንግድ ሥራ ከሄደበት ገበያ ወደ ቤቱ ሲመለስ 100 የወርቅ ሳንቲም ይጠፋበታል። ነጋዴው “100 የወርቅ ሳንቲም ያገኘ ካለ ወረታውን... Read more »

በውጣ ውረድ የታጀበው የትምህርት ዘርፍ

‹‹ተማር ልጄ….›› ያለው ድምጻዊ ይህንን ዘፈን ያዜመው ያለትምህርት የብዙ ነገሮች ውል እየጠፋበት ስለተቸገረ ይመስለኛል። እርግጥ ነው ትምህርት የችግሮች መፍቻ ቁልፍ ነው። ይሁን እንጂ ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት የጀመረው የትምህርት ተቋማት የፖለቲካ ማቡኪያነት... Read more »

ከትራንስፖርት አገልግሎት ባሻገር ኮሮናን እየተዋጋ ያለው ባለታክሲ

ዓለማችን በዘመናት ሂደት በሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ በሆኑ አደጋዎች በዓመታት ፍርርቆሽ ውስጥ ስትናጥ ኖራለች፤ ለችግሮችና አደጋዎቿም የየዘመኑን ልህቀት ያማከለ መፍትሄ ስትሰጥ ቆይታለች፤ በችግሮቹ ጠባሳም ለዘመናት በትውልድ ቅብብሎሽ ሲነገር ሲዘከር መኖሩ ቀጥሏል። የቅርብ ጊዜዎቹን... Read more »

ችግር ያላንበረከከው ህይወት

ቤተልሄም ትባላለች። እድሜዋ አስራ ሶስት ዓመት ነው። በአንዲት ሁለት ሜትር በሶስት ሜትር በማትሞላ የአፈር ቤት ውስጥ ከእናቷ ጋር ነው የምትኖረው። ቤቷ ለእሷና ለእናቷ ሳሎን መኝታ ቤት፣ ምግብ ማብሰያ፣ እንዲሁም ሁሉም ነገር ነች።... Read more »

የህይወት ትርጉም ምንድነው?

ስለ ህይወት ትርጉም ማሰላሰላችን ምን አልባትም ወጣ ያለ፣ አላዋቂ ወይም ጭንቀታም የሚል ስያሜ ሊሰጠን ይችላል። በሌላ ጎንም በዚህ ዘመን ሰዎች አንዳንዴ ሀዘን በተላበሰ ቅላፄ አንዳንዴም በቁጣ እናበምፀት ስሜት “ህይወት ትርጉም የለውም” ሲሉ... Read more »

ባህላዊ መድኃኒታችንና ህክምናው

ጥር 22 ቀን በዚሁ አምድ ላይ “አገር በቀል እውቀት፤ ባህላዊ ህክምናን በቃል ግጥም” በሚል ርዕስ ባህላዊ ህክምናን እንደ አንድ አገር በቀል እውቀት ዘርፍ በመውሰድ በስነ ቃል (“Folk medicine”ን ያስቧል) አማካኝነት እንዴት እንደተገለፀ... Read more »

ያለጥፋቷ የምትቀጣው አፍሪካ

አፍሪካን እስከነ አካቴው ለመቀራመት የተወሰነበት የጀርመኑ ጉባኤ (1884-1885) ሲሆን እሱን ተከትሎም እንዴት አህጉሪቱን መቀራመትና “ማሰልጠን” እንዳለባቸው 13 የአውሮፓ ሃያላን የተፈራረሙት የመተግበሪያ ሰነድ (The Berlin Act of 1885) ለዚህ ሁሉ ደባና የጥቁር ህዝብ... Read more »