ትምህርት እና እውቀት የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው። ለዚህ ደግሞ ትምህርት ቤቶች የእውቀትና ትምህርት የጋራ ማቅረቢያ አውድና ማዕድ ሆነው ይገለጻሉ። ሆኖም እንዲህ እንደ አሁኑ አገርን ሳይሆን ዓለምን ያስጨነቀ፤ ከትምህርት ቤት ቀለም... Read more »
መረዳዳት መተሳሰብ ለኢትዮጵያውያን የኖረ ባህል ነው። እንደዛሬው የመሸበትና ማደሪያ አልቤርጎ ሳይጀመር፤ አገሩን የለቀቀ ተጓዥ መንገደኛ ነኝ ካለ ከጥሬ እስከ ዶሮ ገበታ ሳይለይ አብልቶ አጠጥቶ የሚያሳድረው አያጣም ነበር። ከሲራራ ነጋዴ እስከ እለት መንገደኛ... Read more »
ኢትዮጵያ ቱባ ባህላዊና ታሪካዊ እሴቶች ባለቤት ናት ሲባል፤ እነዚህ የባህል እሴቶቿ ትናንት ላይ ብቻ ተንጠልጥለው ያሉ ሳይሆን ዛሬም ድረስ ዘልቀው የህዝቦች የአብሮነትና መተሳሰብ መሰረት ሆነው መኖራቸውን የሚያሳይ ነው።በዚህ መልኩ የኢትዮጵያውያን የአኗኗር ማህበረሰባዊ... Read more »
እርግጥ ነው ዓለምን ከሚያንቀጠቅጡ ቃላት ተርታ የማይጠፉትን ደሀ(ነት)፣ ልማት፣ እርዳታ፣ ልገሳ/ለጋሽ አገራት፣ ሰብአዊ መብት፣ ፈንድ፣ ብድር፣ ድጋፍ፣ ዩኤስኤይድ፣ ቻይናኤይድ፣ የካናዳ ስንዴ፣ ወጪ/ገቢ (Import/Export) ወዘተ የሚያስታውስ ሰው ምን ያህል የአገራት ዓለም አቀፍ ግንኙነት... Read more »
ሰዎች በተፈጥሮአቸው ሥነ-ተፈጥሮአዊ (ሥነ-ሕይወታዊ) እንዲሁም ማህበራዊ (ሶሻል) ፍጡሮች ናቸው።ከዚህም የተነሳ በተፈጥሮ እንዲሁም በማህበራዊ ከባቢያቸው የሚከሰቱ የተለያዩ ክስተቶች ለጤናማነታቸውም ሆነ ጤና ለማጣታቸው መንስኤ የሚሆኑበት አጋጣሚዎች እጅግ ብዙ ናቸው።ይህም ማለት በራሳቸው (በውስጥ በተፈጥሮ አካላዊ... Read more »
እንደ ሀገር የመጣችበትን መንገድ ስንቃኝ የከፍታና የቁልቁሉት መንገዶችን እናገኛለን።እነዚህ መንገዶች አንድም የውጭ ሃይሎች ጫና፣ በሌላም በኩል የመንግስታትና የህዝቦቿ ድክመትና ጥንካሬ ውጤቶች ናቸው። የተለያዩ የታሪክ ድርሳናት እንደሚያሳዩት ኢትዮጵያ በአብዛኛው የተገነባችው በሃይልና በጉልበት ነው።በተለይ... Read more »
አገራዊ ቀውሱን ተከትሎ ኅብረተሰቡ ራሱን እንዲጠብቅና ወረርሽኙን ለመከላከል ያስችላል ከተባሉ የመፍትሄ እርምጃዎች መካከል ትምህርት ቤቶች ተዘግተው ተማሪዎች በቤታቸው እንዲቆዩ የማድረግ ተግባር አንዱ መሆኑ ይታወቃል። ይሄን ተከትሎም ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው ውጪ የሆኑ መስሎ... Read more »
አሻም አዲስ ዘመኖች አሻም የአዲስ ዘመን ቤተሰቦች? ባላችሁበት ሰላምና ጤና አይለያችሁ። ዛሬ የሁላችን ጉዳይ ስለሆነው ስለ ዓባይ ላወራችሁ ነው አመጣጤ። መልካም ንባብ! የዓለማችን ረጅሙ ወንዝ የሆነው ዓባያችን ለዘመናት በታችኛው የተፋሰሱ ሀገራት በሆኑት... Read more »
የሰው ልጅ ታሪክ ሲጠና ካንድ መሠረታዊ ጉዳይ ላይ ያርፋል። የሚፈልገውን ለማግኘትና ራሱን ከችግሮች ለመከላከል ከተፈጥሮና ከራሱ ጋር ታግሎአል። በትግሉም ስኬቶችን አስመዝግቦአል፤ ላጋጠሙት ውድቀቶችም ዋጋ ከፍሎአል። ትምህርትና ዕውቀት የሚቀሰሙት ከትምህርት ተቋማት ብቻ አይደለም።... Read more »
በዓለም ዙሪያ ላሉት ሙስሊሞች ረመዳን በዓመቱ ውስጥ በጣም ከተከበሩ ወራት አንዱ ነው፡፡ በእስላማዊው የቀን አቆጣጠር ወይም አልሂጅራ መሠረት በዚህ ዘጠነኛው ወር አላህ ከቅዱስ ቁርአን የመጀመሪያዎቹን ዓረፍተ ነገሮች (አያ) ለነቢዩ መሐመድ በመልዕክተኛው ጂብሪል... Read more »