በኮቪድ 19 በሽታ ወረርሽን ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው አስር ሃገሮች

ተ.ቁ. ሃገር መጀመሪያ ሪፖርት የደረገበት ቀን ወረርሽኑ ሽቅብ የወጣበት ቀን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ብዛት የሞቱ ሰዎች ብዛት ይህ ጉዳት ለመድረስ የፈጀበት ቀናት ብዛት 1 አሜሪካ ጥር 14 ከ21 ቀናት በኋላ መጋቢት 6... Read more »

« ዛሬም የምናምነውና ህዝባችን እንዲያውቅ የምንፈልገው እያንዳንዳችን ፖሊስ እንሁን ነው» ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የአገር አቀፍ ኮቪድ 19 ዋና ግብረ ኃይል ኮሚቴ አባልና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ

መነሻውን በቻይናዋ ውሃን ግዛት ያደረገው የኮሮና ቫይረስ ወደ ሌሎች ሀገራት በፍጥነት መዛመቱን ተከትሎ የዓለምአቀፉ የጤና ድርጅት፤ ዓለምአቀፍ ወረርሽኝ እንደሆነና የዓለም የጤና ስጋትነቱን አምኖ ማወጁ ይታወቃል። በሀገራችንም ቫይረሱ ከመከሰቱ በፊት ሆነ ከተከሰተም በኋላ... Read more »

የፖለቲካ ሥርዓቶቻችንስንክሳሮች – ለመፍትሄ ፍለጋ

ክፍል ሁለት ባለፈው ሳምንት የፍልስፍና አምዳችን በአገራችን የፖለቲካ ሥርዓቶች ውስጥ ላጋጠሙ ስብራቶች መፍትሄ ይሆናሉ ያልናቸውን ሃሳቦች በመጠኑ መጠቆማችን ይወሳል። ዛሬም ቀጣዩን ክፍል ይዘን ቀርበናል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ መደመር ሲሉ የሚሆነውንና የማይሆነውን ሁሉ አንድ... Read more »

ትንፋሽ እንዳንጨርስ

 በአንድ ወቅት አንድ የቦክስ ስፖርተኛ በልምምድ ጊዜ ጥሩ ብቃት ሲያሳይ ይቆይና ወደ ፍልሚያ ሲገባ ጨዋታውን እየተረታ ያጠናቅቃል። እናም አሰልጣኙ በአንድ ወገን ተጋጣሚውን ሲያይ እየፈራ እየመሰለው አይዞህ ብቻ ተረጋግተህ ተጫወት ካንተ በኪሎ የሚበልጡህንም... Read more »

ኮሮና ያስተጓጎለውን ትምህርት በቴክኖሎጂ የመሙላት ጅማሮ

የማይደገሙ ሁኔታዎችና ክስተቶች ግጥምጥሞሽን ይወልዳሉ፡፡ ኮቪድ 19 ቫይረስ በዓለም ተማሪዎች ዘንድ ይሄን ክስተት ፈጥሯል፡፡ የሁሉም ዓለማትና አገራት የትምህርት ተቋማት ለመዘጋት ቀንና ሰዓት ጥቂቶቹም ወራት ከመለያየታቸው በመስተቀር ክርችም እንዲሉ ሆነዋል፤ አሁንም አልተከፈቱም፤ እስከ... Read more »

በኮሮና ዘመን የቤት ውሏችን ምን መምሰል አለበት?

ዓለምን እያሸበረ ያለው የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ መከሰቱ በይፋ ከተነገረበት ቀን ጀምሮ በጤና ባለሙያዎችና በመንግስት ባለስልጣናት አስቸጋሪ ጉዳይ ካልገጠመ በቀር ህዝቡ እቤቱ እንዲቀመጥ ሲነገር ቆይቷል። ይህንንም ተከትሎ አንዳንድ የመንግስትና የግል ተቋማት ሰራተኞቻቸውን በተለይ... Read more »

የፖለቲካ ስርአቶቻችን ስንክሳሮች-ለመፍትሄ ፍለጋ

ባለፉት ሁለት ተከታታይ ዝግጅቶች አንዳንድ የፖለቲካ እንከኖችን በአጠቃላይና የኢትዮጵያን ደግሞ በተለይ ለማየት ሞክረናል። በዚህ ዝግጅት ውስጥ ደግሞ ለሀገራችን የፖለቲካ ችግሮች መፍትሔ ፍለጋ ይረዳሉ ተብለው የታመኑባቸው መንደርደሪያ ሐሳቦችን ለማንሳት እንሞክራለን። በኢትዮጵያ በደካማ አስተሳሰብና... Read more »

የዓለም የኮሮና ውሎ ምን ይመስላል?

መቋጫ ያልተገኘለት የኮሮና ወረርሽኝ የዓለም ውጥረትን እንዳባባሰው ቀጥሏል። በዚህ ፍጥነት ከቀጠለ በሰዎች ይህወትና በዓለም ኢኮኖሚ ላይ የሚያደርሰው ኪሳራ ከፍተኛ ነው። የአለምን ሕዝብም በነፍስ ወከፍ በተወሰኑ ወራት ሊያዳርስ ይችላል። በዓለም ላይ የወረርሽኙ ተጠቂዎች... Read more »

ማስጠንቀቅያ ደወል እድሉን ሳንጠቀም እንዳንቀደም

እንዴት ናችሁ ወገኖቼ? ሰላማችሁ ይብዛ። ፈጣሪ ምህረቱን ይስጠን ዘንድ ሳትታክቱ መመሪያዎችን ተግብሩ። የኮቪድ-19 ቫይረስ በሀገራችን መከሰትን ጉዳይ ያው ለህብረተሰቡ ግንዛቤ ለመፍጠር እየጣርን ነው። የኛ የዋሁ ህዝብ አቅፎ ካልሳመህ ፍቅሩ የማይወጣለት፤ ካልተጨባበጠ ሰላም... Read more »

ለኮሮና እልባት ምግብን በብልሐት

ኢንጂነር ፎዚያ ሙህሲን ይባላሉ። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያገኙት በኬሚካል ኢንጂነሪንግ ነው፤ ለ10 ዓመታት ያህል በተለያዩ የምግብ ፋብሪካዎች ውስጥ ከጀማሪ ቴክኖሎጂስትነት እስከ ምርት ክፍል (ፕሮዳክሽን ዲቪዥን) ኃላፊነት ድረስ በተለያዩ የሙያ ድርሻዎች አገልግለዋል። ሁለተኛ ዲግሪያቸውን... Read more »